Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

[PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

Post by Revelations » 10 Aug 2019, 21:52

ከመቦቀስ በገላጋይ መረባረብ ተርፎ ዛሬ ማላገጫ ሆኗል!

እነሆ ለማ መገርሳ በሃዘን የተሰበረ ልቡን ከፊቱ ላይ ያስነብበናል:: በጣም ያሳዝናል!





simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

Post by simbe11 » 10 Aug 2019, 22:18

Why is he saluting American way?
He looks a real traitor to Ethiopia. As an Ethiopian leader, he should salute Ethiopian way.

Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

Post by Revelations » 10 Aug 2019, 22:58

ለወታደራዊ መኮንኖች ምረቃ ቲሸርት ለብሶ ልጁን ይዞ መጣ:: አትክልት ለማረም ግን የወታደር ልብስ ለብሶ ወጣ:: የመከለከያ ሚንስተሩንና ወታደሩን መናቁን ለማሳየት!






Revelations
Senior Member+
Posts: 33669
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

Post by Revelations » 11 Aug 2019, 01:57

ያልተጠበቀ ጋዜጣዊ መግለጫ ከባሕር ዻር ያልተጠበቀ ጋዜጣዊ መግለጫ ከባሕር ዻር በሌሊት ለመስጠት ሲሆን የወታደር ልብስ ለብሶ ብቅ አለ:: ለምን እዚያ ሄደ የወታደር ልብስ ለብሶ ን እሱም እራሱም ያልጠበቀውን መግለጫ ለዐማራ ቲቪ ብቻ ለመስጠት ተገደደ? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን::






Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

Post by Ethoash » 11 Aug 2019, 09:01

አንተ አይን አውጣ ምንም አታፍርም ። ትናንት ለማ ሞተ ብለህ ስትደልቅ ከርመህ አሁን ምንም እንዳልተፈጠረ ስተት ብለህ ልትገባ ትፈልጋለህ። እኔ እውነት ውይም ወሽት አታወራ አልልህም ግን ታናት ለማ ሞተ ብለህ ድርቅ በለህ ስታሟርት ከረመህ ። እውነት እውነት እልሀለው ትንሽ እፍረት የሚባል ነገር አለ። ይቅርታ እንኮን ጠይቅ። ሌላው ቢቀር ።።። እኔ የምለምነው ማንም አንተ ገፅ ላይ ካልተሟገተ እንዴት እንደምታብድ አይቻለው ። እራስ በራስን ማወራት ትጀምራለህ ። አሁንም ይህንን ገፅ ተመልከት እራስ ህ ነህ መቶ ግዜ ከራስ ህ ጋራ የምታወራው የተመልካች ቁጥር ለማብዛት።። ደግሞም ምንም አታፍርም ከጎደኛዬ ቶማስ ላይ ፎቶውን ስርቀህ ልክ አንተ እንዳስብከው ለማቅረብ ሞሞከርህ ጎድ ነው።


Post Reply