Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

"ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው" አቦይ ስብሐት ነጋ

Post by Maxi » 18 Aug 2019, 19:38

"ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው"
አቦይ ስብሐት ነጋ
:roll: :roll: :roll:

Kuasmeda
Member+
Posts: 6387
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: "ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው" አቦይ ስብሐት ነጋ

Post by Kuasmeda » 18 Aug 2019, 19:48

This is realy funny! Agames are low IQ and coudn't realise the extent to which the weyane corrupt leaders are playing dirty games at the expence of them :mrgreen: :lol: :mrgreen:
Maxi wrote:
18 Aug 2019, 19:38
"ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው"
አቦይ ስብሐት ነጋ
:roll: :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8532
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው" አቦይ ስብሐት ነጋ

Post by Digital Weyane » 18 Aug 2019, 21:16

የትግራይ ህዝብና እኛ ዲጂታል ወያኔ አንድ ነን፣ የሚለያየን የለም፤ አልተጣላንም። የትግራይ ህዝብ ተስፋ ሰንቆ የህወሃት መሪዎቻችንን ተደብቀው ባሉበት ጫካና ዋሻ ድረስ ምግብ ቋጥሮ በየቀኑ በእግር ተጉዞ "ማዓላትኩም ሓደራትኩም!" እያለ ይጠይቃቸዋል።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20614
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: "ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው" አቦይ ስብሐት ነጋ

Post by Fed_Up » 18 Aug 2019, 21:47

Digital Weyane wrote:
18 Aug 2019, 21:16
የትግራይ ህዝብና እኛ ዲጂታል ወያኔ አንድ ነን፣ የሚለያየን የለም፤ አልተጣላንም። የትግራይ ህዝብ ተስፋ ሰንቆ የህወሃት መሪዎቻችንን ተደብቀው ባሉበት ጫካና ዋሻ ድረስ ምግብ ቋጥሮ በየቀኑ በእግር ተጉዞ "ማዓላትኩም ሓደራትኩም!" እያለ ይጠይቃቸዋል።
ከአዋሽ ወንዝ ያጠመዳችሁት አሳ ይዛችሁ ነው የምጠይቋቸው:: አይይይይ ነገር ኣጋሜ ቅቅቅ

Digital Weyane
Member+
Posts: 8532
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው" አቦይ ስብሐት ነጋ

Post by Digital Weyane » 18 Aug 2019, 22:45

Fed_Up wrote:
18 Aug 2019, 21:47
Digital Weyane wrote:
18 Aug 2019, 21:16
የትግራይ ህዝብና እኛ ዲጂታል ወያኔ አንድ ነን፣ የሚለያየን የለም፤ አልተጣላንም። የትግራይ ህዝብ ተስፋ ሰንቆ የህወሃት መሪዎቻችንን ተደብቀው ባሉበት ጫካና ዋሻ ድረስ ምግብ ቋጥሮ በየቀኑ በእግር ተጉዞ "ማዓላትኩም ሓደራትኩም!" እያለ ይጠይቃቸዋል።
ከአዋሽ ወንዝ ያጠመዳችሁት አሳ ይዛችሁ ነው የምጠይቋቸው:: አይይይይ ነገር ኣጋሜ ቅቅቅ
አንተ ወንዝ የሎሽ ዱቄታም፡ ፈረንጆች ለኛ ዲጂታል ወያኔ በሰጡት እርዳታ ቀንተህ ነው የምትፍጨረጨረው?? ፈረንጆች ለ27 አመታት የታሸገ አሳ በእርዳታ እየሰጡ አበሉን። ለሕይወት ዘመናችን እንዲጠቅመን ግን አዋሽ ወንዛችን ድረስ ወስደው አሳ ማጥመድ አስተማሩን። በአሁኑ ወቅት አሳ ማጥመድ በትግራይ እውቅናን ያተረፈ ተወዳጅ ስፖርት ለመሆን በቅቷል። ፈረንጆቹ "ፊሺንግ ስፖርት" ይሉታል፣ እኛ ዲጂታል ወያኔ ደግሞ "አዋሽ ወንዚ ወሪድካ ዐሣ ምሕናቕ" እንለዋለን።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: "ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው" አቦይ ስብሐት ነጋ

Post by Degnet » 19 Aug 2019, 02:34

Maxi wrote:
18 Aug 2019, 19:38
"ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው"
አቦይ ስብሐት ነጋ
:roll: :roll: :roll:

Kemakatkum zbele ferah abti kebabi kesab zelo zfreho neger yelen.Three of you,human garbage,with no blood of nobility

Post Reply