Page 1 of 1

@Ortho T Amhara: በከንቱ አትጩሁ፣ ኦሮሞ ካልረዳችሁ በቀር ከአማራ የሆነ ጀግና ስላሌላችሁ አያዋጣችሁም ያልናችሁን አስታውሱ። የአማራ ነውጠኞች ሰልፍ ያሉትን ሰርዘዋል። ሳቁባቸው!

Posted: 11 Sep 2019, 13:30
by AbebeB
በከንቱ አትጩሁ፣ ኦሮሞ ካልረዳችሁ በቀር ከአማራ የሆነ ጀግና ስላሌላችሁ አያዋጣችሁም ያልናችሁን አስታውሱ። የአማራ ኦርቶዶስ ነውጠኞች ሰልፍ ያሉትን ሰርዘዋል። ሳቁባቸው!

“ሮጦ ማምለጥ እያለ መፈናከትን ምን አመጣው?” የአራዳ ልጅ

የአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ የፖለቲካ ክንፍ የሆነው ማህበረ ደብተራ የኦሮሞን ዱላ ማን ይቋቋማል ሲል ይጠይቃል። ፕ/ር መስፍን እኮ መክሮናል፤ የኦሮሞ ሕዝብን ስለማትችሉ ይቅርባችሁ፣ በላይ ዘለቀ እኮ ኦሮሞ መሆኑን አትዘንጉ ብሎናል በማለት ግንዛቤ ፈጥሮአል።

በመሆኑም የኦሮሞ ቤተ ክህነት ብቻም ሳይሆን የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ቅዱስ ሲኖዶስ ሊያቋቁሙም ይችላሉ፣ እኛ ምን አገባን በሚል ስሌት ሰልፍ እንወጣለን ያሉትን ሰርዘዋል። መልካም ነው፣ እኛም የመከርናችሁ ይህንኑ ነው። አማራ ከመንጫጫት በላይ የኦሮሞ ሕዝብ ሽናሻ ወይም ቅማንት ስላልሆነ ደጋግማችሁ ማሰባችሁ ልክ ናችሁ። ሌላ ወነ ለሌለው ሰላም መሻት እርድና ነው ብለናል።

Link: https://www.satenaw.com/amharic/archives/70551

Re: @Ortho T Amhara: በከንቱ አትጩሁ፣ ኦሮሞ ካልረዳችሁ በቀር ከአማራ የሆነ ጀግና ስላሌላችሁ አያዋጣችሁም ያልናችሁን አስታውሱ። የአማራ ነውጠኞች ሰልፍ ያሉትን ሰርዘዋል። ሳቁባቸ

Posted: 11 Sep 2019, 17:15
by AbebeB
ባልዲ ራስ (Mamo biccu) also postpone its scheduled press release.

https://mereja.com/amharic/v2/145753