Page 1 of 1

በእስልምና ሃይማኖት የፖለቲካ ቁማር ሲጫወቱበት!

Posted: 13 Aug 2019, 01:15
by pushkin
በእስልምና ሃይማኖት የፖለቲካ ቁማር ሲጫወቱበት ሳይ ወሎየ እንደ መሆኔ ቁጭት አድሮብኛል።የመቀበርያ ቦታ ተከልክለዉ ከ4 ስአት በላይ ጅናዛ በፅሃይ እየተኝንከራተተ ሳዩ ዝም ብለዉ የመስገጃ ቦታ ከልክለዉ በየአደባባዩ በፅሃይ ላይ እንዲስግዱ እያረጉ ዛሬ ለይስሙላ ይሄን ጨርቅ አልብስዉ ብቅ ሲሉ ዉስጤ ተረበሽ።