Page 1 of 1

"ፌስታልህን ስጠኝ"

Posted: 13 Aug 2019, 11:50
by Revelations

Re: "ፌስታልህን ስጠኝ"

Posted: 13 Aug 2019, 12:10
by Revelations

Re: "ፌስታልህን ስጠኝ"

Posted: 13 Aug 2019, 12:15
by Ethoash
lion doesnt live in Amhara region ...



Re: "ፌስታልህን ስጠኝ"

Posted: 13 Aug 2019, 12:45
by Revelations

ፌስታልህን ስጠኝ…


ሜሮን ጌትነት

ከጠቆረው ገፅህ ከቆዳህ ላይ ውይብ
ከከሳው ሰውነት ከግንባርህ ሽብሽብ
በፅናት ውሃልክ ይታያል ተሰምሮ
ለቃል የመታመን፣ ላመኑት
የመኖር የአላማ ቋጠሮ።

እኔማ...
ከአንተ ጨለማ ውስጥ
በወሰድኩት መብራት
ከአንተ ሰንሰለት ስር ካገኘሁት ፍ'ታት
በአንተ አለመበገር ባገኘሁት ብርታት
ወግ ደርሶኝ ጀግኜ ጬኸቴን ብለቀው
ደርሶ የፈሪ ዱላ
እንደ እያሪኮ ግንብ ተናደ ጭቆና።

እናም ታዲያ ዛሬ...
ወልዶ ላሳደገ ምጥ እንደመካሪ
ቀን የሰጠኝ ቅል ሆንኩ ዞሮ
አንተን ሰባሪ
እርግጥ ገብቶኝ ቢሆን የአላማህ ውጤቱ
መች ያስፈራኝ ነበር ያንተ ብዕር
በልጦ ብረት ካነገቱ
ፍርሃት ባይሆን ኖሮ ስጋት
የሆነብኝ 'ካፍረቴ እያላጋ
መቼ እዘነጋለሁ የከፈልክልኝን
መራር ትግልና የነፃነት ዋጋ።
አንተ ማለት... ፅናት! መንገድህ አላማ!
ለሌሎች ደህንነት ራስን የመስጠት-
የድምፅ የለሽ አርማ።
ያልከው ዲሞክራሲ ...ያለምከው ነፃነት
እስኪመጣ ድረስ...የታገልክለት ቀን
የታሰርክለት ዕለት
በከፍታህ መጠን የሞራል
ልዕልናን እንዳስታውስበት
ፌስታልህን ስጠኝ ሙዚየም
ሰቅዬ ራሴን ልውቀስበት!
ታሪክ ልንገርበት!
ፅናት ልስበክበት!



Re: "ፌስታልህን ስጠኝ"

Posted: 13 Aug 2019, 15:03
by Ethoash
ፌስታል BOY

what kind of valuable things that this ፌስታል boy have in his ፌስታል ... he have to take it home.. i am guessing ምላጭ ጭንቅላቱን በየቀኑ የሚላጭበት
ባዝሊን
ይሄው ነው።
ማንም የሚያወቀው ነው ውያኔዎች አኮላሽተውታል። እራሱ ነው ያለው ድምፁን ስምታቹሁ ፍረዱ። ግድ የላችሁም ሃይላንድ ፕላስቲክ ተርሙስ ተንጠልጥሎበታል ። ለጤናው አይደለም ፂሙን(ይከንፈሩን በላይ) ልክ እንደሴት የሚላጨው