Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ገራሚ ኩነቶች! ብአዴንና ኦህዴድ እንደገና ወደ ሽኩቻ እየገቡ ነው! ዩሐንስ ቧ ያለው “ወሎ የአማራ ነው ” አለ!

Post by Abaymado » 23 Aug 2019, 11:03


አቶ ዩሐንስ ቧ ያለው በአሸንዳ በዓል ላይ ተገኝተው አስደናቂ ንግግር አድርገዋል:: የአማራ መዲና የሆነችውን ወሎን; አንዳንዶች እንደፈለጉ የራሳቸውን ፍላጎት ሌላው ላይ ለመጫን በመሞከር : የተዛባ መልክት እናዳስተላለፉ ገልፀዋል::
እንዲህ ብሏል:
“የአማራን አንድነት እናጠናክር:: አንዳንዶች የወሎን የአማራ መአከልነት ዘንግተው ሌላ ማንነት ሊሰጡ የሚሞክሩ ሕልመኞችና ወፍ ዘራሽ ፈላስፎች ተነስተዋል:: ይህም በእኛ ላይ የሚያሴሩ አካላት አሁንም ተደራጅተው እንዳሉ የሚታወቅ ቢሆንም ግን መቼም አይሳካላቸውም:: ”


ኦህዴድ የትምህርት ሚንስቴር ውሳኔን ተቃዋሟል :: አማርኛ በክልላቸው ማስተማር አይፈልጉም::ይህ ከብአዴን ጋር ሌላ ጦርነት ነው!
ኦህዴዶች የኢህአዲግን መዋሃድ አይደግፉም የሚባል ወሬዎችም እየተናፈሱ ነው::

ጃዋር የሚሚ ስብሃቱን Fm 96.3 መግዛቱን የጋላ አቅትቪስቶች እየዘገቡት ነው:; ችግሩ ለምን አላማ ሬድዮኑን ይጠቀምበታል? በምን ቋንቋስ ያስተላልፋል? ምን ያህልስ አዋጭ ይሆናል?