Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ ቅርፅ ብቅ አለ! የትግራይና የአማራ ክለቦች እንዳይገናኙ እንደተደረገ ይነገራል::

Post by Abaymado » 16 Sep 2019, 14:15


ከአሁን ዓመት ጀምሮ ሊጉ 24 ቡድኖች የሚሳተፉበት ክለቦችን ያቀፈ ይሆናል::
በምድብ አንድና በምድብ ሁለት ተከፍሏል::
በምድብ አንድ
1. መቀሌ ከነማ
2. ጊዮርጊስ
3. ጅማ አባጅፋር
4. መከላከያ
5. ወልዋላው
6. ወላይታ ዲቻ
7. ሽሮ
8. ደደቡ
9. ወልቂጤ
10. ሰበታ
11. ሆሳእና
12. ኢኮስኮ
በምድብ ሁለት:
1. ሲዳማ ቡና
2. ፋሲል
3. ሐዋሳ
4. ባህርዳር
5. ኢትዮጵያ ቡና
6. አዳማ
7. ድሬዳዋ
8. ደቡብ ፖሊስ
9. ለገጣፎ
10. መድን
11. አርባምንጭ
12. ነቀምቴ
ናቸው::
እንድደምታየው ምድብ ሁለት ጠጣር ይመስላል::
ከምድብ አንድና ከምድብ ሁለት ያሸነፈ : በገለተኛ ሜዳ ለዋንጫ ይጋጠማሉ::
ቡና እና የአማራ ክለቦች ከአጋሜ ክለቦች እንዲርቁ ተደርገዋል::

ምንጭ: ሶከር ኢትዮጵያ