Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5572
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የማኅበራዊ፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ የ1660 ዓመታት legal document በመጽሃፍ ታትሞ ለህዝብ ቀረብ!!

Post by Maxi » 12 Sep 2019, 04:47

የ1660 ዓመታት legal document የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የማኅበራዊ፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ በመጽሃፍ ታትሞ ለህዝብ ቀረብ!!
Achamyeleh Tamiru

በቅርብ ቀን. . .

ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በትኩረት ካጠናኋቸው የኢትዮጵያ ታሪክ አምዶች መካከል የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የመልክዓ ምድርና ማኅበራዊ ታሪክ አንዱ ነው።ይህ ከአክሱም ዘመን ጀምሮ ሕወሓት ወደ ሥልጣን እስከመጣበት ድረስ ባሉት 1660 ዓመታት ውስጥ የነበረውን የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የመልክዓ ምድርና ማኅበራዊ ታሪክ አንድ በአንድ አጥንቼ በመጽሐፍ መልክ ያዘጋጀሁት የታሪክ መጽሐፍ ተጠናቅቆ በአሁኑ ወቅት በሕትመት ላይ ይገኛል። 430 ገጾች ያሉት ይህ የምርምር መጽሐፍ የ1660 ዓመታትን የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የመልክዓ ምድርና የማኅበረሰብ ታሪክ በሚያረጋግጡ ከ660 በላይ የታሪክ ማስረጃዎች የዋጀ ነው።

መጽሐፉ በአክሱም ዘመን የነበረውን የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የመልክዓ ምድርና ማኅበራዊ ታሪክ ከሚያረጋግጡት የዐፄ ኢዛና የዐፄ ካሌብ የድንጋይ ላይ ጽሑፎች ጀምሮ በኋለኛው ዘመን የትግራይ ተወላጅና ገዢዎች የነበሩት እነ ዐፄ ዮስጦስ፣ የዘመነ መሳፍንቱ ራስ ሚካኤል ስሑል፣ ራስ ወልደ ሥላሴ ክፍለየሱስ፣ ዐፄ ዮሐንስ፣ በዐፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት የኖሩ የትግራይ አለቆችና በዚህ ዘመን የኖሩት የትግሬው የታሪክ ጸሐፊ ደብተራ ፍሥሓጊዮርጊስ ዓቢየዝጊ፣ በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን የምዕራብ ትግራይ ገዢ የነበሩት ደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ባርያ ጋብርና በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የትግራይ አበጋዝ የነበሩት ደጃዝማች በላይ አባይ በየዘመናቸው ስለወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የመልክዓ ምድርና ማኅበራዊ ታሪክ የሰጡትን ምስክርነት ይዟል።

በመጽሐፉ ውስጥ ከቀረቡት ዶሴዎቹ መካከል የትግሬ ተወላጁና ኢትዮጵያን ከ1703 ዓ.ም. - 1707 ዓ.ም. የገዙት የዐፄ ዮስጦስ ታሪከ ነገሥት፤ ዐፄ ዮሐንስ ሁለት ጊዜ የጻፉት ደብዳቤና አንድ ጊዜ ያስነገሩት አዋጅ፤ በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን የምዕራብ ትግሬ ገዢ የነበሩት ደጃዝማች ገብረ ሥላሴና በዐፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት የኖሩት የትግሬው ደብተራ ፍሥሓጊዮርጊስ ዓቢየዝጊ በትግርኛ ቋንቋ በጻፉት «ታሪኸ ኢትዮጵያ» መጽሐፋቸው ውስጥ ስለ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የመልክዓ ምድርና ማኅበራዊ ታሪክ የሰጧቸው ምስክርነቶች ዋናዋናዎቹ ናቸው።

ከሰነድ የታሪክ ማስረጃዎች በተጨማሪ መጽሐፉ ሳይንሳዊ የታሪክ ማስረጃዎችንም አካቷል። በዚህ መጽሐፍ ከተካተቱት ሳይንሳዊ የታሪክ ማስረጃዎች መካከል ዋናው በጎንደር ዘመን የተገነባውና ወልቃይት ውስጥ የሚገኘው የቤተሙሎ ቤተመንግሥት የአርኪዎሎጂ ምርምር ውጤት ነው።

ከዚህ በተጨማሪ በመጽሐፉ ከሕወሓት ዘመን በፊት ባሉት አራት መቶ አመታት ውስጥ ማለትም ከ1591 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1983 ዓ.ም. ድረስ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራን የገዙ አስተዳዳሪዎች በሙሉ ስም ዝርዝራቸውና የገዙበት ዘመን ከነ ትውልድ ሐረጋቸው አንድ በአንድ ከነማስረጃው ቀርቧል።

ከደጃዝማች ውቤ ኃይለ ማርያም ጀምሮ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት መጨረሻው ድረስ የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ አስተዳዳሪ የነበሩትና ታሪካቸው ያልተነገረላቸው የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ አርበኞች ማንነትና የፈጸሙት ጀብዱ ታይተው ከማይታወቁ ልዩ ፎቶግራፎቻቸውጋር በመጽሐፌ ውስጥ ተካቶ ይገኛል።

ሕወሓትና የሕወሓት ፕሮግራም አቀንቃኞች [ፈረንጆችን ይጨምራል] በመጽሐፍ መልክና በድረ ገጽ ባሰራጯቸው አርቲክሎቻቸው የጻፏቸው የፈጠራ ታሪኮችና በሽምግልና እድሜ የሚገኙ ታዋቂ የትግራይ ሰዎች ጭምር በድምጸ ወያኔ ቴሌቭዥን እየቀረቡ ስለ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ የሰጧቸው የውሸት ምስክርነቶች በሙሉ በተፈተጉ የታሪክ ማስረጃዎች ተንጓልለው የቀረበበት የታሪክ እውነት ከዶሴ በተጨማሪ በተለያዩ ዘመናት በኖሩ የትግራይ ሰዎች ጭምር በተዘጋጁ ታሪካዊ ካርታዎችና ታሪካዊ ፎቶግራፎች ተደግፎ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ቀርቧል።

ባጭሩ መጽሐፉ የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የማኅበራዊ፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ የ1660 ዓመታት legal document ነው።

በቅርብ ቀን ይጠብቁ!


Abdelaziz
Member+
Posts: 8544
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የማኅበራዊ፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ የ1660 ዓመታት legal document በመጽሃፍ ታትሞ ለህዝብ ቀረብ!!

Post by Abdelaziz » 12 Sep 2019, 05:00

Dinqiem metshaf, qomaxAmharu maxit, you must stop believing their lies, fictions will not make change. After all you are gonna lose more Tigrean historical territory that is still occupied by the weradaGonderabitches like your E-Chamyalew leflafi yeset lij half-baked historian who sticks his fingers in everything . Angereb is our border. And you must know "history" of Riste-Gult blah, blah was not how the kilils were made. If it was based on history, today the so-called Amharu Kilil would be a small region in and around Gayint and Delanta-Dawnt. Get lost you werada qomaxAmharu yeset lij. Oromo will so'domise you royally as you fix your bloody dirty eyes staring on Tigray out of sheer inexplicable envy.
Werada midgets, you wannabe like Tigreans, but you can't be like Tigreans. Is the video in your house? Why is Yoni Magna there? Did he not say he hates Amharu? He was seen first but then he hid his ugly head kkkkkkkkk weeeeeeey guud belet Tarik .

Selam/
Member
Posts: 3044
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የማኅበራዊ፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ የ1660 ዓመታት legal document በመጽሃፍ ታትሞ ለህዝብ ቀረብ!!

Post by Selam/ » 12 Sep 2019, 07:01

Werada woyane rat - Didn’t I tell you not to use your family vocabularies in public? And now you revealed one more thing to me: you’re not ye-set lij. You are rather ye-wond lij, in essence an offspring of a sodomy. No wonder you’re unscrupulous, wicked & villainous. KIFU!
Abdelaziz wrote:
12 Sep 2019, 05:00
Dinqiem metshaf, qomaxAmharu maxit, you must stop believing their lies, fictions will not make change. After all you are gonna lose more Tigrean historical territory that is still occupied by the weradaGonderabitches like your E-Chamyalew leflafi yeset lij half-baked historian who sticks his fingers in everything . Angereb is our border. And you must know "history" of Riste-Gult blah, blah was not how the kilils were made. If it was based on history, today the so-called Amharu Kilil would be a small region in and around [deleted] and Delanta-Dawnt. Get lost you werada qomaxAmharu yeset lij. Oromo will so'domise you royally as you fix your bloody dirty eyes staring on Tigray out of sheer inexplicable envy.
Werada midgets, you wannabe like Tigreans, but you can't be like Tigreans. Is the video in your house? Why is Yoni Magna there? Did he not say he hates Amharu? He was seen first but then he hid his ugly head kkkkkkkkk weeeeeeey guud belet Tarik .

Abdelaziz
Member+
Posts: 8544
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የማኅበራዊ፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ የ1660 ዓመታት legal document በመጽሃፍ ታትሞ ለህዝብ ቀረብ!!

Post by Abdelaziz » 12 Sep 2019, 07:56

Selamawit, anchi tilam waragay bi'tch, you should know I'm the master of your masters, the gudelaAmharu like midget maxit. We know Waragays like you deliver their children through their heavily So'domized Anu'zzi, I'm pretty sure some Ejolies are now bustinng you gi'matam waragay rearend like they are gangbanging the ugly frog waragay manbi'tch called Birmatu. Go kill yourself, you bi'tch, I will not allow you to su'ck my di'ck even iif it was to be the end of the world otherwise.
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 1372
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ የወሰን፣ የማኅበራዊ፣ የአስተዳደርና የመልክዓ ምድር ታሪክ የ1660 ዓመታት legal document በመጽሃፍ ታትሞ ለህዝብ ቀረብ!!

Post by Za-Ilmaknun » 12 Sep 2019, 11:28

This great work by Achamyeleh will hopefully lay bare the facts for those who might have slight doubt about the history of the occupied lands. It isn't for lack of evidences and historical facts that WolQait and Raya are still under occupation. No amount of historical evidences will convince the TPLF hate mongers to relinquish the historical Amara lands that they occupied. They will have to be spoken in the only language they understand. Time will tell for how long the genocide they perpetrated on the amara people will be covered up. In the end, however, they will be hold accountable.

Post Reply