Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33287
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Agame Mehari Yohanes Tells Sihul Nebieu Don't Trust Amharas, But Nebieu Calls Mehari Spy Of Sebhat Nega!WEEY GUUD!

Post by tarik » 03 Sep 2019, 20:33

Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/10001353513139 ... 214021010/. Weyy neger tegar yegermekaeyu :lol:

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: Agame Mehari Yohanes Tells Sihul Nebieu Don't Trust Amharas, But Nebieu Calls Mehari Spy Of Sebhat Nega!WEEY GUUD!

Post by Maxi » 03 Sep 2019, 20:49

""ትግራይ ሆነን አናውቅም" የ70 እንደርታ ተወላጆች WEEY GUUD!!! :lol: :lol: :lol:

"ገና ትግራይ የምትባል አገር እናጠፋታለን ትግራይ ሆነን አናውቅም"

በማለት ዝርዝር ወሬውን የሚቀጥለው ህወሓት በከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የከተታት የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና መምህር እንዲሁም ደራሲ የሆነውን ነብዩ ስሑል ሚካኤል በትግራይ ወጣቶች በተለይ ደግሞ የ70 እንደርታ ተወላጆች ልብ ውስጥ መግባትና ተቀባይነቱ ከፍ ስላለ የእርሱን ስም ለማጠልሸት ባልዋለበት ለማዋል የአቦይ ስብሐት ድርጅት ገንዘብ መድቦ በነብዩ ስሑል ሚካኤል ስምና ፎቶ ፌስቡክ በመክፈት በጣም አስደንጋጭ ውሸትና አሉባልታ በማስተጋባት የተሰማራው ይሄ ከስር ያለው ፌስቡክ ነው የሚገርመው መከፈቱ ብቻ አይደለም ትንሽ ለማገናዘቢያ የሚሆን ህሊና ህወሃት ያልተወላቸው መንጋዎች ይህንን አምነው ነብዩ ብሎታል ብለው በብዛት ሼር እያደረጉ ስመለከት የምለው ባጣ በቁማቸው ነብስ ይማር አልኩኝ።



Post Reply