Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33297
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

###WOW###:Video Of:--Agames Backstabbed Us Eritreans In Z Back But By Z Strong Will Our Ppl Eritrea Is Back!WEEY GUUD!

Post by tarik » 16 Sep 2019, 12:52

Last edited by tarik on 16 Sep 2019, 13:43, edited 1 time in total.


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ###WOW###:Video Of:--How Agames Backstabbed Us Eritreans In Z Back But By Z Power Of Our Ppl Eritrea Is Back!WEEY GU

Post by Ethoash » 16 Sep 2019, 13:27

ምናባህ ታመጣለህ እንኳን ከውኋላ ወርቃማዎቹ ያስገቡልሀል ምን አባህ ታመጣለህ።
አንድ ግዛት ስጥተው ለራሳቸው ጠቅላላ ኢትዬዽያን ወስዱ ምን አባህ ታመጣለህ
አስብን የግመል ውሃ መጠጫ አረጉት ምን አባህ ታመጣለህ
አንዴ ኩሩ የነበረውን ሕዝብ አዋረደው ለስደት ዳረጉት፤ ምን አባህ ታመጣለህ
ቀይ ባህርን አናስነካም እንዳላቹህ ዜጋቹሁን የቀይ ባህር እራት አደረጉት ምን አባህ ታመጣለህ።
ቁም ነገሩ እኮ በጅረባ አይደለም በፊለፊትም በጩቤ ጀርባህ ላይ ብቻ አይደለም ደረትህንም አሉት ምን አባህ ታመጣለህ

ሁለት ሚሊዬን ሚስክን እንጦሮንጦስ አስገብተህ ከማመክን በስጠቀር። ለፍልፍ ማንም አይከለክልህም ። ልብ ካለህ ደግሞ ደንበራን ተሻገር።

Post Reply