Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቡሄ ሆያ ሆዬ፤ የኢትዮጵያ ጥንታዊነት ምልክት!!

Post by Horus » 17 Aug 2019, 02:49

ይህን ክብረ በአል የሚያብራሩት ቄስ ምሁር ትክክል ናቸው ።

ባ ማለት እጅግ የመጀመሪያው የግብጽ ጽንስ በራ፣ ታየ፣ ሆነ፣ ተከሰተ፣ ማለት ሲሆን ዛሬ ባዮሎጂ የሚለው ቃል ሁሉ ከሱ ይወለዳል ። በግዕዝ ቦጭ ማለት አለ ማለት ነው። ባ ወይም ቦ ማለት የሆነ፤ ያለ ማለት ነው ። ጉራጌ ዬቦ ወይም ኤቦ ሲል ይሁን ማለቱ ነው ። አሜን፣ አብነት የሚሉት ሁሉ ከዚያ ይቀዳል።

ያ ወይም ዋ የሚለው በትክክል እግዚአብሄር ማለት ነው። ለድሮ ግብጾች የጨረቃ አማልክት (ሙን ጎድ) ነበር። አይሁዶች እንዳለ ወስደውት ያዌ የሚሉት አምላካቸው ያ ወይም ዋ ነው። በኢትዮጵጵያ የኦሪት ተከታዮች ያመለኩት እሱን ነበር ። ገና፣ ቡሄ፣ የጉራጌ እንዞሪቴ፣ ገና ጨዋታ፣ አንቃት ሁሉም ሕዝባችህን ከወንጌል በፊት ለሺ ዘመናት ያከበሩት እምነትና ባህል ነው። መስቀልም እዚህ ዉስጥ አለ ።

ይህ ለመጀመሪያ ግዜ በትክክል የተነገር አባባል ነው ማለትም ከቋንቋ ኤቲሚሎጂም ከቃሉ ምስጢርም ፣ ከእምነቱም ታሪካዊ አመጣጥ !!!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!




Post Reply