Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ታዳጊ ቡድን ተዋረደ! ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ፌዴሬሽኑና መንግስት ነው! ምናለ ቢቀርብን? ብሔራዊ ቡድናችንም እንዳይዋረድ?

Post by Abaymado » 17 Aug 2019, 13:12


ከ 15 እድሜ በታች የሴካፋ ግጥምያ በኡጋንዳ 3-0 ተሽንፋለች::
እነዚህ ሰዎች መቼ ነው ትምህርት የሚያገኙት? እርግጥ ፌዴሬሽኑ አለ? የሙያ ብቃት ያለው አለ? ብር ይከፈለን ከማለት ውጭ ምንም አላመጡም::
አገራችን በማይረቡ ቡድኖች መዋረድዋ ያመናል:: ስልጠና የወሰዱም አይመስልም:: የዚህ የዚህ ለምን ብር እናባክናለን: ይቅርብን !

ይልቅ ይህ ሽንፈት ብሔራዊ ቡድናችን ላይ እንዳይደገም ያሰጋናል:: ቀጣይ ለዓለም ዋንጫና የአፍሪካ ዋንጫ ግጥምያ ቀናቶች ነው የሚቀሩት የሚመለከተው አካል ትኩረት ይስጠው:;
1. የበሰበሱ አሰልጣኞች ይቀየሩ!
2. ተገቢው ተጫዋቾች ይመረ
3. ስልጠና በስርአት ይውሰዱ::
ጋላና ፌዴሬሽን ውርደት እየሆነብን ነው:;