Page 1 of 1

እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 02:54
by Digital Weyane
በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%A ... a-49919296

ከትግራይ ክልል ባለፈው አንድ አመት ብቻ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች በሕገ-ወጥ መንገድ ስደት መግባታቸውን የክልሉ ሰራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። ባለፈው ሐምሌ 18 ቀን ሜድትራኒያን ባሕር ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ ከሞቱ ስደተኞች መካከል 16ቱ ከትግራይ ክልል ኢሮብ ወረዳ የተነሱ መሆናቸው ታውቋል።

ከትግራይ ክልል ባለፈው አንድ አመት ብቻ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች በሕገ-ወጥ መንገድ ስደት መግባታቸውን የክልሉ ሰራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። ሥራ አጥነት፣ የተሳሳተ መረጃ እና የሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ግፊት ዋንኛ ገፊ ምክንያት መሆናቸው ተገልጿል። ባለፈው ሐምሌ 18 ቀን ሜድትራኒያን ባሕር ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ ከሞቱ ስደተኞች መካከል 16ቱ ከትግራይ ክልል ኢሮብ ወረዳ የተነሱ መሆናቸው ታውቋል። የሟች ቤተሰቦች ሐዘን ተቀምጠዋል። ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት በደረሰው አደጋ ወደ 150 ገደማ ሰዎች ሳያልቁ እንዳልቀረ ይገመታል።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ
ኂሩት መለሰ

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 02:58
by Digital Weyane
አሁንስ ዲጂታል ወያኔ መሆኔን አስጠላኝ።

These underage girls from Irob, Tigray, some as young as 14 year old, were among the 20 Tegaru victims who died while crossing the Mediterranean Sea. On behalf of my Digital weyane brother Awash/QB/C Beyond, I say Rest in Peace to the victims.

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 02:58
by Abdelaziz
The whole world knows cursed hamasenay has nothing left to hope for except his untenable wish to see Tigreans suffer. It ain't happening in a million years though, so live with it, you cursed Hamasenay is doomed to perish alone and by yourself, albeit driven by Tigraway, Bravo Wedimedhin!

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 03:19
by Maxi
የማይመስል ወሬ ነው!!

"በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል" ብሎ ሲያበቃ " ባለፈው ሐምሌ 18 ቀን ሜድትራኒያን ባሕር ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ ከሞቱ ስደተኞች መካከል 16ቱ ከትግራይ ክልል ኢሮብ ወረዳ የተነሱ መሆናቸው ታውቋል።"

18 ሺሕ ገደማ የትግራይ ወጣቶች ተሰደው ከነዚህ ውስጥ የሞቱት 16 ብቻ ናቸው፡፡

እማማ ትርፌ ወሬው አልጥማቸው ሲል "የማይመስል ወሬ ለሚስትህ አትንገር ይላል!!" ለእኔም ይዝህ ዜና የማይመስል ወሬ ነው!!

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 03:24
by Digital Weyane
Migration in numbers:
There are 15,000 Tegaru at the Mekelle stadium.
Each year, 18,000 Tegaru flee the country, and many of them die crossing the sea.
This tragedy of Biblical proportion warrants a State of Emergency declared in Tigray. What is more important? Do we need to keep having endless discussions about declaring Tigray's independence, or declaring a State of Emergency in Tigray?

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 04:32
by Digital Weyane
Awash and I say Rest In Peace to our Tegaru migrants who died crossing the Mediterranean Sea.

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 04:39
by Digital Weyane
Some European activists are trying to bring awareness to the plight of our Tegaru refugees by depicting war leaders as Tegaru refugees crossing the Mediterranean Sea. My Digital Weyane brother Awash and I see a glimmer of hope to ending the mass migration of our Tegaru people, once and for all!

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 06:06
by wazzupdog
...................Agamestan Maxi couldn't pretend any more. This news hits too close to home. :mrgreen: ......................

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 17:48
by Digital Weyane
My Digital Weyane brother Awash told me that the removal of Issayas from power will stop the mass migration of our Tegaru people, because it would create an opportunity for us Weyane to invade Eritrea and create our Greater Republic of Tigray. That is true!

I swear on Meles Zenawi's grave that, every Digital Weyane who quit his/her day job to fight against Eritreans on this forum everyday will get a ministerial position after we created our Greater Republic of Tigray. Guaranteed! We will make our Digital Weyane brother Awash the Minister of immigration, information and citizenship.

Re: እግዚዮ!! የሞት ሞት ሰበር ዜና!! DW: በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል

Posted: 11 Aug 2019, 18:01
by Digital Weyane
Maxi wrote:
11 Aug 2019, 03:19
የማይመስል ወሬ ነው!!

"በአመቱ ከትግራይ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች ተሰድደዋል" ብሎ ሲያበቃ " ባለፈው ሐምሌ 18 ቀን ሜድትራኒያን ባሕር ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ ከሞቱ ስደተኞች መካከል 16ቱ ከትግራይ ክልል ኢሮብ ወረዳ የተነሱ መሆናቸው ታውቋል።"

18 ሺሕ ገደማ የትግራይ ወጣቶች ተሰደው ከነዚህ ውስጥ የሞቱት 16 ብቻ ናቸው፡፡

እማማ ትርፌ ወሬው አልጥማቸው ሲል "የማይመስል ወሬ ለሚስትህ አትንገር ይላል!!" ለእኔም ይዝህ ዜና የማይመስል ወሬ ነው!!
ሃሳስ !! ነዙይ ታዋቂ ዶቸ በለ ልባሓል መድያ አውፂእዎ ለሎ ሰበር ዜና ሓሾት እዩ ትብል ዘለኻ፡ መታን ኻልኦት መንእሰያት ትግራይ ዓይኒ ብለይ ጥርሲ ብለይ ቢሎም ንኽስደዱ ከተታባብዕ ሙኻንካ ፈሊጠዮ ብዙሕ አግሪሙለይ።