Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የመንጋ ጋላቢዎች ፤ ተመከሩ ተመከሩ ተመከሩ ካለዚያ ግን መከራ ይመክራችኋል!! የመለማመጫው ሰአት ሙልጭ ብሎ አልቋል!

Post by TGAA » 15 Sep 2019, 19:05

ህሊና ደሳለኝ ግጥም ይህንን ያህል ማጓራት በጎሰኞች መንደር ያስከተለበት ምክንያት ፤ የግጥሙ አድራደር ውብት ማራኪ ስላለሆነ አልነበረም፤ የውብ ቃላቷ አመራረጧም አልነበረም፤ ስለኢትዮጵያዊያን ስነልቦና እንድ ጥጥ በትና በማወቋም አልነበረም፤ የእዬዬው መሰረቱ ፤ የደረት መምቻ ምክያቱ ህሊና ሊጋልቡበት ያሰቡት፤ አእምሮ የሌለውን፤ ሀይ ሲሉት ሳይጠይቅ የሚጋልበው የመንጋ ሰራዊት ለምን ተሽፍኖ ተከብሮ አይቀመጥም፤ ስለማንነቱ ገልጻችሁ አትንገሩብን፤ ለምን ይህ ሊጋልቡበት ያሰቡት የቄሮ መንጋ እየጋለብንበት ቢያሻን ሀገር እናፈርስበታለን ፤ካለዚያ ደግሞ ከወያኔዎች ጋር ተባብረን አራት ኪሎ እንገባበታለን ብለው ያዘጋጁት ፤ጥያቄ የማይጠይቅ ፤ አጥፋ ሲሉት የሚያጠፋ፤ አውድም ሲሉት የሚያወድም ሀይል ክብር ተነካ ነው ብለው ነው፡ ቄሮ እውነተኛ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ቢሆንማ ኖሮ ፤ የፖለቲካ ፕሮግራሙን ይዞ ወጥቶ ፤ የፖለቲ ቅስቀሳን አድሮጎ ፤ የኦሮሞንም ይሁን የሌላውን ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ይዞ ይንቀሳቀስ ነበር፤ ነገር ግን አይምሮውን ለነጀዋርና ለነ ጸጋዬ አራርሳ አስረክቦ ልክ እንደ ፓአፖቨ ውሻ ደውል ሲደውል ለጥፋት የተዘጋጀ ቡድን እስከሆነ ድረስ ሌላ ስም ሊሰጠው አይችልም ከመንጋ በስተቀር፤ ስለመንጋ ሶክራቲስ 2000 አመት በፊት እንዲህ ብሎ ነው ያስመጠው “A disorderly mob is no more an army than a heap of building materials is a house” እንደ በቀለ ጋርባ አይነቶቹ አፋቸው ገና ሲከፈት የሚወጣው አተላ ሰው በማፈር እንዲደበቅ የሚያስገድዱ ሰዎች ፤የቋንቋ ምሁራን ነን ብለው እራሳቸውን ሲኮፍሱ፤ ገና ሀያ አመቷን በቅጡ ያለጣጣምቸ በመንጋ ማሰብ ጥፋት እንጂ ልምት እንደሌለው በመጠቆሟ የኦሮሞን ትልቅ ህዝብ ተናገረች ብሎ እሪ ከረዮ ማልታቸው ምን ያህል የጫጨ አእምሮ እንዳላቸው ነው የሚያሳየው ፡፡ መንጋ አያስ ሁሌም አያስብም ይነዳል እንጂ ፤ ስለዲሞክራሲ ያነበበ ማንኛው ሰው መንጋን ወፈፌነት የጥፋት ሀይል መሆኑን ማወቅ ትምህርትም አይጠይቅም ፡፡ Social justice is a cancer social justice means you are ruled by whatever the mob does , what social justice does is destroy individual responsibility ። Rafael Cruz እንደነጀዋር አይነቶች የመንጋ ነጂዎች ፤ህግ ለጥፋት የሚያሰማሩትን ሀይል እንዲጠይቀው አይፈልጉም ፤ ወንጀል አሰርተው ወንጀሉ ተሸፋፍኖ እስከቀረ ድረስ እነርሱ በጣም ጉልበት ያላቸው ይሆናሉ ፤ ህጉ ግን በግለሰብ ደረጃ ተጠያቄ ካደረገ የወንጀሉ ሰንሰለት እነርሱም ጋር ስለሚያደርስ ሁሉም ሰው መንጋ እንዲያመልክ ነው የሚፍልጉት ፡፡
እነጀዎር የኢትዮጵያዊያንን ትግስት እንደፍርሀት ከቆጠሩ በጣም ውለው አድረዋል ፤ ህሊና በግጥሟ ከሶስት አራት ቃላት ባልበለጠ (warning shot) የማስጠንቀቅያ ተኩስ የሰጠ መልክት ያስተላለፈቸው ፤ አሁን የልብ ልብ አግኝተው ፤ ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር የለችም ፤ ቤተክርስቲያናቸሁን እናፈራርሰዋለን፤ ከሰፍራችን ዉጡ እያሉ በጣም ተብተዋል፤ የህሊና ምልክት በቀጥታ እንዲህ ነው መልስ የሚሰጠው፡ የኢትዮጵያንን ትህትና እንደ ድክመት ተሳስታችሁ አትውሰዱ ፤ እኛ ለሁሉም ትሁትና ታጋሾች ነን ፤ ነገር ግን እኛ ላይ በትእቢት ተነስታችሁ ግፍ ለመስራት ከተነሳቸሁ ፤ ደካማ በሚለው ቃል አይደለም ስለኛ የምታስታውሱት፤ ተጠንቀቁ፤
There in the palace while Helina was reading the poem the look at Derartu Tulu’s face tells for all to see what Ethioponess is all about, right across Derartu’s table is the face of the minister of finance Adanech Abebe- a face of a barely covered resentment—interesting --leading the people you resent ? tribal sewage.

mollamo
Member
Posts: 608
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: የመንጋ ጋላቢዎች ፤ ተመከሩ ተመከሩ ተመከሩ ካለዚያ ግን መከራ ይመክራችኋል!! የመለማመጫው ሰአት ሙልጭ ብሎ አልቋል!

Post by mollamo » 15 Sep 2019, 19:41

It is about time to stop this crying Gallas. I think they felt empowerd and it is BECAUSE of the appeasement from the unity side.

Post Reply