Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Za-Ilmaknun » 14 Aug 2019, 13:54

"መገንጠልን እንደቀላል መውጫ በር አድርገው የሚቆጥሩት የትግራይ አንዳንድ ፓለቲከኞች እየጎረሱ ያሉት ሊውጡ ከሚችሉት በላይ ነው። የመገንጠል ግብ እኮ መገንጠል አይደለም። የመገንጠል ግብ ራስን የሚሸከም ጠንካራ አንገት ያለው ነፃ አገር መፍጠር TKƒ ነው። ይህ ስራ ነብዩ እንዳለው ጎጆ የመቀለስ ያህል ቀላል አይደለም። መራራ እውነትን መቀበል ያስፈልጋል። አንዳንድ የትግራይን የኢኮኖሚ አቅም ማቃለል የሚወዱ ግለሰቦች ስለሚናገሩት ብቻ አሳፍሮን የምንደብቀው ነገር አይደለም። ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም። በሌላ በኩልም እነዚህ የመገንጠል ፓለቲካ የሚያራግቡ ፓለቲከኞች ጨርሶ የዘነጉት አብይና ወሳኝ ነገር አለ። ስለ ትግራይ መገንጠል ሲናገሩ ሽግግሩ ሰላማዊ ይሆናል ብለው ማሰባቸው ነው። መገንጠልን የሚደግፉ እንዳሉ ሁሉ የማይደግፉ ግን ዝም ያሉት አብዝሃዎቹ እንደበግ ወደማይፈልጉት ነገር ተጎትተው መሄድን አሻፈረን ይሉና የማያባራ ግጭት ይፈጠራል።" :mrgreen:

ሌላው የቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ስሜት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ፈቃደኛ ካልሆነ የትግራይ የመገንጠል ውሳኔ በሰላማዊ መንገድ ይጠናቀቃል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። አንቀፅ ሰላሳ ዘጠኝ ተግባራዊ የሚሆነው እኮ በመግባባት እንጂ በፀብ አይደለም። በፀብማ ሲሆን አንቀፁም ቁጥር ብቻ ህገ መንግስቱም የተረት መፅሃፍ ይሆናሉ። ህግ እኮ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አስፈፃሚም ያስፈልገዋል። ትግራይ የምትገነጠለው አገሪቱ ልትበተን ስለሆነ ነው ይላል መሓሪ ዮሃንስ። ኢትዮጵያ ልትበተን ከሆነ አንቀፅ ሰላሳ ዘጠኝ እንዲተገበር ውሳኔ እንዲሰጥ በህገ መንግስት ስልጣን የተሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህልውና ይኖረዋል; ምስጋና ስላልተቀበልን ኢትዮጵያ እንዳትበተን ጥረት አናደርግም የሚለው የመሓሪ አባባል በሰላም ጊዜ ቢሆን ኖሮ በአገር ክህደት ወንጀል (ትሪዝን) ያስከስሰው ነበር። ማንም ዜጋ የሃገሩን ደህንነትና የግዛት አንድነት የመጠበቅ ውዴታ ሳይሆን ግዴታ አለበት። ይህ እንኩዋን ከፓለቲካ ሳይንስ ምሁር ትምህርት ካልነካ ሰውም አይጠበቅም። አገርን ከአደጋ መጠበቅ ተመስጋኙ ማነው፣ አመስጋኙስ ማነው? ይህን እያሰቡ አልነበረም ኢትዮጵያን ለመጠበቅ በየጦር ሜዳው ስንት ጀግኖች የወደቁት።

http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... tigrai.htm

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Za-Ilmaknun » 14 Aug 2019, 13:57

"የምስጋና ነገር ሲነሳ የትግራይ ፓለቲከኞች ሌላውን ከመውቀሳቸው በፊት መጀመሪያ ራሳቸው ምስጋናን መማር አለባቸው። ምስጋና ማለት ውድ የሆነ ሃውልትና አዳራሽ ገንብቶ ስም ዝርዝር መለጠፍ አይደለም። ምስጋና ማለት በሺዎች ደም የተገኘውን ለግል ቅንጦት መጠቀም አይደለም። ምስጋና ማለት በህይወት ያሉት የጦር ጉዳተኞችና የስውአን ቤተሰቦችን እንደ መብታቸው ሳይሆን ምፅዋት ተቀባዮች እንዲሆኑና አሁን ከበርቴ የሆኑት የቀድሞ የትግል ጉዋዶቻቸው በጎ አድራጎት እንዲጠብቁ ማድረግ አይደለም፣ ምስጋና ማለት በትግሉ የመከራ ገፈት ቀማሽ ሆኖ የቆየውን የትግራይን ህዝብ ችላ በማለት ሃብት ከማጋበስ በስተቀር ህዝባቸውን የማገልገል ችሎታና ፍላጎት ለሌላቸው አስተዳዳሪዎች ትቶ አዲስ አበባ ላይ የድሎት ኑሮ መመስረትና ትግራይን ዘንግቶ በፌደራል የስልጣን ሽኩቻ ላይ መጠመድ አይደለም። እንዲደረግብህ የማትሻውን በሌላው ላይ አታድርግ ይላል ታላቁ መፅሓፍ።

ሰሞኑን አዲስ አበባ የሚኖሩ ትውልዳቸው ትግራይ የሆኑ የትዳር ጉዋደኞች የገቡበት ውዝግብ ላጫውታችሁ። እነ መሃሪ፣ ኪዳኔና የመሳሰሉት ስለትግራይ ራስን መቻል ሲናገሩ አዲስ አበባ የሚኖረውና አንድ ሚልዮን ሊሆን የሚችለው የትግራይ ተወላጅ ሽብር እየገባው መሆኑ የተረዱ አይመስለኝም። የባልና ሚስቱ ጭቅጭቅ የተቀሰቀሰው ለትግራይ ተወላጆች አስጊ የሆነ ጊዜ እየመጣ ነውና ወደ ትግራይ ሄደን እንኑር በሚለው አጀንዳ ነው። መቀበል የሚገባን ሃቅ አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖረው የትግራይ ተወላጅ ህዝብ የኢኮኖሚ አቅሙ ፈርጣማ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ለትግራይ ክልልም የኢኮኖሚ ምሶሶ ነው። ትግራይ ላይ በግዴለሽነት የሚለፈፈው የመገንጠል ፓለቲካ ግዙፍ የኢኮኖሚ ድርሻ ያለውን አዲስ አበባ ነዋሪ የትግራይ ተወላጅ ተረጋግቶ እንዳይኖር እያደረገው ነው። ይህ ለትግራይ ክልል ኢኮኖሚ ከፍተኛ አደጋ አለው። በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ!! መቐለ ላይ ተቀምጦ መፈላሰፍ አዋቂ አያሰኝም። አዋቂነት የሚባለው አንዴ ለመናገር አስር ጊዜ ማሰብ ነው። ትግራይ የሰፈሩት ምሁራን መላ ኢትዮጵያ ተዘርቶ ስለሚገኘው የትግራይ ትውልድ ያለው ህዝብ መናገር የሚቻላቸው ቢሆንም መወሰን ግን አይችሉም። የህዝብ ይሁንታ ሳያገኙ በህዝብ ስም የሚደረሰው ድምዳሜ የአምባ ገነንነት አደገኛ ዝርያ ነው።"

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45803
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Halafi Mengedi » 14 Aug 2019, 14:00

Why bother about Tigray or anyone else, no ethnic bothers what Amhara wants to do, do you understand that???

Was that the reason you looted Tigray lands, we will regain them and feed our people and it will be more than enough.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Za-Ilmaknun » 14 Aug 2019, 14:09

Halafi Mengedi wrote:
14 Aug 2019, 14:00
Why bother about Tigray or anyone else, no ethnic bothers what Amhara wants to do, do you understand that???

Was that the reason you looted Tigray lands, we will regain them and feed our people and it will be more than enough.
"የበጀት ድጎማው ሆነ የባቡሩ ፕሮጀክት ከመላ ኢትዮጵያ ግብር ከፋይ የሚገኝ እንደመሆኑ እገነጠላለሁ እያለ ለሚዝት ክልል አቅም ግንባታ ማዋል ፌደራል መንግስቱን ሊያስጠይቀው ይችላል። ክፉ አያሳስበው እንጂ የመቐለ ውሃ ፕሮጀክት የብድር እዳ ውስጥ የገባው እኮ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። ፍቺ ሲኖር ሰብአዊነት አይኖርም። የመቐለና አክሱም ህዝብ እኮ ውሃ እንዲያጠጣው የጠየቀው ፌደራል መንግስትን ነው። ነገር ማለባበስ ምን ይፈይዳል;" :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Za-Ilmaknun » 14 Aug 2019, 14:13

"አዲስ አበባ ውስጥ ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች የሚኖረው የትግራይ ትውልድ ያለው ህዝብ አገሬ ነው፣ የኔ ቀየ ነው፣ የልጆቼ የትውልድ ስፍራ ነው እያለ ነው በመኖር ላይ ያለው። የትግራይ ፓለቲከኞች ሲፅፉም ሆነ ሲናገሩ ወደ ውስጣቸው ብቻ ሳይሆን ራቅ አድርገው ዙርያ ገባውን ቢያስተውሉ ይመከራል። የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብን ጨዋ ኢትዮጵያዊነት ማድነቅና ማመስገን እወዳለሁ። አዲስ አበባ ውስጥ እኮ በሰላም እየኖሩ ያሉት ትግራይ የሚገኙት ከፍተኛ የህወሓት ባለስልጣናት ቤተሰቦችም ጭምር ናቸው። የህወሓት አመራሮች ንብረቶችና ድርጅቶችም ቢሆኑ የነካቸው የለም። ፌደራል የትግራይ በጀት ቀነሰ፣ የሃራ ገበያ መቐለን ባቡር ፕሮጀክት ዘጋው የሚል ምሬት ይሰማል። በርግጥ ሆን ተብሎ ህዝብን ለመጉዳት ከሆነ የሚወገዝ ነው። በሌላ መአዝን እንደ ፌደራሉ ሆነን ብናየው ግን ክልከላው የትግራይ ፓለቲከኞች አስተዋፅኦ አለበት። ካልሆነ እንገነጠላለን የሚል ግልፅ መልእክት ከክልሉ እየተንፀባረቀ ባለበት ሁኔታ፣ በየስብሰባው የሚነገረው መረር ያለ ቁዋንቁዋ ሞባይል ጥርቅም አድርገው ቢዘጉትም መሃል አገር መድረሱ አልቀረም"

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Degnet » 14 Aug 2019, 14:22

l.
Za-Ilmaknun wrote:
14 Aug 2019, 14:13

Wanaw ye Ethiopia meregagat new,mercha sayasfeleg aykerem/gen teru tenagerehal talak ehete ahunm Gonder ketema west bet lemesrat eyasebech new lejochewa be mulu eza new yeteweledut

Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Zreal » 14 Aug 2019, 14:47

"አንችው ታመጭው፣ አንችው ታሮጭው" አል ያግሬ ሰው!!! :lol: :lol: :lol: :lol:

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Degnet » 14 Aug 2019, 14:51

Zreal wrote:
14 Aug 2019, 14:47
"አንችው ታመጭው፣ አንችው ታሮጭው" አል ያግሬ ሰው!!! :lol: :lol: :lol: :lol:

There are also intelligent people like this one,sle mashenef becha yemiasebu,you are a defeatist.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Za-Ilmaknun » 14 Aug 2019, 15:15

Degnet wrote:
14 Aug 2019, 14:22
l.
Za-Ilmaknun wrote:
14 Aug 2019, 14:13
"አዲስ አበባ ውስጥ ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች የሚኖረው የትግራይ ትውልድ ያለው ህዝብ አገሬ ነው፣ የኔ ቀየ ነው፣ የልጆቼ የትውልድ ስፍራ ነው እያለ ነው በመኖር ላይ ያለው። የትግራይ ፓለቲከኞች ሲፅፉም ሆነ ሲናገሩ ወደ ውስጣቸው ብቻ ሳይሆን ራቅ አድርገው ዙርያ ገባውን ቢያስተውሉ ይመከራል። የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብን ጨዋ ኢትዮጵያዊነት ማድነቅና ማመስገን እወዳለሁ። አዲስ አበባ ውስጥ እኮ በሰላም እየኖሩ ያሉት ትግራይ የሚገኙት ከፍተኛ የህወሓት ባለስልጣናት ቤተሰቦችም ጭምር ናቸው። የህወሓት አመራሮች ንብረቶችና ድርጅቶችም ቢሆኑ የነካቸው የለም። ፌደራል የትግራይ በጀት ቀነሰ፣ የሃራ ገበያ መቐለን ባቡር ፕሮጀክት ዘጋው የሚል ምሬት ይሰማል። በርግጥ ሆን ተብሎ ህዝብን ለመጉዳት ከሆነ የሚወገዝ ነው። በሌላ መአዝን እንደ ፌደራሉ ሆነን ብናየው ግን ክልከላው የትግራይ ፓለቲከኞች አስተዋፅኦ አለበት። ካልሆነ እንገነጠላለን የሚል ግልፅ መልእክት ከክልሉ እየተንፀባረቀ ባለበት ሁኔታ፣ በየስብሰባው የሚነገረው መረር ያለ ቁዋንቁዋ ሞባይል ጥርቅም አድርገው ቢዘጉትም መሃል አገር መድረሱ አልቀረም"
Wanaw ye Ethiopia meregagat new,mercha sayasfeleg aykerem/gen teru tenagerehal talak ehete ahunm Gonder ketema west bet lemesrat eyasebech new lejochewa be mulu eza new yeteweledut
Degnet,

Ethiopians do not have any qualms with the people of Tigrai. Your sister can choose any place to build a residence or business empire. It is the reneged group called TPLF and its unhinged theft and empty gurra that we are fighting against.

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Degnet » 14 Aug 2019, 15:18

Za-Ilmaknun wrote:
14 Aug 2019, 15:15

I understand you,I am praying for her.She can have nothing in Mekelle though born there.Especially at this time.

wedi-annadil
Member
Posts: 53
Joined: 30 Aug 2016, 07:23

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by wedi-annadil » 14 Aug 2019, 16:33

Halafi Mengedi wrote:
14 Aug 2019, 14:00
Why bother about Tigray or anyone else, no ethnic bothers what Amhara wants to do, do you understand that???

Was that the reason you looted Tigray lands, we will regain them and feed our people and it will be more than enough.
history repeats itself. when it comes to decisive moment for tigray, adwa aigaforum betrays tigrai and shows its love for amhara ethiopia
http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... tigrai.htm
can you believe aigaforum is posting this?
"ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም"

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Za-Ilmaknun » 14 Aug 2019, 17:37

wedi-annadil wrote:
14 Aug 2019, 16:33
Halafi Mengedi wrote:
14 Aug 2019, 14:00
Why bother about Tigray or anyone else, no ethnic bothers what Amhara wants to do, do you understand that???

Was that the reason you looted Tigray lands, we will regain them and feed our people and it will be more than enough.
history repeats itself. when it comes to decisive moment for tigray, adwa aigaforum betrays tigrai and shows its love for amhara ethiopia
http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... tigrai.htm
can you believe aigaforum is posting this?
"ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም"
That is the irony of the whole thing... :mrgreen: Adwa is rumored to have been populated by people of Gonder descent. The Adowans are the shakers and makers of Tigrai republic. At the end of time when that break up comes, it seems Tigrai will end up being torn in to so many smaller fiefdoms.. :mrgreen:

Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም

Post by Zreal » 14 Aug 2019, 19:26

:lol: :lol: :lol: :lol:
wedi-annadil wrote:
14 Aug 2019, 16:33
history repeats itself. when it comes to decisive moment for tigray, adwa aigaforum betrays tigrai and shows its love for amhara ethiopia

http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... tigrai.htm

can you believe aigaforum is posting this?

"ትግራይ በአሁኑ ሁኔታዋ ራስዋን ችላ መቆም የምትችል ነፃ መንግስት ልትሆን አትችልም"

:lol: :lol: :lol: :lol:
Za-Ilmaknun wrote:
14 Aug 2019, 17:37

Post Reply