Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu???

Post by Halafi Mengedi » 16 Aug 2019, 09:54

Tigray must regain below regions of Tigray at any cost and either Tigrayan live or die has to be the decision by Tigray leaders and nationalist.

Regions must come home are: Metema Yohannes, Abraha Jir, Abdel rafee, Tahtay Armachiho, Endabat, Duba Erki, Adi Arkay, Beida, Semine mountain, Qebo and the boundary is Alowuha Melash river and Angareb river and Lemalimo mountain.
ይህን ታሳቢ

በማድረግ ጸለምቲ፤ ቃፍታ ሁመራ፤ ወልቃይትና ጸገዴ አከባቢ ትግርኛ ተናጋሪ ህዝቦች የሚኖሩበት ስለሆነ እንደሌላው ሁሉ የትግራይ
ህዝብ ይዞታ ነው፡፡ ለዚህ ማስረጃ ደግሞ ከላይ በዘመነ መሳፍንት አከባቢዎቹ በትግራይ መሳፍንት ሲተዳደሩ የነበሩና ከመተዳደራቸው
በፊትም ቢሆን ትግሪኛ ተናጋሪ ህዝብ ሰፍሮባቸው እንደቆዩ ለብዙ መቶ ዓመት የተጠሩበት የወንዞች፤ መንደሮች እና አከባቢዎች ሥሞች
ምስክሮች ናቸው፡፡ ለዚህ ማስረጃ እንዲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ስሞች የተሰበሰቡት ከ80 ዓመት በፊት ጣልያን ኢትዮጵያን
ለመውረር ካዘጋጀው ካርታና ከዝያ በፊት በዘመነ አብሲንያ ኢትዮጵያ ከተሰሩ ካርታዎች ላይ ያሉ ሥሞች ናቸው፡፡ ሥሞቹ የተሰበሰቡት
ከ1፡500000 መስፈርት ያለው ካርታ ነው፡፡ 1፡50000 ካርታ ላይ ቢጠና በጣም ትንንሽ ቦታዎች በተሸለና ዝርዝር ማየት ይቻላል፡፡
ካስፈለገም ካራታዎቹ ማተም ይቻላል፡፡
1 ከተከዘ ወንዝ በስተደቡብ ወደ ወልቃይት ውስጥ በዋልድባ በኩል ወደ ጎንደር አቅጣጫ ያሉ አከባቢዎች ያኔ የነበራቸው
ስም፡ ምንምነ ወንዝ፤ ብርኩታ፤ ሓዱሽ ምድሪ፤ ማይ ሓርገጽ፤ ማይ ጭጎነት፤ ዓዲ ሰላም፤ ማይ ድቫዞ፤ ማይ ጭዓ፤ ማይ
ደለስ፤ ማይ ኩመር፤ ማይ ጭጎነት፤ ዘርባቢት፤ እምባ ዝባን፤ ማይ ጭእሞ፤ ማይ ደቂቆ፤ ማይ ደምቦካ፤ ማይ ሊሓም፤ ማይ
ደረቅዋ (የዛርማ ወንዝ ገባር)፤ ዓዲ አምሓራ የሚሉ ሥሞች ናቸው፡፡ ይህ የሚያሳየን አንገረብ አከባቢ ሲደርሱ (ድምበር
ላይ ሲደርሱ) ዓዲ አምሓራ ብለው ሰይመውታል፡፡
2 ከተከዘ ወንዝ ወደ ዓዲ ረመጽ አንገረብ-አርማጭሆ አቅጣጫ ያሉ አከባቢዎች ያኔ የነበራቸው ስም፡ ዓዲ ገምጠላ፤ ኩሊታ፤
ዓዲ በኮላም፤ ዓዲ ሰጓዲ፤ ጉማይ ዳዕሮ፤ ዓዲ ረመጽ፤ ዓዲ ዓኮሮ; ማይ ጻዕዳ፤ ማይ ለሚን፤ ዓዲ ቀርኒ፤ ዓዲ ኮኮብ፤ ማይ
ሊሓም፤ ካዛ ወንዝ፤ ዛና፤ ዓዲ ባርያ፤ አንገረብ ወንዝ፤ እመባ አምሓራ አርማጭሆ ናቸው፡፡ በዚህ አቅጣጫም አማርኛ
ተናጋሪ አከባባ ሲደርሱ እምባ አምሓራ ብለው ሰይመውታል፡፡
3 ወደ ሱዳን ድንበር አቅጣጫ የቦታዎች ስም የትግርኛም የአማርኛም አሰያየም ዘይቤ የላቸውም፤ በዚህ መልኩ የድሮ
ካርታዎች ሲተነተኑ ድንበሩ አንገረብ ወንዝ እንደነበር የጥንት ካርታዎች ያሳያሉ፡፡
ቀደም በአከባቢው ሰፍረው የነበሩት ትግርኛ ተናጋሪ ህዘቦች ከተከዘ ወንዝ ጀምረው እስከአማራ ክልል ድረስ ለወንዞችና መንደሮች
በአብዛኛው ስሞች የሰየሙት ዓዲና ማይ በሚጀምሩ የትግርኛ ሥም አሰያየም ሥልት ሲሆን አማርኛ ተናጋሪ ማለትም አንገረብ ወንዝ
አከባቢ ሲረደሱ ዓዲ አምሓራ እና እምባ አምሓራ በሚል ያኔ የነበረ ድንበር አመላክተዋል፡፡ ከጥንት ካርታዎች የቦታ አሰያየም ትንተና
ድምዳሜ የሚያደርሰን ጸለምቲ፤ ቃፍታ ሁመራ፤ ወልቃይትና ጸገዴ አከባቢ መጀመርያ ትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ የሰፈረበት አከባቢ
ነው፡፡ሥለዚህ የትግራይ ክልል መሬት ነው፡፡ የዘመነ መሳፍንት ታሳቢ ካደረግን ደግም ሰሜን አውራጃና ወገራንም ጭምር በትግራይ
መሳፍንት ይተዳደር የነበረ ስለሆነ ዘረኞችና ትምክህተኞች አሁን በያዙት አቋም መሄድ ካስፈለገ የስሜን አውራጃና ወገራን ጭምር
የይገባኛል ጥያቄ ማንሳት ይቻላል፡፡ ጸለምቲ ለሁለት ተከፍሎ ግማሹ ጠለምት ተብሎ ወደ አማራ ክልል እንዲጠቃል ሆኗል፡፡ ዓዲ አርቃይ
ስሙ በትግርኛ የተሰየመ ቢሆንም ሁለቱ ወረዳዎች ዓዲ አርቃይ እና ጠለምት ወደ አማራ ክልል ተካትተዋል፡፡
የወልቃይት ህዝብ ትግሪኛ ተናጋሪ ህዝብ ነው፡፡ በአከባቢው የሚገኙ የብዙዎቹ ወንዞች፤ መንደሮች፤ ተራሮች መጠሪያ ሥም መሰረተ ቃሉ
ትግሪኛ ነው፡፡ የወረዳው ርእሰ ከተማ ስም ዓዲ ረመፅ እንኳን ብንወስድ የሥያሜው መሰረተ ቃል ትግሪኛ ነው፡፡ ይህ የሚያሳየው ዓዲ
ረመፅ አከባቢ የነበሩ የመጀመርያ ሰፋሪዎች ትግሪኛ ተናሪ ህዘቦች ናቸው ማለት ነው፡፡ አሁን ድረስ በትግርኛ ሥም የሚጠሩ አከባቢዎች
በአማራ ክልል ውስጥ ተጠቃልለዋል፡፡ ከሽሬ (ከማይ ጸብሪ) - ወደ ደባርቅ (ዛሬማ) በሚወስደው መንገድ አከባቢ ለምሳሌ ዓዲ አርቃይ፤
ማይ ሊሓም ማይ ለሚን የሚባሉ አከባቢዎች በአማራ ክልል ውስጥ ተጠቃልለዋል፡፡ እነዚህ ሥሞች የሚያሳዩት የትግራይ ይዞታ የነበሩ
እንጂ የአማራ የነበሩ መሆናቸው አይደለም፡፡ በጣልያን ወረራ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ የመሬት ካርታዎች የብዙዎቹ ወንዞችና ተራሮች ሥሞች
በአብዛኛው በትግሪኛ የተሰየሙ ናቸው፡፡

Last edited by Halafi Mengedi on 16 Aug 2019, 13:20, edited 3 times in total.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu

Post by Halafi Mengedi » 16 Aug 2019, 10:23

Restore Tigray sovereignty and go independent.

sesame
Member+
Posts: 5929
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu???

Post by sesame » 16 Aug 2019, 10:44

Aite Halafi Mengedi.

I remember reading a letter written by Atse Yohannes !V which clearly reveals that he did not consider Welkait to be part of Tigray. That letter by an emperor nullifies all claims that today's Tigrayans have over Welkait. I hope somone posts that letter because it was in this forum that I read it.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu???

Post by Halafi Mengedi » 16 Aug 2019, 10:51

sesame wrote:
16 Aug 2019, 10:44
Aite Halafi Mengedi.

I remember reading a letter written by Atse Yohannes !V which clearly reveals that he did not consider Welkait to be part of Tigray. That letter by an emperor nullifies all claims that today's Tigrayans have over Welkait. I hope somone posts that letter because it was in this forum that I read it.
It was the Tembien province all the above regions I mentioned ruled by Tembien shumamnt. Sima'e, Entay eyu Reiska Zanawxeka Zelo, politican Qurxi Negerat Zetefelalayu Eyom. Amhara Red Sea Edey Kaatuw Eye Entebele Tigray Bfuxum Ayahlfon eyu, nska ewan Etu politican Ab Qurqi felika Flet. Kem Zabede Kelbi Nkulu Aytnkes.

sesame
Member+
Posts: 5929
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu???

Post by sesame » 16 Aug 2019, 10:57

Hala.

What is up bro. What nerve did I touch? I only said that Tigray has np legal claim. Amharas claimed the Red Sea but they don't have it because the owners of Red Sea kicked them out. The owners of Wl\elkayt are going to kick out the settler Tigrayans out of Humera and Welkayt. That is how the world works. Owners kick settlers out.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu???

Post by Halafi Mengedi » 16 Aug 2019, 13:22

sesame wrote:
16 Aug 2019, 10:57
Hala.

What is up bro. What nerve did I touch? I only said that Tigray has np legal claim. Amharas claimed the Red Sea but they don't have it because the owners of Red Sea kicked them out. The owners of Wl\elkayt are going to kick out the settler Tigrayans out of Humera and Welkayt. That is how the world works. Owners kick settlers out.
Red Sea owners are the one fought and defended it not for the Talian feet washers.

Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu???

Post by Abaymado » 16 Aug 2019, 14:36


እሺ እናንተ(አጋሜዎች ) ገፍታችሁ ከመጣችሁ : የሚመለከተው አካል ይህን ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጠው እናመለክታለን::
የአማራ ክልልና የትግራይ ክልል ማስረጃቸውን ያቅርቡ::
ትልቁ ችግር :አጋመዎች ላጥ ብለው ይጠፋሉ!
በተለያዩ ክልሎች ብዙ የተወሰደብን መሬት አለ: እንዲታይልን እንፈልጋለን!!
አንተ [deleted] አጋሜ እንዳትሸሽ: መረጃህን አቅርብ!

fasil1235
Member
Posts: 1314
Joined: 01 Jul 2018, 08:58

Re: Feed Tigrayans campaign: Tigray regions under Amharu???

Post by fasil1235 » 16 Aug 2019, 14:48

FANOS in Debark and Wolkait, Armichiho Metemma waiting for some tegeru idiot du@a'ss like halafi leflafi agame prosititute on her period everyday! :lol: woyane is dead! woyane will never come back to Amhara region again :lol:



Post Reply