Page 1 of 1

Musho =New Song Dedicated to Dr Ambachew Mekonnen

Posted: 13 Aug 2019, 14:24
by Masud
Lemote sew, "Gedaye, gedaye" malet ahun min yibalal?



Re: Musho =New Song Dedicated to Dr Ambachew Mekonnen

Posted: 13 Aug 2019, 23:27
by Ethoash
ወድ ሞሳድ

እንዴት ይህ ዘፈን አይገባህም፣ ታላቅ እንጉርግሮ ነው ፤ አማሮች በታም ችሎታ አላቸው በግጥምና በማዜም ማንም አይደርስባቸውም። ይህ ባህላቸው በጣም ነው የማከብርላቸው እና የምወድላቸው። ሴትዬዋ ከምራ ነው የምታንጎራጉረው የለቅሶ ዜማ ነው ። ይሄኔ ስንቱ ነው የሚያለቅስው እኔም እስለቅሳኛለች።

እኔ ስለአምባችው አሁን አቃቂር ላውጣ አይደለም ውይ ስለእንጉርጉሮው አቃቂር ላውጣ አይደለም የመጣሁት። ይህ እንጉርጉሮ ታላክ መልክት አለው እ ብለህ ስማኝ።

ይህ እንጉርጉሮ አማሮች ምን ያህል አምባቸውን እንደሚወዱት ያስያል ከአብራካቸው የውጣ ስለሆነ እንደዚህ ያነቡለታል። ይህ ማለት አማሮች እንካን አላወቁትም እንጂ ፈደራሊዝምን ይደግፋሉ ማለት ነው። እ ብለህ ስማኝ። በውርቃማዎቹ ዘመን በረከት ነበር የሚገዛቸው በምን ሒሳብ አማራን እንደሚገዛ አትጠይቀኝ ይህ በረከት የሚባለው ፈጣጣ አይነት ነው። ትግሬ ብቻ በመሆኑ ሊያቃጥሉት ከነሒውቱ ሙከራቸው ከሽፎ በእግዛብሔር ብርታት ሕይወቱ ተርፎ መቀሌ ገባ ታዲያ አርፎ ይቀመጣል ሲባል የጥጋቡ ጥጋብ የጅብ ዋሻ ደረስ ሄዶ ሲሞዘዝ መቀመቅ ወረድ። ተመልከት እንግዲህ ትግሬን አልመራም ብቻ በትግሬነቱ ታላቅ አቀባበል ተደርጎለት ተጨብጭቦለት መኖር ሲችል ። ሞት የጠራው አዲስባ በገዝ እጁ መጥቶ ወጥመድ ውስጥ ወደቀ።

ተመልከት ማለት የፈለግሁት። ይህ ሁሉ የደረስበት አጥፍቶ ነው ትለኝ ይሆናል ታድያ ለምን ለ የዐማራ ጀግና። አሳምነው ጽጌ ተዜመለት ። ተመልከት እንግዲህ ሁሉም ሰው በራሱ ልጆች መገዛትን ይፈልጋል መጥፎም ይሁን ጥሩ። ልብ በለእኛል አማሮች ከአብራካቸው የወጣ ሰው እንዲመራቸው ይፈልጋሉ። ይህ ነው አጭሩ መልክቴ።

ታድያ የነሱ ጅግኖች ሲሞቱ እንዲእያለቀሱ የሚያዝኑ ከሆነ ታድያ ለምን በስው ጅግኖች ላይ እንዲህ ያላግጣሉ ።። በደፍረት እራሱን የውሽት ቋት (ሹክሹክታ)ብሎ የሚጠራ ገፅ ደግሞ ፡ ጌታቸው ረዳ ቡጢ ቀመሰ ይለናል ።።። ጌታቸው ለአማሮች ምኑም ላይሆን ይችላል ግን ለትግሬዎች የበኩር ልጃቸው ነው። ታዲያ በጌታቸው ሲያላግጡ። ደግሞ ትግሬው በእነሱ ቁስል ላይ በሐዘናቸው ላይ ቢያላግጡ እንዴት ይስማቸዋል ውይስ ይህ ጠፍቶዋቸው ነው ። እንዲይ የምተረተሩት።።

እኔ እስካሁም ማንም በአንባቸውና በአሳምናቸው ላይ ማንም አላላገጠም ። ታድያ ለምን አማራ በቻ እንዲ በስው ስሜት ላይ ይረማመዱና የነሱ ሱሞት እንግርግሩ ያወጣሉ። ይህ ሊገባኝ ያልቻለ ነገር ነው። ያለበለዝያ ይህንን ካስተካከሉ አገራችን በስላም አድራ በስላም ትውል ነበር።

እስት ይህንን ይመልከቱ።

Re: Musho =New Song Dedicated to Dr Ambachew Mekonnen

Posted: 14 Aug 2019, 21:59
by fasil1235
AB ADVERTISEMENT uploaded the song 1 week ago