Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 01:19

በነገራችህን ላይ wake up Gurage የሚለው ፍጹም ስህተት ነው ፤ እንዳይደገም ! ጉራጌ የጎሳ ፖለቲካ ወስጥ ያልገባው ስላልነቃ አይደለም፤ ግዜውና ትክክል ስላልሆነ ነው። አሁን ሳይንሳዊ ፋክት አለኝ የሚሉ ያንን ማቅረብ እንጂ ንቃ ወዘተ ለመንጋ ነው ፤ ይቅር !! ኬር !!

ከሁሉ አስቀድሞ ጉራጌ በአምደ ጽዮን ዘመን ከጉራ መጡ የሚለው ያለቃ ታየ ሃሳብ ስህተት እንደሆነ መያዝ አለበልት ። ማለትም ጉርጌኛ ቋንቋ ከኮፕቲክ እና እንዶ ኢሮፒያ ጋር ያለውን ስምምነት እስከምናሳይ ማለት ነው። አጼ አምደ ጺዮን ራሱ አይመለልን፣ አማዉቴን እንደ ወጋና እንዳሸነፋቸው በገድሉ የተጻፈ ሰለሆነ !!

Last edited by Horus on 11 Aug 2019, 02:25, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 02:06

በመጀመሪያ ጉራጌ ከኤርትሪያ ጋር አላት ስለሚባለው ነገር እንዝጋ። እኔ ኤርትሪያዊአንን በጣም እውዳችሀዋለሁ፣ አከብራችዋለሁ። ያለቃ ታየ የስመነጋ ድምዳሜ ጉራአ የሚል ቃል አከለ ጉዛይ ስላለ ጉራጌ ከጉራአ መጣ የሚለው ተረት ስለሆነ ይቅር። ለምሳሌ ጉራጌ አንድም ግዜ ሴት ልጁን ሳባ ብሎ ሰይሞ አያውቅም። አሁን ማንኛውም ሶሺያል አንትሮፖሎጂስት ጠይቁ ፤ አንዱ የሰው ዝምድንና ምልክት ስም አሰያየም ነው። ጉራጌ አከለ ጉዛይ ወይም ሃማሴን ቢሆኑ ሴቶቻቸውን ሳባ አዜብ ይሉ ነበር። አንዲት የጉራጌ ሴት ሳባ ወይም አዜብ ስትባል አታገኙም !!

ግን በቋንቋ ብዙ መመሳሰል አለ። በግ ዕዝ ሳቢያ ማለት ነው። ለምሳሌ ጤፍ ጉራጌ ጣፊ ይለዋል። የጤፍ እንጀራን ጣቤታ (ቸፓታ እንዲሉ) ይለዋል። በትግርኛ ጣይታ የሚባል ይመስለኛል። ግ ን ይህ ከህንድ ጀርምሮ ያለ የጠፍጣፋ ዳቦ ስም ስለሆነ ብዙም አያከራክርም ።

ስለ ጉራጌ ስር ትልቁ መመርመር ያለበት የባህሉ ምልክትና ትጉም፣ የቋንቋ ኤቲሞሎጂ ወዘተ ናቸው ።


ይቀጥላል

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 02:33

ሶስቱ እጅግ ጠንካራ የምርምር አቅጣጫዎች፡

1 ጉራጌ ከጥንታዊ ግብጽና ተያያዝ ነገሮች ጋር ያለውን አብነቶች

2 ጉራጌ ከቀርብ ምስራቅ ለምሳሌ የመን፣ ፋርስ፣ አረም ወዘት ጋር ያልውን አብነት

3 ጉራጌ ከደቡብ ህንድ ጋር ያለውን አብነት ነው።

እነዚህ 3 ምንጮች እጅግ ጠንካራ መሰረት አላቸው !


ይቀጥላል
Last edited by Horus on 11 Aug 2019, 02:45, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 10:05

Gurage architecture

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 14:23

ስለ ኦሮሞ ወረራ እና በኦሮሞ ስለ ተያዘው እጅግ ሰፊ የጉራጌ አገር ከዝዋይ እስከ አዋሽ፣ ካዋሽ እስከ ኦሞ ስላለው ሁሉ የተባለው ትክክል ነው። የጉራጌ መዳከም ዋናው ምክኛት የኦሮም ወረራ ነው ።

mitmitaye
Member
Posts: 520
Joined: 29 Mar 2018, 15:18

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by mitmitaye » 11 Aug 2019, 19:06

Horus wrote:
11 Aug 2019, 02:33
ሶስቱ እጅግ ጠንካራ የምርምር አቅጣጫዎች፡

1 ጉራጌ ከጥንታዊ ግብጽና ተያያዝ ነገሮች ጋር ያለውን አብነቶች

2 ጉራጌ ከቀርብ ምስራቅ ለምሳሌ የመን፣ ፋርስ፣ አረም ወዘት ጋር ያልውን አብነት

3 ጉራጌ ከደቡብ ህንድ ጋር ያለውን አብነት ነው።

እነዚህ 3 ምንጮች እጅግ ጠንካራ መሰረት አላቸው !


ይቀጥላል
Watch guragigna dance in ancient Egypt + pay attention to the ladies sittingon the right-- Qibe on their head, just like the gurage women 8)

https://www.egyptprivatetourguide.com/e ... ent-egypt/

And regarding yeras Qibe

https://images.app.goo.gl/2MyiJ1QWjvuxYyvV8

ethiopian
Member
Posts: 4327
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by ethiopian » 11 Aug 2019, 19:22

it explains your obsession and hate anything Oromo ! You are a huge [ deleted ] full of hate ..... I will repeat this Oromos have their destiny on their hands and no one will take that away from them .... they are here to stay whether you like it or not. My love for the good people of Gurage won't be unconditional because of twisted pricks like you ...

simbe11
Member
Posts: 1329
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by simbe11 » 11 Aug 2019, 19:25

Horus!!
The notorious Halefi of the Gurage. You always talk about Gurage and Gurage only.
FYI! We hate haters. If you talk about only Gurage when others discuss other hot issues, you are “Zeregna”. That makes you nothing but racist.

sun
Member
Posts: 4658
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by sun » 11 Aug 2019, 19:41

Horus wrote:
11 Aug 2019, 01:19
በነገራችህን ላይ wake up Gurage የሚለው ፍጹም ስህተት ነው ፤ እንዳይደገም ! ጉራጌ የጎሳ ፖለቲካ ወስጥ ያልገባው ስላልነቃ አይደለም፤ ግዜውና ትክክል ስላልሆነ ነው። አሁን ሳይንሳዊ ፋክት አለኝ የሚሉ ያንን ማቅረብ እንጂ ንቃ ወዘተ ለመንጋ ነው ፤ ይቅር !! ኬር !!

ከሁሉ አስቀድሞ ጉራጌ በአምደ ጽዮን ዘመን ከጉራ መጡ የሚለው ያለቃ ታየ ሃሳብ ስህተት እንደሆነ መያዝ አለበልት ። ማለትም ጉርጌኛ ቋንቋ ከኮፕቲክ እና እንዶ ኢሮፒያ ጋር ያለውን ስምምነት እስከምናሳይ ማለት ነው። አጼ አምደ ጺዮን ራሱ አይመለልን፣ አማዉቴን እንደ ወጋና እንዳሸነፋቸው በገድሉ የተጻፈ ሰለሆነ !!

You are suffering from deep rooted inferiority complex which you are trying to cover up and hide behind your pompous and chest pumping bulging red ar$$ baboon ranting machine and hate speech just like the Neo Nazis. :mrgreen:

ethiopian
Member
Posts: 4327
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by ethiopian » 11 Aug 2019, 19:42

simbe11 wrote:
11 Aug 2019, 19:25
Horus!!
The notorious Halefi of the Gurage. You always talk about Gurage and Gurage only.
FYI! We hate haters. If you talk about only Gurage when others discuss other hot issues, you are “Zeregna”. That makes you nothing but racist.
I used to think TPLF is the only evil that we need to deal with, but I was wrong to think that way. this self entitled [ deleted ] called Horus and his likes are the reason that Ethiopia is currently on fire. Look what Ermias and Eskinder Nega are doing is no different ....

Thomas H
Member+
Posts: 5122
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Thomas H » 11 Aug 2019, 19:46

ስለጉራጌ ሲነሳ አብዛኛውን ጊዜ ስለ ወታደር ዘበርጋ ነው የሚወራው:: ዘበርጋ በኢትዮጵያ ታሪክ ወታደር ለመሆን የሞከረ ብቸኛው ጉራጌ ነው:: በዚህም ያልተገረመ ኢትዮጵያዊ የለም:: ነገር ግን ዘበርጋ ወታደር ለመሆን የሞከረው የእናት ሀገር ፍቅር ኖሮት ሳይሆን በዛን ወቅት አንድ ሰው ወታደርነት ሲቀጠር ዩኒፎርም እና ጫማ በነፃ ስለሚሰጠው ዘበርጋ ይሄን አስቦ ነው ወታደር የሆነው:: እቅዱም ከጦር ግንባር ሲመለስ ዩኒፎርም እና ጫማ ሸጦ ገንዘብ ለማግኘት ነበር:: ምን ያደርጋል ታዲያ ዘበርጋ ጦር ግንባር ላይ ፈንጂ ረግጦ ፍንዳታው ሀይለኛ ስለነበር እግሩን ቀንጥሶ ጣለው:: ከዛ በአቅራቢያው የነበሩ ቀይ መስቀሎች ሊረዱት ሲሞክሩ ዘበርጋ ሆዬ እኔ ስለ እግሬ ምንም አልጨነቀኝም ይሂድ ይቀንጠስ ጫማው ግን አዲስ ነው አላቸው::ስለዚህ ጫማውን እንደምንም ፈልጋችሁ አምጡልኝ ብሎ ተማፀናቸው ይባላል::ዘበርጋን ያሳሰበው እግሩ ሳይሆን ጫማው ነበር::

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 19:58

ሚጥሚጣዬ፡

Good observation. A while ago, I posted the connection between the Egyptian woman headrest (ከስሩ ቅቤ ያስቀምጡበታል) እና የጉራጌ ሴት ትራስ (ጊመ) ይባላል። ሌላው the Egyptian Anke (Ank) is pervasive in our culture including the spoon we make from Horn is called Ankefo የቀንድ አንቀፎ (የቀንድ ማንኪያ)።


Gurage headrest
https://www.google.com/search?q=Gurage+ ... 93&bih=498

ethiopian
Member
Posts: 4327
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by ethiopian » 11 Aug 2019, 20:03

Schizophrenic Horus now thinks Gurage is Egypt .... wow how low can you down bruh , You are an embarrassment to the good and hard working people of Gurage

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 31062
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Halafi Mengedi » 11 Aug 2019, 20:18

ethiopian wrote:
11 Aug 2019, 20:03
Schizophrenic Horus now thinks Gurage is Egypt .... wow how low can you down bruh , You are an embarrassment to the good and hard working people of Gurage
Wollo Agerwa Oromia new Alwat???
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 20:22

ethiopia with little e

በጣም ተርበተበትክ ፣ ሰው ይስቅብሃል ተረጋጋ ። ደሞ እስኪዞፍሬኒያ ትርጉሙ ይግባልህ ። እዚህ አገባብ የለውም ። ጉርጌ ከግብጽ መጣ የሚለው ቲሲስ እኔ ሳልሆን የታሪክና የቋንቋ ሊቃውንት ናቸው ያሉት ። አንተ ደሞ እዚያ ለመከራከር አቅም የለህም !!

mitmitaye
Member
Posts: 520
Joined: 29 Mar 2018, 15:18

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by mitmitaye » 11 Aug 2019, 20:29

ethiopian wrote:
11 Aug 2019, 19:42
simbe11 wrote:
11 Aug 2019, 19:25
Horus!!
The notorious Halefi of the Gurage. You always talk about Gurage and Gurage only.
FYI! We hate haters. If you talk about only Gurage when others discuss other hot issues, you are “Zeregna”. That makes you nothing but racist.
I used to think TPLF is the only evil that we need to deal with, but I was wrong to think that way. this self entitled [ deleted ] called Horus and his likes are the reason that Ethiopia is currently on fire. Look what Ermias and Eskinder Nega are doing is no different ....
What do you mean by that? What is ZEREGNA about this topic? Why mix apple & oranges? Also just because I ts not 'hot topic' for you, doesn't mean that he is 'racist'.

What seems to be the problem? If Horus shares history about the people of guraghe. Join if you like, or leave it.

Some of us love tewfit--history. We all know that the people called guraghes who speak guragigna exist in Ethiopia. What do you know about their history or culture? Why politicizing everything? Why not learn about others? :roll: :roll:

simbe11
Member
Posts: 1329
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by simbe11 » 11 Aug 2019, 21:39

The last time I heard about Gurage was when Silte say they were Arabs not Gurage. That was so funny then. But now people like Horus is making it believable as they are claiming to be Arabs/ Egyptian themselves.
Horus, you are an embarrassment to the great people of Gurage!!!

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 21:42

ሚጥሚጣ፤
እንዚህ በፍርሃት የተዋጡ ጸረ ጉራጌ ምናምኖች ሪዝን አይገባችውም፤ የፈሩት አንድ ትልቅ ነገር አለ ። ጉራጌማ ድምጹን ማሰማት ከፈለገ ከእግዚአብሄር በታች ይሚያግደው የለም ! ኬር

viewtopic.php?f=2&t=185685&p=926356&hilit=Horus#p926356

ethiopian
Member
Posts: 4327
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by ethiopian » 11 Aug 2019, 22:15

Horus wrote:
11 Aug 2019, 21:42
ሚጥሚጣ፤
እንዚህ በፍርሃት የተዋጡ ጸረ ጉራጌ ምናምኖች ሪዝን አይገባችውም፤ የፈሩት አንድ ትልቅ ነገር አለ ። ጉራጌማ ድምጹን ማሰማት ከፈለገ ከእግዚአብሄር በታች ይሚያግደው የለም ! ኬር

viewtopic.php?f=2&t=185685&p=926356&hilit=Horus#p926356
goodness gracious .... what a whip ! no integrity, no self respect and delusional all together in the little mind of this dude ... I will never insult the honorable people of Gurage because of lousy people like you

Horus
Senior Member
Posts: 14367
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ማነው? የስረ ጉራጌ ውይይት አጭር መነሻ

Post by Horus » 11 Aug 2019, 22:46

የጉራጌ ሴቶች የሰርግ ዋዜማ እንሾሽላ ባህል ምንጩ የት ነው? በቅርብ ምስራቅ፣ በህንድና ሰሜን አፍሪካ ሴቶች ለረጅም ዘመን ካ5 ሺ ዘመን ድረስ ሂና እጅና እግራቸውን የመቀባል ባህል አላቸው ። ሂና የሚሰራ ከዛፍ ነው፣ ልክ አደስ ከግራር እንደ ሚሰራው ። የጉራጌ እንሾሽላ ቀይ ሆኖ የሚሰራው ከእጸዋት ስር ነው። በሴቷ እጆችና እግሮች ላይ ይታሰራል። የጉራጌ ሴት ከሰርጓ 3 ቀን በፊት እጅግ ትልቅ ወብ የቤተሰብ መሸኛ እንሾሽላ የተባለ ሰርዓት ይደረግላታል። እናትና አባት እያወረዱ፣ ዘሯ እየተቆጠረ አንቺ የዛሬ ወረት ነሽ፣ የዛሬ ባለ ግዜ፣ ባለ ዘመን ነሽ እየተባል (ዬኦሬ ነሽ ገረ!) ይዘፈንላታ፣ ይደረስላታል፣ ይረገጥላታል። ኦሬ ማለት ግዜ፣ ወራት፣ ወቅት፣ ዘመን ማለትም ወረት ማለት ነው። የበአሉ አዝማች 'እንሾሽላ ያግድልችጎይ" ወይም እንሾሽላ ሲታሰርልሽ ይባላል። ይህን ነገር በሰርግ ባህልነት የያዙት ጉራጌዎች ብቻ ናቸው ። እንሾሽላ ማለት ሶስና ማለት ሲሆን በጥንታዊ ግብጽ ከአበባ ነበር የሚሰራው ። አሁን በዘመናዊነት ተበላሽቶ በአሉ ለሴትም ለወንድም በዘፈን ብቻ ያደርጉታል። የግል ቪዲዮች ብዙ አሉ ከዚህ በታች ያለው ትንሽ ረዘመ እንጂ ደስ ይላል ።
Last edited by Horus on 11 Aug 2019, 23:06, edited 1 time in total.

Post Reply