Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ራፕ ሙዚቃ አዲስ አይነት

Post by Horus » 25 Aug 2019, 02:42

ለነገሩ መስቀል እየመጣ ስለሆነ ሙዚቃዎች በብዛት ይወጣሉ

ኤቦ ወይም ዬቦ ማለት ይሁን ማለት ነው ። ግዕዝ ነው ቦ ማለት ነው። ላለ ማለት ላይ፣ ታላቅ፣ በላይ ማለት ነው።