Page 1 of 1

ከዝዋይ እስከ ጉደር፣ ከሙገር እስከ ወሊሶ የተዘሩት የጉራጌ ኦሮሞች ሕዝብ ልዩ ዞንነት ጉዳይ የማይሞት የፍትህ ጥያቄ ነው !!

Posted: 13 Aug 2019, 00:55
by Horus
አቢይ አህመድ ያጋሮ ልጅ ነው፣ የዳሞት ደም ነው ። እነዚህን የነገላን፣ የነያዮ፣ የነዛይ፣ የነ ላቄ ፣ የነኦሪቴ ፣ የነጨቦ ልጆች ሰባዊና ባህላዊ መብት ማወቅ በግድ የዘመናችህን ግዴታ ነው። ማን እንደ ሆኑ እህው በየቀኑ እየነገሩን ነው !! ሺ ጊዜ ቋንቋ ቢጫንባቸው፣ ሺ ግዜ ሶዶ ቢባሉ፣ እነዚህ ኩሩ ጉራጌ፣ ኩሩ ክስታኔ ናቸውና አይሞቱም !!!


Re: ከዝዋይ እስከ ጉደር፣ ከሙገር እስከ ወሊሶ የተዘሩት የጉራጌ ኦሮሞች ሕዝብ ልዩ ዞንነት ጉዳይ የማይሞት የፍትህ ጥያቄ ነው !!

Posted: 13 Aug 2019, 12:42
by Horus
ሰን፣
እዚህ ላይ ነውኮ መሳደብ የነበረብህ !!!