Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Post by gearhead » 24 Aug 2019, 17:13

Can Minstry of Education do that? Go from a"study" to implementation just like that? Where is the letter where Tigray and Oromia regions rejected it? What is Abiy's response to that effect? Is it safe to say that the seven regions have not lodged a complain have no objection to the changes, or is it that they have opted to quietly trek the tigray, oromia lead?
Masud wrote:
24 Aug 2019, 16:51

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Post by Masud » 25 Aug 2019, 09:31

በእውቀቱ ስዩም
===========
በኢትዮጵያ ከሚገኙ የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደአስራት ቴሌቪዥን የሚያስቀኝ ጣቢያ የለም። ልክ ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ይሄ ዜና አንባቢ በቴሌቪዥን ይመጣና እንዲህ ይላል

ደግ ዋላቹህ? እንዴት ከረማቹህ? ተይህ ለጥቆ ዜና አነባለሁ ተዜናው ጋ ርስቴ ደምለው ነኝ።

የመጀመሪያ ዜና

በምሥራቅ ገዣም ሞጣ የሚገኙ አማራ ገበሬዎች ወነግ ተቀያቸው እንዳያፈናቅላቸው አብን ከለላ ይሆናቸው ዘንድ የጠየቁ ቲሆን ትለጉዳዩ ያወራነው የወረዳው የአብን ተጠሪ ማንም በአማራ ላይ ቅርሻቱን ቢያቀርሽ አንዠቱን በዲሞፍተር እንደሚበጥሱ ተናግረዋል።

ሁለተኛ ዜና

የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር በሆነችው በታላቋ ጎንደር እስቴ የሚገኙ አርሶ አደሮች የቤት እና ህዝብ ቆጠራው ታልተራዘመ የግብርና ሥራቸውን በአግባቡ ለመሥራት እንደሚቸገሩ ገልጠዋል።

ተዜናው ጋ ርስቴ ደምለው ነበርኩኝ። የደንበጫው መድሃኒአለም ደግ ያውላቹህ።

ዜናው እንዲህ ይነበብና ሌላ ዜና እስኪመጣ ለ4 ሰአት ያህል የጎጃም ዘፈን ይለቀቅልሃል።

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Post by Masud » 25 Aug 2019, 09:38

Please wait, video is loading...

Post Reply