Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33672
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

[BBC] “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

Post by Revelations » 20 Aug 2019, 13:56

Please wait, video is loading...

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: [BBC] “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

Post by Degnet » 20 Aug 2019, 18:47

Stop calling them TPLF,F stands for freedom,be men memezegna new ye netsa awch derejet/front yemibalut,ke enzih leboch ande ye mote ale ende? hafrete bis.Mannm lemasdeset aydelem hager ende company aymeram
Last edited by Degnet on 20 Aug 2019, 18:51, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: [BBC] “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

Post by Ethoash » 20 Aug 2019, 18:50

Revelations .. i told u long time ago you r realbull

ከድሮ ክብርህና ተከታዬች ህ በጣም ቀንሶ እንዲህ ብቻህን ስታወራ ሳይህ በጣም አዛዘንከኝ ። የፈለግህው ያህል ወራዳ ወሬ ለቃቅመህ ብትመጣ በቁም ነገር የሚቆጥርህ አጣ ። ት ዝ ይለኛል ፎረም ተሳታፊ ላንተ ያለው ክብርና ፍቅር ያ ሁሉ ጠፋ።
ብልጣ ብልጥ ሁን አንዳንዴም ቁምነገር እሱም ቢጠፋ ጥሩ ውሬ ይዘህ ከተፍ በል ቀላቅለው ሁሌ መርዶ ይስለቻል ። በዚያ ላይ ያልተረጋገጠ።
ሹክሹክታን እንደማስረጃ የሚቆጥር አንተን ብቻ አየሁ። ነግረውሀል እኮ ሹክሹክታ።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: [BBC] “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

Post by Degnet » 20 Aug 2019, 18:52

Ethoash wrote:
20 Aug 2019, 18:50
Revelations .. i told u long time ago you r realbull

ከድሮ ክብርህና ተከታዬች ህ በጣም ቀንሶ እንዲህ ብቻህን ስታወራ ሳይህ በጣም አዛዘንከኝ ። የፈለግህው ያህል ወራዳ ወሬ ለቃቅመህ ብትመጣ በቁም ነገር የሚቆጥርህ አጣ ። ት ዝ ይለኛል ፎረም ተሳታፊ ላንተ ያለው ክብርና ፍቅር ያ ሁሉ ጠፋ።
ብልጣ ብልጥ ሁን አንዳንዴም ቁምነገር እሱም ቢጠፋ ጥሩ ውሬ ይዘህ ከተፍ በል ቀላቅለው ሁሌ መርዶ ይስለቻል ። በዚያ ላይ ያልተረጋገጠ።
ሹክሹክታን እንደማስረጃ የሚቆጥር አንተን ብቻ አየሁ። ነግረውሀል እኮ ሹክሹክታ።
Ahunma Ze- Shewa meslo new yemitayegn,shew yeblo wa

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: [BBC] “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

Post by Digital Weyane » 21 Aug 2019, 01:26

If the trucks and their cargo of weapons belong to METEC, then it is the property of our Greater Republic of Tigray. We demand the release of our trucks and weapons immediately without condition!

Revelations
Senior Member+
Posts: 33672
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [BBC] “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

Post by Revelations » 21 Aug 2019, 05:06

"METEC will investigate" :lol: :lol: :lol: Best joke of the year!

Please wait, video is loading...

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: [BBC] “በመተማ ዮሐንስ የተያዙት ተሽከርካሪዎች የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ናቸው” የምእራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ

Post by Assegid S. » 21 Aug 2019, 11:06

የትኛውም ነፃ ሃገር ከጥቅሙ አኳያ በድብቅም ይሁን በግልፅ ወታደራዊ ድጋፍ የሚያደርግለት የጎረቤትም ይሁን የሩቅ ሀገር መንግስት ወይንም አንጃ ይኖራል። የእነዚህም መኪኖች መዳረሻ ከዚህ ዓላማ የተለየ ነው ወይንም ደግሞ ከኢትዮጵያ መንግስት እውቅና ውጪ ነው የሚል ግምት የለኝም። የጭነቱ መዳረሻ ኤርትራም ይሁን ካርቱም ወይንም ጁባ ወላ የመኒያ እኔን ግን አሁን እያሳሰበኝ ያለው የመንግስት ንዝላልነትና ከፍተኛ ወታደራዊ ሚስጢር ሊሆኑ የሚችሉ ተግባሮችን እንኳን በብቃት ለመወጣት የሚያስችል መናበብና አቅም ማጣቱ ነው። በየሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ ወታደራዊ ሚስጢር ሊሆን የሚችል መረጃ እንደ ዶሮ ጥሬ ማንም ዘግሮ ሲበትነው ... በሀገርና በመንግስት ላይ ብቻ ሳይሆን ውሎ አድሮም በህዝብ ላይ የሚያደርሰው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ሲታሰበኝ እኛ ወዴት እየሔድን ነው ብቻ ሳይሆን ግብፅስ ወዴት እየመጣች ነው ብዬ አሳሰበኝ። ህዝብና መንግስት መናበብ አቅቶን እንደ ሀገርስ እስከ የት ድረስ መጓዝ እንችላለን?

Post Reply