Page 1 of 2

Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 12 Aug 2019, 14:58
by Masud
Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign because he is weak and couldn't manage the Ministry and couldn't deliver result. He is one of the weak individuals who was posted because of political loyalty and quota. The agency under his Ministry keep lying to the public more than half a month. Here are few examples:

One:

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA
August 7 at 5:51 PM ·
በሰኔ 6፣7፣10 እና 11/2011 ዓ.ም የተሰጠው የዩንቨርስቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ ኤጀንሲያችን ያሳውቃል፡፡
ይህንን ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 322,717 ተማሪዎች መካከል 319,264 የሚሆኑት ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን እነዚህ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት የሚችሉ መሆኑን ኤጀንሲው ያስገነዝባል፡፡

Two
National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA
August 11 at 1:09 PM ·
ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 12 Aug 2019, 22:20
by Masud
Make your voice heard on the resignation of Tilaye Gete.

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 14 Aug 2019, 13:40
by Masud
National Educational Assessment and Examination Agency
How to check your result
Please use your registration number to check your national exam result.

ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የዩንቨርስቲ መግቢያ /የ12ኛ ክፍል/ ፈተና ውጤት በትላንትናው ዕለት 7/12/2011 መለቀቁ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በዛሬው ዕለት በስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ የፈተና ውጤት ላይ ከተማሪዎች፣ ከወላጆች እና ከመምህራን ስፋት ያለው ቅሬታ በመቅረቡ የማጣራት እርምጃ በመውሰድ ላይ የምንገኝ ሲሆን በአጭር ቀናት የማስተካከያ እርምጃ ወስደን ስለምንገልጽ እንደተለመደው በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን፡፡

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የፈተና ውጤቶዎ ላይ ቅሬታ ለማቅረብ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ተጭኖ የሚመጣውን ፎርም በመሙላት ቅሬታዎን ያቅርቡ

በአገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብሄራዊ ፈተና አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ከዝህ ማውረድ ይችላሉ።

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 14 Aug 2019, 14:04
by Abaymado
ምኑ ይገርማል? እንዲህ ያለ ችግር የነበረ ያለ ነው::
አሁንተፈጠረ የተባለው ችግር ከትምህርት ሚንስቴር ሳይሆን: ጥያቄውን ካወጣው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ነው::
“ለኮድ 22 ጥያቄዎች የተሰራው መልስ ለኮድ 21 ጥያቄዎች መልስ ሆኖ አገልግሏል:: “ የሚል ቅሬታ አለ::
ይህ ግን ለኮድ 22 እና የኮድ ke21 የጥያቄ መስጭያ ሺት ብቻ የሚመለከት ይመስለኛል:: የሁለቱ እርስ በርሱ ተቀያይሯል ይባላል:: በዚህ የታረመላቸው ያለጥርጥር ይወድቃሉ::

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 14 Aug 2019, 16:24
by Masud
Fire Tilaye Gete !

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 14 Aug 2019, 16:33
by Masud
ውጤቱ ይሄን ይመስላል:
ባህርዳር ........ 645
አዴት .... 639
ዳንግላ .... 634
ራያ ቆቦ .......627
ዳንግላ .......626
ደብረማርቆስ.......623
ደንበጫ ......622

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 14 Aug 2019, 16:45
by Masud
Tigrai Education Bureau rejected 12 Grade Exam Result: VOA
Please wait, video is loading...

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 14 Aug 2019, 23:13
by Abaymado
masud the agame: ሲኮራረጁ የሚያሳየው ፎቶ የሚገርም ነው: ከድንበጫ ነው የተባለው:: ይህንን ብዙ አይቶታል:: ግን ማነው ፎቶውን ያነሳው? ቢሆንም ከፍተኛው ውጤት ደምበጫ አይደለም::
ሁለት ጥያቄዎች አሉ: አንዱ የፈተናው መልስ ተሰርቅዋል ወይስ አልተሰረቀም? ጋሎች ናቸው በዚህ ጫጫታ ያበዙት:: የተሰረቀ የሚባል መኖሩ የሚታመን አይደለም::

ሁለተኛው የተኮራረጀ አለ የሚል ነው:: መኮራረጅ ብዙ ተማሪ እንዲያልፍ ያረጋል እንጂ ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን ልጆች ውጤት አይቀይረውም:: ምክንያቱም ጎበዙ ከደደቡ ምን ይፈልጋል?
ትልቁ ጥያቄ ትግሬዎችና ጋልች ከ550 በላይ ማምጣት አቅቷቸዋል::
ለማንኛውም ይጣራ!

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 15 Aug 2019, 00:06
by Masud
Tigrai and Oromia Education Bureaus rejected the result of University Entrance (12th Grade) Exam Results.
Ato (Dr?) Tilaye Gete must resign!

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 15 Aug 2019, 00:26
by Masud

Yasin Elias
· 7 hrs ·

የትውልድ ገዳይ ሚኒስትር
#ኢህአዴግ
በ2007 ዓ/ም ተደሮጎ በነበረው ሀገርአቀፍ ብሔራዊ 100% አሸንፌያለው ብሎ ታአማኒነቱን እንዳጣው ሁሉ
በ2011 ዓ/ም ሀገራቀፍ ብሔራዊ ፈተና #የአማራ_ክልል 100% መባሉ ዳግመኛው አሳፋሪ ስህተት ብቻም ሳይሆን ትውልድ የገደለ ክስተት ነው።
በመሆኑም #በአብን ተብዬ የሚመራው ትምህርት ሚኒስትር ያወጣው ውጤት ከእውነት የራቀ በመሆኑ በመላው ሀገራችን የማገኙ ተፈታኞች እንደማይቀበሉት ከወዲሁ እንገልጻለን።

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 15 Aug 2019, 00:50
by Masud
የትምህርት ሚንስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ በአስቸኳይ ስልጣን መልቀቅ አለባቸዉ

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 15 Aug 2019, 04:17
by Marc
Masud wrote:
12 Aug 2019, 14:58
Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign because he is weak and couldn't manage the Ministry and couldn't deliver result. He is one of the weak individuals who was posted because of political loyalty and quota. The agency under his Ministry keep lying to the public more than half a month. Here are few examples:

One:

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA
August 7 at 5:51 PM ·
በሰኔ 6፣7፣10 እና 11/2011 ዓ.ም የተሰጠው የዩንቨርስቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ ኤጀንሲያችን ያሳውቃል፡፡
ይህንን ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 322,717 ተማሪዎች መካከል 319,264 የሚሆኑት ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን እነዚህ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት የሚችሉ መሆኑን ኤጀንሲው ያስገነዝባል፡፡

Two
National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA
August 11 at 1:09 PM ·
ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡
If you are born stupid, then you must work hard to cope with others. You can't complain on every issues! Oromos naturally can't write their names let alone their history. If you continue the same, then you may complain that the Amhara eat Injerra and the Galla chew raw coffee. You can't be jealous of the sshit any Amhara is defecating! No! :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 17 Aug 2019, 09:03
by Masud

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 17 Aug 2019, 12:28
by Masud

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 22 Aug 2019, 15:02
by Masud
Additional reason why Tilaye Gete must resign!

Please wait, video is loading...

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 22 Aug 2019, 15:18
by Masud
THE FINFINNE INTERCEPT
6 hrs ·
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ የተሰረቀ የፈተና ወረቀት አልነበረም ማለታቸው complete denial ነው። የፈተና ውጤቶቹን በገደምዳሜ ለተመለከተ ሰው እንኳን ውጤቶቹ ችግር እንዳለባቸው ለመገመት አይከብድም። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ትምህርት ሚኒስቴር ጥሩ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ለመሸለም የሚያስችል ዝግጅት እንዲደረግ የክልል ትምህርት ቢሮዎችን እየጠየቀ ነው። የትግራይ የትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ገብረመስቀል ካህሳይ የፈተናው ውጤት ችግሮች ላይ መግባባት ላይ ሳንደርስ ስለ ሽልማትና recognition መወያየት አግባብ አይደለም ብሎ ለትምህርት ሚኒስትር እንደመለሰ ምንጮች ነግረውናል። የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶም በዚህ ጉዳይ ላይ ያላቸውን አቋም ቢያሳውቁ ጥሩ ነው። እስካሁን ምንም የተደራጀ መረጃ ለህዝብ አልተለቀቀም። በክልሉ ምን ያህል ተማሪ ምን አይነት ውጤት አመጣ? ከሀገር አቀፍ ተፈታኞች ጋር ሲነፃፀር ውጤቱ ምን ይመስላል?

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 22 Aug 2019, 15:20
by Masud
Please wait, video is loading...

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 22 Aug 2019, 20:27
by gearhead
What are these? Are these average scores or highest scores in that particular city? Why should it be infered as significant i.e, what is the comparative baseline?

Those of you who argue against the test results do the disservice to your own arguments by providing such a childish and weak data!

Save us the emotional aggitation, have professionals/statisticians deduce the data and then we may join your cause.

Masud wrote:
14 Aug 2019, 16:33
ውጤቱ ይሄን ይመስላል:
ባህርዳር ........ 645
አዴት .... 639
ዳንግላ .... 634
ራያ ቆቦ .......627
ዳንግላ .......626
ደብረማርቆስ.......623
ደንበጫ ......622

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 22 Aug 2019, 22:05
by TGAA
No Medicine for inferiority complex . Study and be counted don't make an excuse for your failure . That

Re: Gojje Tilaye Gete Ambaye, Minister of Education, Must Resign

Posted: 24 Aug 2019, 16:51
by Masud