Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 18 Aug 2019, 23:57

axum,

ለምን እየተከታተልክ ከኔ ጋር ግዜ እንደ ምታጠፋ አላቅም ። የዛይ ሕዝብኮ ከጉራጌ ቋንቋዎች አንዱን ተናጋሪ ነው። በግራኝ ዘመን ሕዝባችህና ቤተ ክርስቲያኗ ታቦት መደበቂያ አድርገውት ነበር ። ከኦሮሞ እረራና የእስልምና መስፋፋት በኋላ የህዝቡ ዘርና ቋንቋ ተዳክሞ እዚህ ደረሰ ። የትግሬ ዎያኔ አንተ እንደምትለው ሳይሆን ክርስቲያን ጉራጌን ለማጥፋት መለስ ስልጤን ገንጥሎ ያዘ ። አሁን ሁላችሁም ተሸንፋቿል ። አባ ፓውሎስ የትግሬ ቄስ ተቢየ ካድረ ልኮ ታሪካንን ለሰርቅ ሞከረ ። እባክህን ከጉራጌ ጉዳይ ዉጣ፣ በቃ !

Post Reply