Page 1 of 1

የጉራጌ ኦሮሞ ልዩ ዞን በዝዋይ፣ ዝቋላ፣ ገላን፣ አዳዲ፣ በቾ፣ አዲስ አለም እና ጫቦ !! መኖሩ የፍትህና የሞራል ግዴታ ነው !!

Posted: 12 Aug 2019, 02:18
by Horus
ዛሬ በስልጣን ላይ ያሉት ኦሮሞች ራሳቸውን ከግፍ ነጻ ለማድረግ እነዚህ ያለነሱ ጥፋት ኦሮሞነት የተጫነባችውን ህዝብ ከስቃያቸው እንዲድኑ ልዩ ዞነ ሆነው በጉራጌነታቸው ካሻችሀው ብሌላ ማንነት የመኖር መብታቸው ይኑሩ ። ሰዎች በውሸትና በማይፈልጉት ማንነት አስሮ ማኖር ግፍ ነው።

Re: የጉራጌ ኦሮሞ ልዩ ዞን በዝዋይ፣ ዝቋላ፣ ገላን፣ አዳዲ፣ በቾ፣ አዲስ አለም እና ጫቦ !! መኖሩ የፍትህና የሞራል ግዴታ ነው !!

Posted: 12 Aug 2019, 02:29
by Horus

Re: የጉራጌ ኦሮሞ ልዩ ዞን በዝዋይ፣ ዝቋላ፣ ገላን፣ አዳዲ፣ በቾ፣ አዲስ አለም እና ጫቦ !! መኖሩ የፍትህና የሞራል ግዴታ ነው !!

Posted: 12 Aug 2019, 02:39
by Horus

Re: የጉራጌ ኦሮሞ ልዩ ዞን በዝዋይ፣ ዝቋላ፣ ገላን፣ አዳዲ፣ በቾ፣ አዲስ አለም እና ጫቦ !! መኖሩ የፍትህና የሞራል ግዴታ ነው !!

Posted: 12 Aug 2019, 23:55
by Horus
በኦሮሞ ፖለቲከኞች ዘንድ ፍትህ የሚባል ነገር ካለ ለነዚህ ጉራጌኦሮሞች ከማንነታቸው ጋር ፍትህ የሚጠይቀውን የልዩ ክልልነት ማንነት ዛሬ ይሻሉ ። ህዝቡ ይሄው ማን እንደ ሆኑ እየነገሩን ነው ። እያሉኮ ያሉት ደሮ ኦሮሞ ነበርን በኋላ ጉራጌ መጣና ከኦሮሞነት ወደ ጉራጌ ወሰደን አይደለም ። እያሉ ያሉት እኛ ጉራጌ ነበርን፣ የሀው ጉራጌነታችን ! ኦሮሞ መጥቶ ካዋሽ፣ ከሌማን ከዝዋይ ከጉራጌነታችህ ኦሮሞ አረገን። ግ ን ይሀው ዛሬም የጉራጌ ማንነታችህን ባህላችህን እያሉ ነውኮ ! ኦሮሞች ስሙ። እነዚህ ሰዎችን ልዩ ክልል አርጉ !!!