Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

To መምህር ታዬ ቦጋለ

Post by Ethoash » 17 Sep 2019, 19:09

ጀዋር መሃመድ የመናዊ ቢሆንስ፧ በፈደራል ሕገመንግስት መስረት አንድ ወላጅህ ብቻ ነው ኢትዬዽያዊ መኖን ያለበት ኢትዬዽያዊ ለመባል በዛ ላይ ኢትዬዽያ ውስጥ ነው ጅሐር የተወለደው። አንደኛ ደርጃ ኢትዬዽያዊ ሁለተኛ ደረጃ ኢትዬዽያዊ የሚባል ነገር የለም አንተም ከእሱ አታንስም እሱም ከአንተ አያንስም ። ይሄው በዘር ቢሆን ኖሮ አንተ ኦሮሞን በቁሙ ሽጠሀል አይደለም ለገንዘብ ለዝና ብለህ ኦሮሞን እርደህ በልተህ አይደለም ። ወንድም በአስተሳሰብ ነው። በአስተሳሰብ ከሆነ ደግሞ ግማሽ ኢትዬዽያዊ የሆነ አላሙዲ ለኢትዬዽያ ያረገው ነገር ደፍን የአማራ ሕዝብ ያላደረገውን ነው።

እስቲ ከስምህ እንጀምር ለምን መምህር ታዬ ቦጋለ ተባልክ ። ታዬ እኮ የአማራ ስም እንጂ የመፅሐፍ ቁዱስ ቃል አይደለም ። መፅሐፍ ቁዱስ እኮ በአማርኛ አይደለም የተፃፈው ምንም ግኑኝነት ከአማርኛ ጋራ የለውም ። ክርስትና ላንሳቹሁ ብለው ስማቹህ ሲቀይሩ ሲሳለቁባቹሁ ከረሙ አሁን ደግሞ ሳይጠሩህ ለነሱ ልታገለግል በፈቃደኝነት ትመጣለህ ። እንግዲያውስ እነሱ ያዋጡህ እዛው ጎንደርህ ሄድና ኑር። እስቲ በሙሉ እንደሚቀበሉህ እናያለን ።

in fact u should be sued for abusing Johwar right that is given under Ethiopian Constitution .... forget u idiot even the government cant take away Johwar right it is given by Constitution ..




ጀዋር መሃመድ የመናዊ ማኛው ኤርትራዊ መሆኑን መምህር ታዬ ቦጋለ በቅርብ ይዘግባል
2,835 views •Published on Sep 17, 2019

Yoni magan at his best..