Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ጉራጌ ላንተ ምን ማለት ነው?

You may select up to 11 options

 
 
View results

Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by Abaymado » 14 Aug 2019, 12:49


Horse ሌላውን ብሄርተኛ እያለ በየቀኑ ጉራጌ እንዲህ እንድያ የሚለን ምን ለመሆን ነው? ጉራጌ ያልሆነውን ነው ማለት እንዴት ይደብራል?
ለእኔ ጉራጌ ማለት:
1. ፈሪ
2. ትምህርት የማይወድ
3. ንፅህና የማይወድ
4. ስፖርት የማይወድ
5. አጭበርባሪ
6. ፖለቲካ የማያቅ
7. በግንባታ ሥራ የማይሳተፍ
8. በሕክምናና :በኢንጅነሪንግ ዜሮ የሆነ
........
ማለት ነው::
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by simbe11 » 14 Aug 2019, 13:16

እንደ ሆረስ ያሉ ዘረኞች ይህንን እንዲታስብ ቢያደርጉህ አልፈርድብህም። ሆረስ ከኦነግ ምንም ልዩነት የሌለው ዘረኛ ነውና
ጉራጌን በነሱ አይን ማየት ግን ስህተት ንው። የጉራጌን ህዝብ ሄደህ እየው በጣም የምትወደው እና ለመለየት የማትፈልገው ህዝብ ነው። እኔ ጉራጌን በጣም ነው የምወደው።
ከሰጠኽው ምርጫ ውስጥ ታታሪ ሰራተኛ የሚለው ይስማማኛል። ሌላው ሁሉ ጉራጌን አይወክልም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by Horus » 14 Aug 2019, 21:27

ፕረዘንት፣

እነዚህ የንግዴ ልጆች እርሳቸው ፤ ቅናትና ፍርሃት ነው የሚቆነጥጣቸው፤ ለምን ካልክ ኢትዮጵያ እንደ ገና እንደ ማእበል እየተነሳች ስለሆነ !! ቀዝነዋል !!! ኬር !

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by simbe11 » 14 Aug 2019, 22:04

I have no problem with the Guraghe people. As a matter of fact with any people.
The only problem I have is with people like Horus. The only Ethiopia they know is people of Guraghe. This is wrong. As Ethiopians, we should feel the pain of all. Amhara, Oromo, Tigre, Wolayta and so on. You insulting Tigre or Oromo and saying that you care about Ethiopia is just bull crap. because Ethiopia is not Amhara and Guraghe but all the people.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by Dawi » 14 Aug 2019, 22:10

Abaymado wrote:
14 Aug 2019, 12:49

Horse ሌላውን ብሄርተኛ እያለ በየቀኑ ጉራጌ እንዲህ እንድያ የሚለን ምን ለመሆን ነው? ጉራጌ ያልሆነውን ነው ማለት እንዴት ይደብራል?
ለእኔ ጉራጌ ማለት:
1. ፈሪ
2. ትምህርት የማይወድ
3. ንፅህና የማይወድ
4. ስፖርት የማይወድ
5. አጭበርባሪ
6. ፖለቲካ የማያቅ
7. በግንባታ ሥራ የማይሳተፍ
8. በሕክምናና :በኢንጅነሪንግ ዜሮ የሆነ
........
ማለት ነው::
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Abay,

I think that is by enlarge a bygone thinking and mentality; I remember the Eritrea Joke where gurage was supposed to question the slogan "Eritrea is not for sale!" by the masses; their question was, how much? :P ; little did we know that was probably the right approach to take? Meles finally settled with no war no peace! Where did that take us? S*hoot! the road to nowhere!

Today, if anything, I consider them to be, a silent pathfinder of Ethiopia without much hoopla as the rest of us. In business, culture etc. If any one is at the top of the food chain in Ethiopia by hard work, they are in first place.

What Horus posted yesterday for instance, the music; instrument, voice was phenomenal, Josey in Z house is authentic Ethiopian and what is the other dude's name, Abraham? he is the best in the field.

What Horus posts and say, if he didn't tell us, we wouldn't know who the actors were. That is a complement for Gurage Ethiopians. They're Ethiopian first!

In this day and age, where extremists claim everything in sight, by foolishly not acting their size, Horus is giving this forum a great service by fighting them tooth and nail.

Thanks Horus!

Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by Horus » 15 Aug 2019, 00:23

Dawi,

Thank you for your voice of reason and sense-making. ዛሬ በነጃዋርና አጄቶ አዋሳ የሚገደለው ጉራጌ አዋሳ ዘፋኝ ከማፍራቱ በፊት ምናሽ ረታ እንዲህ ነበር ላዋሳ ያለቸው ። ግና እግዚአብሄርም አውቆ እባብን እግር ነሳት ይባላልና እነዚህ መሃይሞች ገና ሲወድቁ ሲንኮታኮቱ ማየታችህን የምይቀር ነው። ባህሪ የደገማል እንዲሉ !


Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by Horus » 15 Aug 2019, 00:33

አባይ

ጉራጌኮ በተረት የቆመ ሕዝብ አይደለም ። ለዘመናት የመሃይሞችን ዝቃጭ ልፈፋ ከነገር ሳይቆጥር ከስልጣኔ ወደ ስልጣኔ የሚገሰግስ ሕዝብ ነው። አንተ ነህ ለህይወትህ አላማ የሌለህ የሆነ ከተማ ያሜሪካ ዌልፌር እየተመጸወትክ ሙሉ ቀን ጉራጌን በመስደብ ቆሻሻ ህይወትህ ሚያልቅ ። አንተ ጠዋት ተነስተህ የኔ ነው የምትለህ ፋይዳ የሌለህ የወደቅ ኮባ ለራስህ እዘን !!! ደሞ ስለ ጉራጌ ዳዊ የሚልህን ስማ !!


Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: Poll: ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ እንድያ ኡፍ... እኛ ጉራጌን አናቀውም እንዴ? ጉራጌ ማለት ላንተ ምንድነው?

Post by Abaymado » 15 Aug 2019, 08:56

አይ dawi : እኔ ከጉራጌ ጋር ቀን ከቀን አብሬ ነው ያለሁት : እናም የሚባለው ነገር እኔ ከማየው በጣም የተለየ ነው:: ጉራጌ እንዲህ ሲዘባርቅ: ሌላው በሶ ጨብጧል እንዴ? ለምሳሌ ኮንሶ መጥቶ ብዙ ማለት ይችላል: ወላይታ መጥቶ እንዲሁ. ማለቅያ የሌለው ነገር.... እና ወዴት ነው የምንሄደው?
እነዚህ ጥቃቅኖች ትርምስ ላለመፍጠራቸው ምንም ማረጋገጫ የለም::

ለምን አፋር ይቀርበታል: “እኛ የሉሲ መገኛ ብለው መተርተር ይችላሉ”:: ኡፍ ሉሲ እንዴት ደስ ትላለች:;
Horse ባንድ በኩል ሌላው ስለ ብሄሩ እንዳይናገር ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ : ራሱ ግን ከሰዓት ሰዓት ጉራጌ እንዲህ ጉራጌ ኢንድያ ማለ ቱምን ማለት ነው:: supremacist ለመሆን እየጣረ ነው:: ጥሩነቱ ጥቃቅን መሆኑ እንጂ!

Post Reply