Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የተለያዩ ህጎችን ለማሻሻል የተጀመረው ሂደት - ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ

Post by Ethoash » 09 Aug 2019, 09:35

Mereja.TV wrote:
09 Aug 2019, 08:25

Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
ምነው እነዚህ ልጆች አንድ አባት ነው ያላቸው ውይ። ልክ ለዓመት በአል አንድ አይነት ልብስ እንደተገዛላቸው የአመት በዓል ልጆች የመስላሉ። የሚገርመው ደግሞ አስተሳስባቸው ደግሞ አንድ አይነት ነው። ልክ እንደ ልብሳቸው።

እኔ በበኩሌ ምንም አላየዋቸውም ፤ ምንም የሚጠሙ አይመስልም ።። ይህ ሬድዬ አይደለም የሚያማምሩ ስዎች ይፈልጋል ሕዝብን ለመሳብ። ወይ ፪ ግዜ እጥፍ ችሎታ ያስፈልጋል መልክን ለማካካስ። እነዚህ ከሁለቱም የሉበትም ችሎታም የወደቀ ነው። አረ እስቲ የሌሎቹን ቲቪ ተመልከት በአለም ደረጃ ያሉ ጋዜጠኞች አላቸው እስቲ ስሜለሽ ቢፈርስን ተመልከተው በጣም በጣም ጉሩም ጋዜጠኛ ነው ። ለጋዜጠኝነት ተቀጥቅጦ የተስራ ይመስላል ምንም ዓይነት ፈገግታ ውይም ፊቱን አንብበህ ምንም አትረዳም ልክ እንደፖከር ተጫዋች ፊቱን ሳያስነብብ እንደጦር የሚዋጋ ጥያቄ የጥይቃል። ልክ የሚፈራ የሚመስል ፊት ያስይህና በቀኝ ስትጠብቀው በግራ ቡጢ ድባቅ ይከት ሀል እንደማይፈራህም ነገሩ ከቡጢው በኋላ ከተዘረርክ በኋላ የገብሀል ። ታድያ እነዚህን ጋዜጠኞች ከአንተ ጋዜጠኞች ጋራ ታወዳደራቸዋል ውይ። በጣም አትቀልድ እኔን ካላመንክ እስቲ ምን ያህል ሰው አየህ በለህ እራስ ህን ጠይቅና ለሎቹን ጋዜጠኞች ማን ያህል ሰው አያቸው በለህ ተመልክተህ መልሱን ታገኘዋለህ።

ታድያ ማሻሻያው ምንድነው። ከሁሉም ሚድያዎች መብለጥ ከፈለግህ አንድ ቀዳዳ መሽፈን አለብህ ይህም ሚዛናዊነት። ሁሉም ሚድያዎች ሚዛናዊነት ይጎድላቸዋል ። አንተ ግን ይህንን ካሟላህ ስንጥቀህ ትወጣለህ

አንደኛ ደረጃ ሚዛናዊ የሆኑ ጋዜጠኞች ፈልግ ። እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ በጣም የተካኑ ሊሆኑ ይችላሉ። ይህን ለማወው በጣም ቀላል ነው

አንደኛ ልክ እንደዜግነት ፖለቲከኛ ደጋፊ ሁነህ ተከራከር በለው
በሚቀጥለው ደግሞ የብሔርን ፖለቲካ ደግፈህ ተከራከር በለው በሁለቱም በደንብ ማሳመን አለበት።
ሲቀጥል ሁለት ጋዜጠኞች አቅርበህ አከራክራቸው። ማን በመቅፀበት የመልስ ምት የመታል፤ ማንስ ይፈዛል የሚለው የመለልሀል

ሁለተኛ መንገድ ላይ አውጥተሀቸው ። ሰውን ጥያቄ እንዲጠይቁ አርጋቸው።

የፈለገው አርስት ሊሆን ይገባል ። ግን መንገደኛው ሲመልስ ። የሚያፋጥጥ የመልስት መት ጋዜጠኛው መጠየቅ አለበት ዝም ብሎ የመንገደኛውን መልስ መቀበል የለበትም ይህ የጋዜጠኛን ዝግጁነት ያሳያል

ታድያ መፈተኛው ጅህርን መጥራትና ጥያቄ ማቅረብ ነው ። ታድያ ጁሀርን ሲጠይቅ ልክ እንደስክንደር ሆኖ ጁሀርን ማፋጠጥ አለበት።
ደግሞ እስክንደርን ጠርቶ ጥያቄ ማቅረብ ነው ። ታድያ የዚህን ግዜ ልከ ጁሀርን ሆኖ እስክንደርን በደንብ ማፋጠጥ ነው። ይህ ሙሉ ጋዜጠኛ ያርግሀል ። ዝም ብሎ ብቻ አንድን ጎን ደግፎ ማውራት ጋዜጠኛ አያረግህም።

የሚቀጥለው ደግሞ የጉሩብ ውይይትን ይመለከታል የጉርብ ውይይት ቆሚ የኦሮሞ ደጋፊዎች የትግሬ ደጋፊዎች የደቡብና የሶማሌ ደጋፈዎች ይይእንደፕሮግራሚ አይነት የአማራም ደጋፈዎች ደጋፊዎች መቅረብ አለባቸው። ለምሳሌ ስለሲዳሞ መፈናቀል ሲነሳ የሲዳሞ ኤክስፐርት መቅረብ አለበት የአማራ እና የትግሬ ኤክስፐርት መቅረብ አለበት ። አማራው በለጉዳዩን ለማፋጠጥ። አማራው ተፈናቀልኩ ሲል ትግሬው ደግሞ እኛን እኮ አፈናቅላቹሀል በሎ ይከራከራል ።። እነዚህ ኤክስፐርቶች ባይመጡ እንኳን ጋዜጠኛው ልክ ማፋጠጥ አለበት ። ይህ እውነተና ጋዜጠኝነት ነው ።። ስራህን ስራህ ማለት ነው።

አሁን ያሉት ጋዜጠኞች ምን ይሁኑ ለሚለው ከበስተጅርባ ፕሮግራም ያዘጋጃሉ ።። የመልስ ምት ያዘጋጃሉ ልክ ጦርነት እንደሚነሳ ሁሉ ይዘጋጁበታል ለያንዳንዱ ፕሮግራም። እንደውም ከበስተጅርባ ሆነው ጋዜጠኛውን በምስጥር በጆሮው ሹክ በማለት የመልስ ምት ጥያቄ ይነግሩታል ።። earphone ማለቴ ነው .. many of your show only have 300 views this should stand make a chance..

LOOK EXPERT AT WORK


LOOK the question how she ስታፋጥተው። አንተ ውያኔ አይወርድም ካልክ አንተ ያናመንክበትን እንዴ በረሀ ወረድክ ያላመንክበትን ነገር ለማድረግ።። ማፋጠጥ ብቻ አይደለም የማርያም መንገድ ስጠችው እንዲያመልጥ። ተመልካች አይቶ እንዲፈርድ ።። አንዴ ብቻ አይደለም በተደጋጋሚ ቀኝ አሳይታ በግራ ቡጢ ዘርራዋለች።

Post Reply