Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!!

Post by Maxi » 21 Aug 2019, 11:37

ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!! :lol: :lol: :lol: :lol:

"ወያኔ የወደቀችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር
============================
የትግራይ ቁጥር አንድ ባለሃብት አቶ ዳዊት ገ/ሄር ስለ ወያኔ እጅግ የከፋ መፈጥፈጥና በስብሶ እንደነበር ይናገራሉ "የግሪክ አወዳደቅ" በዚህ ሳምንት በአጽንኦት ከተናገሩት የተወሰደ። ሰለሞን ተካልኝ እንዳቀረበው አውራምባ እንደ ዘገባው 🙂

የትግራይ ህዝብ ጦስ ውስጥ እንዲገባም "በሌሎች እንዲጠላ" ያደረገው ወያኔ/ህወሃት ራሱ ነው። ለምን ይካዳል?

መለስ፣ ደጺ፣ ስብሃት፣ ጌታቸው፣ አባይ ... የወያኔ አመራር ከጫፍ እስከጫፍ ሁሉም ለራሳቸው ሲሉ በትግራይ ህዝብ ስም የነገዱ ሌቦች ናቸው። ማንም ንጹህ የለም።

ወያኔ የወደቀችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!

የአውራምባው ታይምስ ዳዊት ከበደ እንዲህ አስቀምጦታል፦ "የህወሓት መሪዎች የተሸነፉት በራሳቸው ጥፋትና ትእቢትና ነው፤ ህዝቡም የዚህ ሰለባ ነው"

ባለሃብቱ ያበጠው ይፈንዳ በማለት እውነታውን አፍረጥርጠውታል። ያው ትህነግ/ህወሓት ጥርስ የሌላት ውሻ ስለሆነች ምንም ማድረግ እንደማትችል ተረድተዋል።

Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 33200
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!!

Post by tarik » 21 Aug 2019, 11:52

Maxi wrote:
21 Aug 2019, 11:37

Good Day Sir

Next time don't use WEEY GUUD before without my permission. I got z video 4 u bro. :lol:

Good Day Sir

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!!

Post by Degnet » 21 Aug 2019, 12:16

tarik wrote:
21 Aug 2019, 11:52
Maxi wrote:
21 Aug 2019, 11:37
ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!! :lol: :lol: :lol: :lol:

"ወያኔ የወደቀችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር
============================
የትግራይ ቁጥር አንድ ባለሃብት አቶ ዳዊት ገ/ሄር ስለ ወያኔ እጅግ የከፋ መፈጥፈጥና በስብሶ እንደነበር ይናገራሉ "የግሪክ አወዳደቅ" በዚህ ሳምንት በአጽንኦት ከተናገሩት የተወሰደ። ሰለሞን ተካልኝ እንዳቀረበው አውራምባ እንደ ዘገባው 🙂

የትግራይ ህዝብ ጦስ ውስጥ እንዲገባም "በሌሎች እንዲጠላ" ያደረገው ወያኔ/ህወሃት ራሱ ነው። ለምን ይካዳል?

መለስ፣ ደጺ፣ ስብሃት፣ ጌታቸው፣ አባይ ... የወያኔ አመራር ከጫፍ እስከጫፍ ሁሉም ለራሳቸው ሲሉ በትግራይ ህዝብ ስም የነገዱ ሌቦች ናቸው። ማንም ንጹህ የለም።

ወያኔ የወደቀችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!

የአውራምባው ታይምስ ዳዊት ከበደ እንዲህ አስቀምጦታል፦ "የህወሓት መሪዎች የተሸነፉት በራሳቸው ጥፋትና ትእቢትና ነው፤ ህዝቡም የዚህ ሰለባ ነው"

ባለሃብቱ ያበጠው ይፈንዳ በማለት እውነታውን አፍረጥርጠውታል። ያው ትህነግ/ህወሓት ጥርስ የሌላት ውሻ ስለሆነች ምንም ማድረግ እንደማትችል ተረድተዋል።

Please wait, video is loading...
Maxi

Good Day Sir

Next time don't use WEEY GUUD before without my permission. I got z video 4 u bro. :lol:

Good Day Sir
Slenezih koshashoch enji sle wejane ema semtenal,game over.getawn yemiawk wesha/The merchant of Venice tez alegn telachaw/Amara/Tigre/Eritrea.Denkoro hezb.Those here beka there is nothing here except anger habo zeyblu seb eyu

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!!

Post by simbe11 » 21 Aug 2019, 13:04

The one thing I hate about the fall of TPLF is the degree of hatred it projected onto the people of Tigray. The people of Tigray never deserve the hates directed at them from multiple fronts. It’s only TPLF that benefits during its regime.
I feel really bad when the people of Tigray are categorized with TPLF. I love Tigray as much as I hate TPLF.

Post Reply