Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ABN: የአማራ አርቶ ቤ/ክርስቲያን የዱሮ መንግስትነቷ ትዝ ያላት ይመስላል። አቶ በቀለ ገርባ ሳይሆን እኔ ለኢትዮዽያ ታግያለሁ አለች። [ኦርቶ: ዓለማዊው ሲያምርሽ ይቅር ሰማያዊው ጀምሪ!]

Post by AbebeB » 17 Sep 2019, 18:06

የአማራ አርቶ ቤ/ክርስቲያን የዱሮ መንግስትነቷ ትዝ ያላት ይመስላል። አቶ በቀለ ገርባ ሳይሆን እኔ ለኢትዮዽያ ታግያለሁ አለች። ዓለማዊው ሲያምርሽ ይቅር ሰማያዊው ጀምሪ!

Link:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: @ABN: የአማራ አርቶ ቤ/ክርስቲያን የዱሮ መንግስትነቷ ትዝ ያላት ይመስላል። አቶ በቀለ ገርባ ሳይሆን እኔ ለኢትዮዽያ ታግያለሁ አለች። [ኦርቶ: ዓለማዊው ሲያምርሽ ይቅር ሰማያዊው ጀ

Post by Ethoash » 17 Sep 2019, 18:25

ይህ ቄስ በምን ድነው ያወራው ፧ በአማርኛ ከሆነ ተሳስቶዋል በግዕዝ ማወራት አለበት ። ግዕዝ ነው የመዕሐፍ ቁዱስ ቋንቋ አማርኛ አይደለም ። ነገር ግን ቤተክርስቷ ግዕዝን በአማርኛ ከበረዙት ።። እሳት ያየው ምን ለየው ይሆናል ኦሮሞም ግጥም አርጎ በኦሮምኛ ማወራት ይቻላል ። ልክ አማርኛ እንደቻለ። ትንሽ አፍረት የሌላቸው ሰዎች ። በጥበጠውን አትበጥብጥ ይላሉ።

አሁን ማንን ገደለ ኦሮሞውች በቆቢ ፃፉ፤ የክልል ባንድራቸውን አውለበለቡ፤ ክልልላቸውን መሩ ፤ መሪያቸውንም መረጡ ፤ በቋንቋቸውም ተማሩ ታድያ አማራ ላይ ለአያስባት ዓመት ያጎደሉበት ነገር አለ ውይ የኦሮሞ መብት መጠበቁ ። ታድያ ይህ ከሆን አሁን ደግሞ በኦሮምኛ ቢቀድሱ እንዴት አርጎ ነው ጎንደር ያለውን ሽፍታ ፋኖ ሌባ የሚጎዳው። እኔ የተኛውን ውሻ አትቀስቅሱት ነው የምለው እየወጋጋቹሁት። ይህ ቄስ ሊይወራ የቻለው እኮ ስላም ስላለን ነው። ስላምን እንደቀልድ ነው ይምናጣት ።

ይኔን የሚገርመኝ እንዚህ አማሮች , ኋላ ቀሮች በለው የሚሰድቦቸው አረቦች (dubai )እንኮን በፈደራል ሕግ የመራሉ። አንዱ ክልል ውስጥ መጠጥ ይፈቀዳል እንዱ ወስጥ አይፈቀድም ታድያ ይህንን ሁለት ክልልሎች የሚለያቸው አንደ መንገድ ነው በምስራቅ የጠጣል በምዕራብ ደግሞ አይጠጣም ነገር ግን ሁለቱም regional state ተከባበረው ይኖራሉ ማለት ነው።

እኔ እንደሚመስለኝ ። በቀለ ገርባ ውይም ጁሀር ውጥቶ ከእንግዲህ ወድያ አንደራደርም ልብ ያለው መጥቶ እሲቲ ያቁመን ብሎ ወድ ስራ መግባት ነው። ታስታውሳላቹሁ PM OR KING መለስ ላጥ ብሎ አባይን(Nile DAM ) እንደገነባ። ግብፆች በማያልቅ ስብስባ ሊጠነፍጉት ሲያስቡ እሱ ቀደማቸው።። እንዲህ ነው የሚያስፈልገው ። አማሮች ይለፍልፉ ካልስለቻቸው። ኦሮሞዎች ስራቸውን ብቻ ነው መስራት ያለባቸው። ይህ ሲገርማቸ ደግሞ አማርኛን ማገድ ነው ከነአካቴው። እስቲ ምን እንደሚያመጡ እናያለን። ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይመከረው።

ሲራያዎች ሴቶች እና ወጣቶች መንገድ ላይ ወጥተው ሳአድ ይወደም እያሉ ጎሮምሳዎችን ያበረታቱ ነበር በዘፍንና በእንቅርሮ በሽላላ ። ታድያ መንግስት ወደም ጎሮምሳዎቹ ሴቶቹን ደፈሯቸው ። ሴቶቹ እኛ ንፁህ ነን እያሉ መንጣጣት ጀመሩ ። ይህ ነው የኢትዬዽያ አጣ ፋንታ እነዚህን ጋለሞታ ስካራም ቄሶች ካላቆምናችው። እነሱን ተከትለን ገደል መግባታችን ነው።

አገር አትበጥብጡ መባል አለባቸው ጉዳይ ካላቸው በፍርድ ቤት ይታያል ጉዳያቸው ። ውጣቱን ስራ ፍቱን ይዘው ግን በስላማዊ ስልፍ ስም አገር እንዳይሳጡን መጠንቀቅ አለብን። ወጡ እንደጣፈጠለት ሴት ማንም ተነስቶ ይለፈልብናል ማይክ አገኘሁ ብሎ። ቶሽ መባል አለበት ።

Post Reply