Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 14 Aug 2019, 22:48

ታላቁ ምሁር ኢየሱስ ገዳም

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 14 Aug 2019, 22:54

የቅዱሳኖቹ ደብር ምድረ ከብድ አቦ ገዳም

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 14 Aug 2019, 23:05

የምስራቅ ጉራጌ ታሪካዊ እምብርት ፟ የዛይ ጉራጌ አገር የዝዋይ ገዳሞች ። እዚህ የሚባለው ታሪክ ብዙ ብዙ ስህተት አለው ። ዛይ ብርሃን ማለት ነው ። ለማንኛወም የቀረውን እዩት ። ወደፊት ለጉራጌ መመለስ ያለበት አገር ነው ፣

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by simbe11 » 14 Aug 2019, 23:16

I talk to some people from Zay or Laki as they call themselves a little while ago. They never considered themselves Gurage. Instead, they claim to come from north and spoke Geez. As time passes their language evolved to what they talk today.
Gurage or Oromo claiming them is unfounded.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 14 Aug 2019, 23:23

ሪቻርድ ፓንክረስት የክስታኔ ባሲሊካ ያለው በኦሮሞ ተወርሮ ከመፍረሱ በፊት እጅግ ገናና የነበረ ቅዱስ ገዳም ልክ እንደ ዝቋላ አቦና ምድረ ከብድ አቦ የጉራጌ ዘርማንዘር የተቀበሩባት ቅድስት አዳዲ ማርያም አንድ ቀን መነሳቷ አይቀርም !!!

Last edited by Horus on 15 Aug 2019, 01:16, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 14 Aug 2019, 23:38

simbe11 wrote:
14 Aug 2019, 23:16
I talk to some people from Zay or Laki as they call themselves a little while ago. They never considered themselves Gurage. Instead, they claim to come from north and spoke Geez. As time passes their language evolved to what they talk today.
Gurage or Oromo claiming them is unfounded.

simbe11

ስለ ማታውቀው ነገር መናገር ኋላ ያሳፍራል። ምስራቅ ጉራጌ ወስጥ 4 የጉራጌ ጎሳዎች አሉ፤ እነሱም ዛይ (ዝዋይ የግ እዝ አባል ነው ወን አክሎ ማለት ነው) ኡርባረግ (ኡር ባረጌ) አዘርነት እና ስልጤ ይባላሉ። ዘሩ ጭምር በኦሮሞ ተዎሮ ለጠፋ የደረሰው ዛይ ነው ። ቋንቋው ግ ን ድሮ ተጠንቶ መዝገበ ቃላት ሁሉ አለው። በጥቂት አመት ወስጥ ይነሳል።

አባ ፓውሎስ ሁሉም ትግሬ ነው እያለ የሰው ዘርና ገዳም ብቻ ሳይሆን ተራራና ወንዝ ሁሉ ትግሬ ያረገ ሌባ ነው ። ካክሱም መጡ ባባ የሚሉት የውሸት ትርክት ወደ ፊት እናፈርሰዋልን ።

https://en.wikipedia.org/wiki/Zay_language

Misraq
Senior Member
Posts: 12407
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Misraq » 15 Aug 2019, 00:15

No doubt Gurage was once a large ethnic group like amhara. The 16th century adal sultalate invasion lead by Ahmed Gran and subsequent Oromo assaults relegated gurages to minority and extinction. Without no doubt, the Gurage blood and the Gafat blood can be found in the current oromo generation of central and south central shoa.

Gurages at lucky compared to the now extinct Gafat and Damot groups. At least Gurage continued to exist.

What is bizarre is that current gurages are misguided by birhannu nega bonger and are more syphatethic to tplf and olf than to their natural ally, the amhara.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 15 Aug 2019, 01:12

ምስራቅ

አንድ ነገር ልንገርህ ። እኔ ጉራጌ ባላገር ነው ያደኩት፣ ምድረከብድ ። አያታችህን ስለ አሩሲ አሰላ ሲያወራ አሩሲ አሰላ ዳሮ የሚባል የክርስቲያ አገር ነው ። እዚያም ብዙ የኛ ወገኖች አሉ ይለን ነበር ። እኔ ልጅ ሆኜ አሰላ የጉራጌ አገር ነበር የሚመስለኝ። አሁን የዛይና የነመቂን ታሪክ ስሰማ ብዙ አልገረምም ።

ባማራና በብርሃኑ መካከል ያለው ጉዳይ በኔ ግምት ታሪክ የማያቁ ያማራ ጽንፈኞችና የብርሃኑ ጥንቁቅ አለመሆን ነው። ብርሃኑን ከኢሓፓነቱ ልጅነቱ አንስቶ አውቀዋለሁ ። አንደበተ እቱእ ነው ። ጉራጌ ባብዛኛው ዝም ብሎ እውነት ይናገራል። እሱ ከኢሃፓ ጋርም የነበረው ችግር ያ ነበር ። 15ቱ ጓዶቹ ሲገደሉ ያልተገደለው ልጅም ስለነበር እና ዝም ብሎ እውነት ከመናገር ወጭ ሴራ ወስጥ ስላልነበረ ነው። ብዙ የኔ ጓደኞች ካ15ቱ ተገድለዋል፤ በኢሃፓ ማለት ነው።

ባንድ ቃል ብርሃኑ ጸረ አማራ ይደለም። ሚስቱም አማራ ነጭ ልጆቹም ግማሽ አማራ ናቸው። ግን ብርሃኑ ኩሩ እና ግትር ሊሆን ይችላል። ከጽንፈኞች ጋር ችግር ቢኖረው አልገረምም

ይህም ሆነ ያ፣ ምስራቅ ፣ ግዙፉን ታላቁን የኢትዮጵያ ጉዳይ በብርሃኑና በሚጠሉት አይን አይቶ ጉራጌን በዚያ ሸውራራ መነጽር ማየት ፍጹም የማይሆን ነው።

ነገ አማራ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ቢል ጉራጌ ለኢትዮጵያ ሲሟገት ይኖራል። ያማራ አክቲቪስቶች እወነተኛ ወዳጃቸውን እውነተኛ ጠላታቸውን በውል ማየት አለባቸው ።

ስለ ጋፋት ዘር መጥፋት እኔ ለብዙ ዘመን ያልኩት ነው። ትልቁ ግፍ መባል ያለበት እሱ ነው። ጉራጌማ እጅግ ሰፊ ሕዝብ እንደ ነበር የቋንቋው ብዛት ይነግርሃል ። በ500 አመት ያላቋረጠ ወረራ ሊጠፋ አለመቻሉ የጥንካሬው ምስክር ነው። አሁን ያ አልፏል ። ትግሉና ፉክክሩ በተለይ ነው

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by simbe11 » 15 Aug 2019, 13:10

Horus wrote:
14 Aug 2019, 23:38
simbe11 wrote:
14 Aug 2019, 23:16
I talk to some people from Zay or Laki as they call themselves a little while ago. They never considered themselves Gurage. Instead, they claim to come from north and spoke Geez. As time passes their language evolved to what they talk today.
Gurage or Oromo claiming them is unfounded.

simbe11

ስለ ማታውቀው ነገር መናገር ኋላ ያሳፍራል። ምስራቅ ጉራጌ ወስጥ 4 የጉራጌ ጎሳዎች አሉ፤ እነሱም ዛይ (ዝዋይ የግ እዝ አባል ነው ወን አክሎ ማለት ነው) ኡርባረግ (ኡር ባረጌ) አዘርነት እና ስልጤ ይባላሉ። ዘሩ ጭምር በኦሮሞ ተዎሮ ለጠፋ የደረሰው ዛይ ነው ። ቋንቋው ግ ን ድሮ ተጠንቶ መዝገበ ቃላት ሁሉ አለው። በጥቂት አመት ወስጥ ይነሳል።

አባ ፓውሎስ ሁሉም ትግሬ ነው እያለ የሰው ዘርና ገዳም ብቻ ሳይሆን ተራራና ወንዝ ሁሉ ትግሬ ያረገ ሌባ ነው ። ካክሱም መጡ ባባ የሚሉት የውሸት ትርክት ወደ ፊት እናፈርሰዋልን ።

https://en.wikipedia.org/wiki/Zay_language
I am not sure why you claim those who never said they were Guraghes as Guraghes. I happen to know Silte from "Arekit, Mugo" and the other side of the Mugo mountain around Dalocha and Kibet(Worabe) all the way to lake Abyata/Shala. They are whole Muslim unlike the rest of Guraghe and they claim to have a different root. (My belief is they are indeed Guraghe).

But my point is that just like the rest of your racist peers, you are claiming everything. You are painting everyting aroud you Guraghe.
This is Horus way of being J-war, aka "Kegna" aka "Yegna" aka "Zeregna"

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 15 Aug 2019, 22:18

ሲምቤ

ያቀበኩልህን መረጃና አብነት መጀመሪያ አንብብ። ስልጤ ትላንትና በወያኔ ጉቦ ባበዱ ጥቂት አቀንቃኞች የመጣ ጉራጌ አይደለሁም ተረት ነው። ስልጠቴ አንዱ የጉራጌ ጎሳ ነው ልክ እንደ አክሊል፣ እንደ ምሁር፣ እንደ ወለኔ፣ እንደ መስቃን ፣ እንደ ቻሃ፣ ልክ እንደ እነሞረ፣ እንደጋን፣ ዛይ፣ ኡርባረግ፣ አዘርነት፣ ጌቶ፣ እዣ፣ እንደ ክስታኔ በቋንቋ 12 በጎሳ እስከ 18 የሚደሰው ግዙፉ የጉራጌ ብሄር ነው። አንተ ምንም አታቅም ።

ጉራጌ ግማሹ ሙስሊም ነው ። ይህ ደሞ ምንም ማለት አይደለም ። አንድ ቤተሰብ ወስጥ ክርስቲያን ሙስሊም አለ ። እኔ ከሙስሊም የተጋቡ አጎቶች አሉኝ። በአል ካለ ለክርስቲያ አንድ ለሙስሊም ሌላ ይዘጋጃል ። በሌላ አነጋገር ጉራጌ ሃይማኖት በተመለከተ አውሮፓ የደረሰበት ስልጡንነት ላይ የደረሰ ሕዝብ ነው ።

ስልጤ ሙስሊም የሆነው በግራኝ ነው ።

በገራችህን ላይ ቅበት ማለት ጉብታ (Hill) ማለት ነው።
Last edited by Horus on 15 Aug 2019, 22:58, edited 1 time in total.

Medo
Member
Posts: 961
Joined: 11 Jul 2018, 12:30

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Medo » 15 Aug 2019, 22:49

Only 32% of Gurages are Orthodox and they were converted to Orthodox by shewa rulers. You are a big lier with empty bravagados only.teret teret kkkkkkkkkkk

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 15 Aug 2019, 23:07

Medo wrote:
15 Aug 2019, 22:49
Only 32% of Gurages are Orthodox and they were converted to Orthodox by shewa rulers. You are a big lier with empty bravagados only.teret teret kkkkkkkkkkk
እዚህ ያለው ጉዳይ እኮ ከአዋሽ እስከ ዝዋይ፣ ከዝዋይ እስከ ኦሞ ጊቤ እስከ እንደ ገብጣን ስላለው የጉራጌ መሬትና ሕዝብ እንጂ ስለ ጉራጌ ሃይማኖት አይደለም ። ሙስሊም ጉራጌ ክርስቲያን ጉራጌ ሲገንኙ እንዴት እንደ ሚዋደዱ ያላየህ ይሆነ ዳር አገር ጤባ! ደሞ አንተ ብሎ ስለጉራጌ ተከራካሪ !!! ዝንብ !

mollamo
Member
Posts: 608
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by mollamo » 16 Aug 2019, 00:42

All the History is clear now. The Gallas are invaders and late comers in to Ethiopia. They need to go back where they come from.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 16 Aug 2019, 00:48

ማ ያርዳ የቀበረ ፣ ማ ያውራ የነበረ !! ጉራጌ በዚች መሬት ከክርስትናም ከእስልምናም ቀድሞ ኦሪትን አምልኮበታል ። ዛሬ ደሞ ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም እምነቱና ክብሩን ጠብቆ የሚያስረክብ ዘላለማዊ ሕዝብ !! ኢትዮጵያ ለዘለላለም ትኑር !!!

Marc
Member
Posts: 230
Joined: 27 Jun 2017, 01:52

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Marc » 16 Aug 2019, 02:58

simbe11 wrote:
14 Aug 2019, 23:16
I talk to some people from Zay or Laki as they call themselves a little while ago. They never considered themselves Gurage. Instead, they claim to come from north and spoke Geez. As time passes their language evolved to what they talk today.
Gurage or Oromo claiming them is unfounded.
Horus seems right. We know Gafat people were an off-shot of Mesqan or other gurages, and they were Christians that later pushed by migrating Oromos north crossing the blue Nile. Where did Gafat got Christianity? likely from their Gurage origin. Likely, Gurages were early christian settlers from ancient Axum that later expanded to Zeway lake.

Axumawi
Member+
Posts: 6322
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Axumawi » 16 Aug 2019, 19:12

Horus wrote:
14 Aug 2019, 23:05
የምስራቅ ጉራጌ ታሪካዊ እምብርት ፟ የዛይ ጉራጌ አገር የዝዋይ ገዳሞች ። እዚህ የሚባለው ታሪክ ብዙ ብዙ ስህተት አለው ። ዛይ ብርሃን ማለት ነው ። ለማንኛወም የቀረውን እዩት ። ወደፊት ለጉራጌ መመለስ ያለበት አገር ነው ፣

You are copying what the Amhara tried to do. Claiming everything. Will not work.

Gurage do not know the zay from Adam, well I am exagerating, but the fact is that. Gurage went there long before christianity even Judaism with the defeat of the Helenics by Agazians. Zay people went there very recently long after Christainity was the religion and culture in the North.
Even the villages they originated from are known and the reson they went there/southern.

Let them speak for themselves. That is the best for you and for them. You do not confuse your next generation and they don't have to waste time exposing your lies.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 16 Aug 2019, 23:03

Axumai

ጉራጌ ምን እንደ ነበር፣ ማ መች እንደ ወረረ የሚያውቅ ሕዝብ ስለ ሆነ ከመሬት፣ ባህልና ታሪክ ወራሪዎች ጋር አሁን ነጋ ጠባ አይነታረክም ። አንድ ባንድ በሳይንሳዊ ጥናት እያረጋገትን ወሸተኞችን ሁሉ እናሳፍራለን ። ያባ ፓውሎስ ካድሬ ቄሶች በየገዳሙ በር ላይ ቆመው ይህ ካክሱም፣ ያ ካክሱም መጣ ተረት ተረት ተራ በተራ ይጋለጣል።

የዛይ ሕዝብና ቋንቋ እስኪያገግም እና አርኪዎሎጂካል ጥናት እስኪደረግ ታገሱ ። እውነቱ ይወጣል። ለምሳሌ አዳዲ ማሪያም ፣ ዝቋላ አቦ፣ ዳዮ አቦ፣ መድረ ከብድ አቦ ሌሎች ከ100 በላይ የተገነቡት በግብጻዊው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (ጉራጌ ቅዱስ አቦ ነው የሚላቸው) በ1450፟ እስከ 1470 መካከል ነው።

የዛሬ ታሪክ ሌቦች አክሱም ገነመሌ ይዘባርቃሉ፣ አክሱም ካበቃ 600 አመት በኋላ የቆሙት ገዳምት ካክሱም ጋር ማያያዝን የላቀ ቅጥፈት ሊኖር አይችልም።

አክሱም ሲበተን ዛሬ ጉራጌ የምንላቸው ሕዝቦች የኦሪት እምነትና ሌሎች ቅድመ ክርስቲና እምነት ተከታይ ነበሩ ። የጉራጌ መስቀልም ከግማደ መስቀል ጋር አሁን ኦርቶዶክስ ቤተስኪያ አገናኘው እንጂ የህዝባችህን ቅደመ ክርስትና ቅድመ እስልምና ባህላችህን ነው ። እሱም የጉራጌ አዲስ አመት ማለት ነው።

ታሪክ በእውነት እስከ ተነገረ ድረስ ጉራጌ ምንም ግድ የለውም ፣ ዘመን ያልፋል ፣ ባህል፣ እምነት ሁሉም ይለወጣል ። ግን የሸት ታሪክ የሚጎነጉኑ ታሪክ የሌላቸው ናቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Horus » 16 Aug 2019, 23:35

ለምሳሌ አንድ ቅጥ አምባሩ የጠፋ ተረት ላሳይ። ያባ ፓውሎስ ካድረው ቄስ ራሱ የዘዋይ ሕዝብ ዛይ መባሉን ረስቶ ወይም ክዶ ስለ ቦታው ዘ ዋይ ማለት በጣም ሞቃት አገር ማለት ነው ይላል ። ሰው እንዴ ዘሩን ሞቃት ብሎ ይሰይማል?

ዛይ ማለት ጸሃይ፣ ወይም የጸሃይ ብርሃን ማለት ነው። ሌላው የዛይ መጠሪያ ላቂ ወይም ወይም ላቄ ነው። ላቂ ማለት ንጋት፣ ጽብሃት፣ ማለት ሲሆን እንዲያውም ዘዋይ ሃይቅ ላቂ ጀምበር፣ ላቂ ደምበል፣ ወይም ላቂ ደንበል ይባላል፤ እሱም የንጋት ጸሃይ፣ የንጋት ብርሃን፣ ጎሃ ጽዮን እንደ ማለት ነው። ጉራጌ ዛሬም ዘዋይ ሃይቅን ላቂ ደምበል (ላቂ ጀንበር፣ ላቂ ጀምበር) ይለዋል።

Axumawi
Member+
Posts: 6322
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የኢትዮጵያን ታሪክ ምስጢር ደብቆ ያኖረው ጉራጌ (ገና ብዙ ይወጣል) !!

Post by Axumawi » 18 Aug 2019, 23:42

Horus,

I do not know much about Gurage, but I know a lot about Zay, including the villages the group was raised from in the North.

They were gathered from different villages and sent there for a mission.

Hint. Weyannie knew about them at Dedebit days. Even the names of the individuals sent is recorded, since they were sent there for safe keep of something valuable. They were not sent to a specific place, but were sent to find some where safe.

If you see corners 90 degree corners in any building firash or standing, it has had Tigre/Tigrigni hands on it. This is generally true and one of the indicators since other peoples architecture is different from ours the Tigrigni or the Tigre.

Basic culture:
Don't claim any people as belonging to you, unless you also belong to them, which means you are one in every measurable aspect.

I do not want to speak about Amara, but:
Tigre Agew new is true for most of us, but Agew Tigre new is criminal, uncultured, dumnest saying.

Post Reply