Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

You may select up to 13 options

 
 
View results

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Ethoash » 16 Aug 2019, 13:44



you have 13 option and u can select all of them


ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote


now someone tell me who is selling those አሲድ, how the attacker get the hold of አሲድ . are they buying it.. if that the case why not arrest those who sell it.. why someone buy አሲድ? for what if he want to put it in his car then bring his car or bringing the battery and get id too who the fk is buying and inform his wife he have one... አሲድ should be control goods

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Ethoash » 16 Aug 2019, 14:05






in God name please vote .. or suggest your idea how we can stop this evil... all this started because one man did it.. so we can stop it..

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Ethoash » 16 Aug 2019, 14:17

አስራሶስት ምርጫ አላቹሁ። አንድ ብቻ የምትመርጡ እንዳይመስላቹሁ። ሁሉንም ፩፫ መምረት ትችላላቹሁ። ዋናው የምትፈልጉትን ሳታዳሉ ለመምረት ያስችላቹሀል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Ethoash » 17 Aug 2019, 11:45

IS ANY good people left in Ethiopians review who really care bout mama Ethiopia if that the case pls add your voice

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Masud » 17 Aug 2019, 12:56

Thi Gionians are going to fight Acid attack :lol:


Misraq
Senior Member
Posts: 12407
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Misraq » 17 Aug 2019, 12:57

We have to NATo every option my dear friend

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Ethoash » 17 Aug 2019, 13:17

Misraq wrote:
17 Aug 2019, 12:57
We have to NATo every option my dear friend
ሴት ነሺ ስሉኝ እስማለሁ አንቺ [deleted] ። የሚቀለድብትም ቦታ እንካን አታውቂም ፤ ይህንን ደርቅ ቀልድሽ ውግጂኝ። there is place for everything now i want you to give me solution for this problem i give u hint try your best be a "man" once in your life and be useful join the revolution.

ይልቅ መላ ካለሽ እንዴት ይህንን ጉድ ማስቆም ይቻላል።

፩። ሕጉን ጠበቅ በማረግ ጉድ እኮ ነው አምስት አመት የሚፈረድበት እኮ አለ
፪። ማስረጃ የለም የሚባልበትም ግዜ አለ ። ከፊት ጠባሳ በላይ ምን ሊመጣ ነው።
፫። አሲድንም የሚሽጡትንም መያዝና መቅጣት ነው።
፬። የአጥቂውን ቤተስቦች ቤታቸውን ሽጦ ለልጅቷ ማሳከሚያ መረግ ነው። ይቀላዳል
ልጅቷ ተፈልጋለች ለእክምና የወንጅለኛው ቤቴስቦች በሚልዬን ብር ቤት ውስጥ ይፈላሳሉ። ወች ጉድ

ሚስኪን (Misraq) ኔቶ አርገሽን ሽግራችንን በጋራ እንፍታው። የለዛ ፋራ የመስል ነገር አትደጋግሚ ። ካፈቀርሽኝ ደግሞ ሐጥያት የለውም ፤ መብትሽ ነው አታብዢው እንጂ እንደገገሞቹ አሲድ ግዛ ግዛ ይልሻል ጠንቀቅ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምን ብናረግ የአሲድ ጥቃትን እናቆማለን vote

Post by Ethoash » 17 Aug 2019, 13:20

Masud wrote:
17 Aug 2019, 12:56
Thi Gionians are going to fight Acid attack :lol:
ይሆውላቹሁ ሌላው ገገማ።

ብልት ቁረጡ የምትል መስሎኝ ፤ ምነው ማንም ኦሮሞ የለም እንዴ ብልት ቁረጡ የሚል ። የታላ ያ ወርያ። እሲቲ ሰው ላኩበት ምን እንደሚል እንስማው።

አንዳንዴ እኮ ከአባ ዶላ አይነት ስዎች ከገማው እስክንደር ይቻላል

Post Reply