Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 11120
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Ashenda In Amhara:-- I Like Z Amhara Ashenda Better Than Z Fake Cursed-Land-Tigray Ashenda!!! WEEY GUUD !!

Post by Abere » 17 Aug 2019, 20:08

በጣም እናመሰግናለን! ወደ ኋላ በልጅነት ዘመኔ ስሰማ የነበረውን ትውስታ አመጣብኝ በተለይ ደግሞ የአሸንግድዬ ቅጠል ከሚበቅልበት እና አበባው ንቦችን ከሚስብበት የሣር ሜዳ ሳስበው።
ያ የማነው ጋሻ- ከመከታው ላይ ፣
የእገሌ አባበሉ -የጣምራ ገዳይ።
ያ የማነው እንዝርት - ከመከታው ላይ፣
የወይዘሮ እመቤት- የቀጭን ፈታይ።

እዬ ተባለ ሲጨፈር እንድህ በዐደባባይ በተለይ በሰሞነ በፍልሰታ ለማርያም ኃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ ሲሰማ መልካም ነው።

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Video Of: Ashenda In Amhara:-- I Like Z Amhara Ashenda Better Than Z Fake Cursed-Land-Tigray Ashenda!!! WEEY GUUD !!

Post by Halafi Mengedi » 17 Aug 2019, 20:15

They are not Amhara, they are pure Agew Soqota and used to be Tembien woreda and the Agew played with the Tigrayans Tembien but Ashenda is not Agew culture. Amhara is just lost tribe in Africa cannot show their own everything copy from Tigray.
Mugumbah Nzer'ee Issayas Ameley???

Abere
Senior Member
Posts: 11120
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Ashenda In Amhara:-- I Like Z Amhara Ashenda Better Than Z Fake Cursed-Land-Tigray Ashenda!!! WEEY GUUD !!

Post by Abere » 17 Aug 2019, 20:28

@መንገድ ኣላፊ፣

እንዴት ነው ነገሩ እነኝህ ታዳጊዎች የሚጫዎቱትን የአሸንዳ ዘፈን እኮ በበርካታ የአማራ ቦታዎች ይጨፈራል። በሰቆጣ ይሁን ከሰቆጣውጭ። ያደግንበትን ልታጭበረብሩ መሞከር ክፉ ሌብነት ነው። እንኳን ሰቆጣ ትግራይም እንደ ፈጣን ሎተሪ ሲጫር ውስጡ አማራ ነው። ዓለም ለሁሉም ትበቃለች ቀልብህን አስፋው። የጥጃ ግንባር ስለምታህል አውራጃ ብቻ አትሰብ - ሁሉ ኃላፊ ጠፊ ነው። ቀልብህን አታጥበው።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: Video Of: Ashenda In Amhara:-- I Like Z Amhara Ashenda Better Than Z Fake Cursed-Land-Tigray Ashenda!!! WEEY GUUD !!

Post by Degnet » 17 Aug 2019, 20:40

Abere wrote:
17 Aug 2019, 20:08
በጣም እናመሰግናለን! ወደ ኋላ በልጅነት ዘመኔ ስሰማ የነበረውን ትውስታ አመጣብኝ በተለይ ደግሞ የአሸንግድዬ ቅጠል ከሚበቅልበት እና አበባው ንቦችን ከሚስብበት የሣር ሜዳ ሳስበው።
ያ የማነው ጋሻ- ከመከታው ላይ ፣
የእገሌ አባበሉ -የጣምራ ገዳይ።
ያ የማነው እንዝርት - ከመከታው ላይ፣
የወይዘሮ እመቤት- የቀጭን ፈታይ።

እዬ ተባለ ሲጨፈር እንድህ በዐደባባይ በተለይ በሰሞነ በፍልሰታ ለማርያም ኃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ ሲሰማ መልካም ነው።
Aye ante lezih koshasha mels tesetaleh,wey Ethiopia.Egna ena Egziabher enenoralen menor becha sayhon hulunm engezalen gen be gizew.The land of God.Leave the enemy behind and follow your dreams,noble man.Zere koshasha keza aylfem
Ezom geza anbessa do alewom ye.
guzem bele ab dehri gezeom.
Ashenda of our childhood
aye wedi halawi kebti tarik,wedi lehaqi teli
bezom resahat eziom mekniat ne adi aytetsref,this is what they want,this makes me think about what Meles did though wrong,some of those evil people like those here might have driven him crazy,the reason of all distruction.The best vengeance is to be happy,Halafi Mengedi selamka ab Egziabher deleyo,what ever the cost,this is my last message

Abere
Senior Member
Posts: 11120
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Ashenda In Amhara:-- I Like Z Amhara Ashenda Better Than Z Fake Cursed-Land-Tigray Ashenda!!! WEEY GUUD !!

Post by Abere » 17 Aug 2019, 21:42

@ዴግነት:

የሰው ልጅ ባህርይ ሁለት ዓይነት ነው - ክፋት እና መልካም። አንዳ አንዱ ሁልጊዜ መጥፎ የሚይስብ ሌላው ደግሞ ስለሰው ልጅ መልካም ነገር የሚጨነቅ ነው። ግን ክፉ የሚያስበው እንኳን አንድ ትንሽ ጥሩ ነገር ስለሚኖረው ለዘለዓለማዊ ኩነኔ መስጠት ጥሩ አይሆንም። በላዔ ሰብዕ እንኳን የእጅ መዳፍ ንቃቃት ያልሸፈነች የውሃ ጠብታ በመቸሩ እመቤታችን ምህረትን አስገኝታለታለች። ቁም ነገሩ የባህሉን ትውፊት ማካፈሉ ነው። ለእኔ ጥሬው ነጥብ ባህሉን ማዳመጥ እንጅ አንዱን ህዝብ ከፍ ሌላውን ዝቅ አድርጎ ለማዬት እና ለማድነቅ አይደለም። የግለሰብ ባህርይ ማለት የህዝብ ባህርይ እና አመለካከት አይደለም። ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ህዝብን መያዦ አድርገን አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ። ይኸ ያሳዝናል። ከስነ-ምግባር እና ሰብዓዊ ህሌና ውጭ በግል ለመበሻሸቅ ሲባል ያለ አስፈላጊ ፎቶ ምስል እና videoመለጠፍ በእራሱ ቁስል መጫዎት። ስም መጥራት አስፈላጊ አይደለም። እስኪ እርሱ ሳይደላው እኛን ላስተማረን ድሃ ህዝብ የእርሱን የኑሮ ጉስቁልና እንድሁም ውርስ ባህላችንን የጣሱ ጋጠወጥ በመለጠፍ ልክ የአንድ ጎሣ ወይም ህዝብ አበሳ ተደርጎ ለማሣዬት መሞከር ማንንም አያስከብር። የኢትዮጵያ ችግር የስርዓት ችግር እንጅ የባህል ፣የጎሣ ወይም የህዝብ ከህዝብ ግጭት አይደለም። ኢትዮጵያ ስትመራ የነበረው አሁንም ያለው በሹመት ሳይሆን በሽፍትነት ነው። አህያውን ጥሎ ዳውላውን መሆን የለበትም።

Axumawi
Member+
Posts: 6322
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: Video Of: Ashenda In Amhara:-- I Like Z Amhara Ashenda Better Than Z Fake Cursed-Land-Tigray Ashenda!!! WEEY GUUD !!

Post by Axumawi » 17 Aug 2019, 23:30

Gena....

You will be coming up with your roots in Ankober..lol

The speed you are running scared of Tigray, you will reach the Southern Kilil trying to find your roots.

Post Reply