አቶ ጌታቸው ረዳ ይናገራል።
" ከ28 ዓመት በኋላ ያደጉ ፖለቲከኞች ህገ መንግስቱ አማራን አይወክልምና ይጣል ይላሉ።
በነገራችን ላይ ይህ ህገ መንግስት ነው አማራ መኖሩን ለመጀመሪያ ጊዜ አምኖ የተቀበለው።
ከዛ በፊት አማራ የሚባል ነበር እንዴ? እኔ ግን በእጃችን ያለው የመጫወቻ ሕግ እሱ ነውና እሱን ይዘን ብንጫወት ባይ ነኝ።
… ኢትዮጵያም፣ በኢትዮጵያ ያሉ ማንነቶችም በጋራና በእኩልነት መቀጠል አለባቸው።
ብሄሮችን የማትቀበል ኢትዮጵያ በአዋጅ ሳይሆን በሁኔታዎች ተገድዳ መፍረስ ትችላለች።
ኢትዮጵያ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ 40 ጊዜ ስሟ ተንስቷልና ቅድስት ነች፤ ምትሃት ነች የሚሉ አሉ።
ሶርያ ከ150 ጊዜ በላይ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጠቅሳለች፤ ያ ግን አሁን ካለችበት ሁኔታ አላዳናትም።
ፕራክቲካል መሆን አለብን።
ታላቂቷ ኢትዮጵያ ማንም አይነካትም በማለት ሃገር ማዳን አይቻልም።
አቶ ልደቱ አያሌው አሃዳዊነትን የሚመርጥ የለም፤ የታሉ ይላል። ሚድያው ምንድ ነው እያለ ያለው? በጂኦግራፊ የተመሰረተ ፌደራሊዝም አይደለም እንዴ እየተሰበከ ያለው?
በዚህ በአዲስ አበባ የሚኖሩ አሮሞዎች በቋንቋቸው መጠቀም ካልቻሉ ህመማቸውም ቋንቋቸውም ተሸክመው ለመኖር ይገደዳሉ።'' -አቶ ጌታቸው ረዳ
-
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
-
- Member
- Posts: 2087
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Re: ይህ ህገ መንግስት ነው አማራ መኖሩን አምኖ የተቀበለው። [አቶ ጌታቸው ረዳ]
አቶ ጌታቸው እርሶ ራሶ የግዢ ትግሬ ሆነው ሲያበቁ እንዴት እንዲህ ይላሉ?
-
- Member+
- Posts: 6322
- Joined: 28 Apr 2018, 00:31
-
- Member
- Posts: 2087
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Re: ይህ ህገ መንግስት ነው አማራ መኖሩን አምኖ የተቀበለው። [አቶ ጌታቸው ረዳ]
አንተ ጉድ ሳትል እደር እንጂ ጌታቸው የራያ ተወላጅ ነው። ልክ እንደ ጓል ጎላ ጌታቸውም የሚፈለገው የራያን ትግሬነት ለማማባበል እንጂ እሱ ተፈልጎ አይደለም።
በቅርቡ የቀመሰውን ቦክስ ደሞ አትርሳ!!!
ጉድ በል!!!!
በቅርቡ የቀመሰውን ቦክስ ደሞ አትርሳ!!!
ጉድ በል!!!!
-
- Member+
- Posts: 6322
- Joined: 28 Apr 2018, 00:31
Re: ይህ ህገ መንግስት ነው አማራ መኖሩን አምኖ የተቀበለው። [አቶ ጌታቸው ረዳ]
This is funny.
Why don't you folks tell us what your Demawi Maninet is rather than talking staff you do not know about.
Demawi Maninet is best word ABN contributed lately.
Tell us what your Demawi Maninet is. Getatchew Reda does not need to manufature he comes from society that has written history for last 2000 years with one alphabet.
He can come to Axum and read what his ancestors wrote 2000 years ago.
Tell us yours which is yeaf tarik yeaf tewlid tarik...
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ይህ ህገ መንግስት ነው አማራ መኖሩን አምኖ የተቀበለው። [አቶ ጌታቸው ረዳ]
Is there anybody who is confused as I am ? No , maybe it is Getachew who is confused . Getachew used to tell us how the TPLF fought and defeated the Amhara’s domination. Now , he is saying we are joking guys the Amharas did not exist before we wrote them in the constitution . Axumawi , if you really care about this guy drag his [deleted] to Amanuel hospital in Addis. He needs help.
-
- Member
- Posts: 2087
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Re: ይህ ህገ መንግስት ነው አማራ መኖሩን አምኖ የተቀበለው። [አቶ ጌታቸው ረዳ]
Do I need to remind you of what Hatse Yohenes said about the Raya people. Look for his mails to the queen of England. You will definitely see that Raya are not Tigray.
Axumawi wrote: ↑25 Aug 2019, 19:35This is funny.