Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Poll: የደርግ ይሻላል ወይስ የወያኔ የትምህርት ፖሊሲ ? Which educational policy is best weyne or derge?

You may select 1 option

 
 
View results

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Poll: የወያኔ የትምህርት ፖሊሲ ትውልድ ገዳይ ነው? የደርግ ይሻላል ወይስ የወያኔ? Which educational policy is best weyne or derge?

Post by Abaymado » 18 Aug 2019, 03:39


እንደሚታወቀው የወያኔ የትምህርት ፖሊሲ ሲበዛ ግራ አጋቢ ነው:: በተለይ ደሞ የአስራ ሁለተኛ መልቀቅያ ፈተናውና ውጤት አሰጣጡ ግራ አጋቢ ነው::
ለምን?
አንድ ተማሪ ከሰባት የትምህርት አይነቶች ከፍተኛውን ሲያመጣ እልል ይባላል:: ወይም ግሳንግስ የትምህርት አይነቶች ተደምረው እንደትልቅ ነጥብ ይቆጠራሉ:: ለምሳሌ የ civics ትምህርት ተቆጥሮ አንድን ተማሪ ከሌላው ከፍ ሊያረገው ይችላል:: ይሄ ትልቅ ስህተት ነው::
የደርግ እንዴት ነበር?
አንድ ተማሪ አራት ነጥብ የሚያመጣው: አምስት ኮርሶችን A ሲያመጣ ነው:: ግን ከአምስት ኮርሶች ሂሳብና እንግሊዘኛ መካተታቸው ግዴታ ነው:: ስለዚህ አንድ ተማሪ እንግሊዘኛንና ማትስን ይዞ ሌላ ሶስት ተጨማሪ ኮርሶች ይጨምራል::
የወያኔ ግን ማትስ ዜሮ ሆኖ civics እና ሌላ ቅዋንቅዋ ሊያነሳው ይችላል:: እናም በቀጥታ ወደ ዩኒቨርስቲ መግባት ይችላል::