Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Marc
Member
Posts: 230
Joined: 27 Jun 2017, 01:52

Re: OPINION: 'put lipstick on a pig, but it's still a pig .. አሳማ ያው አሳማ ነው..እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ የተሸናፊ አፅናኞች፣ ማስታገሻ እንጂ መፍትሄ አይ

Post by Marc » 09 Aug 2019, 04:30

yaballo wrote:
09 Aug 2019, 04:11
"You can put lipstick on a pig, but it's still a pig. .. አሳማ ያው አሳማ ነው--እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ የተሸናፊ አፅናኞች፣ ማስታገሻ እንጂ መፍትሄ አይሆኑም!"


=============

"የኢትዮጵያ (የአማራ) የፖለቲካ ልሂቅ፣ ይህች የግፍ ክምር የሆነች፣ የጠቅላይ-ተስፋፊዎች የምናብ ውላጅ የሆነች ኢትዮጵያ፣ ዓይኑ ላይ እንደ ፈንዲሻ እየፈነዳዳች እያየ፣ የታሪክ ሁነቶችን መካድን ሙያው አድርጎ የተነሳ ይመስላል።

ሰሞኑን፣ እንደ ታሪክ ሊቅና እንደ ሥነ-ጥበብ ሰው ሆኖ፣ ታዬ ቦጋለ የሚባል የሰው ጭንጋፍ (ጭንጋፍ ነኝ ያለው እራሱ ነው!) ይሄን በድፍረት ሲያደርግ ይታያል።

ሰሞነኛ የተሸናፊዎች አፅናኝ (comforter of the losers) መሆኑ ነው። አንድ ሰሞን፣ ኃይሌ ላሬቦ፣ አሰፋ ጨቦ፣ ታድዮስ ታንቱ፣ ወዘተ ባለተራ ሆነው፣ ይሄን ሚና ሲጫወቱ ነበር። ይሄ ታዬ፣ በጥራዝ ነጠቅ የታሪክ ንባብ አደባባይ ወጥቶ፣ ዘመነኛ-ልሂቅ ደንበኞቹን እያፅናና፣ 'ያልተማሩ ምሁራን' ያላቸውን ደናቁርት ጀግኖቹን እያወደሰ፣ ሌሎችን 'ያልተማሩ መሃይማን' ብሎ ሲያንኳስስ፣ በእያንዳንዱ ዓረፍተነገር፣ እራሱ አለመማሩን እና መሃይምነቱን (ያልተማረም፣ መሃይምም መሆኑን) ሲገልፅ አመሸ። ማነብነብ የሚችል መሃይም!

በክህደት እና ጭፍጨፋን በማስጌጥ፣ ወይም ውብ አስመስሎ በማቅረብ (by aestheticizing barbarity)፣ አገርን መገንባት ይቻል መስሎአቸው፣ በጃዝ አጀብ ታድመው፣ ለውሸትና ለክህደት ሲገለፍጡና ሲያጨበጭቡ የሚያመሹ፣ የደላቸው (privileged) የግፍ አትራፊዎችስ ምን ይባላሉ?

ይኼንኑ የታሪክ ክህደትና ሕዝቦችን በጅምላ የመሳደብ ተግባር፣ በግብር ከፋይ ሕዝብ በሚታገዝ ብዙሃን ሚዲያ የሚያቀርብ መንግሥትስ ምን ይባላል?

'የፈለገ ያህል ብታሽሞነሙነው አሳማ እንደው ያው አሳማ ነው፣' ይላሉ ፈረንጆቹ። የፈለገውን ያክል 'በማስዋብ' (aestheticize በማድረግ) ክርፋቱን ለመቀነስ ብትሞክርም (deodorize and sanitize ብታደርገውም)፣ የተፈጸመውን ግፍ፣ ግፍነቱን አይሽረውም።

የመንግሥታቱንም ሆነ የመሪዎቹን ስህተትም አይሰርዘውም። የአገሪቱን የጋራ የበደል (የ collective guilt) ክርፋት አያርቀውም።

ከሁሉም በላይ፣ መሠረታዊውን የፖለቲካ ተቃርኖ አያጠፋውም። አገረ-መንግሥቱንም ከመፈራረስ አድኖ፣ ታሪኩን ለመዋጀት አይረዳም።

አንዴ በመፈክር ('ኢትዮጵያ ትቅደም'፣ 'ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር'፣ ወዘተ በማለት)፣ አንዴ በተረትና በድግምት ('የ3000 ዓመት ያልተቋረጠ የመንግስትነት ታሪክ' እያሉ በመደጋገም፣ 'ዳግማዊ ጽዮን የሆንን አገረ-እግዚአብሔር ነን' በማለት፣ 'ባንዲራችን ከሰማይ የተሰጠች የቃልኪዳን ምልክትና ሥላሴያዊ ቀስተደመና ነች'፣ ወዘተ በማለት)፣ ወይም በተራ 'ሥነጥበባዊ' ፕሮፓጋንዳ ('ነጭ ነኝ' ብሎ የሚኩራራን ከንቱ ፀረ-ጥቁርና ፀረ-አፍሪካ ንጉሥ፣ 'ጥቁር ሰው' እያሉ በማሞካሸት፣ ወዘተ) አገረ-መንግሥት መፍጠርም፣ መገንባትና ማቆየትም አይቻልም።

መፈክሮችን ('እንደ ባጃጅ ጥቅስ') በማብዛት፣ የታሪክ ሁነቶችን በመካድ፣ ወይም ተረትን በመደጋገም የግፍ ወራሽ የሆኑ ተሸናፊዎችን ለማፅናናት (to comfort losers and to assuage the guilt of the hegemonic habesha political class) ይጠቅም ይሆናል እንጂ፣ መሠረታዊውን የፖለቲካ ተቃርኖ መፍታት፣ የሕዝብን ጥያቄዎች መመለስ፣ ወይም ፍትህ፥ እርቅ፥ እና ሰላም በማውረድ፣ አገርን ማደላደል አይችልም።

መፈክር መደርደር ('መደመር')፣ ተረት መደጋገም ('ወደ ቀድሞው ክብር እንመለሳለን'፣ 'ኢትዮጵያ የዘላለም እውነት ነች')፣ እና የሃሰት ፕሮፓጋንዳን በመንዛት አገር የሚቀና ቢሆን ኖሮ፣ በዚህ ባለፈው ዓመት ብቻ የተፈጠሩትን ፈታኝ ችግሮች ባላየን ነበር።

በዚህ ባለፈው ዓመት፣ እነዚህን መፈክሮች፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይና ደብተራ አማካሪዎቹ፣ በጉልበት በሕዝብ ላይ ለመጫን በሞከሩ መጠን፣ ተቃርኖዎቹ ጦዘው፣ አገሪቱ አይታ ወደማታውቀው ቀውስ ውስጥ ገብታለች።

የኢምፓየሩ ማዕከል የሆነው የአማራ ክልል እራሱ፣ እነዚህ መፈክሮች በወለዱት እብሪት አብጦ በመፈንዳት፣ እራሱን እያጠፋ ይገኛል፤ አገሪቷንም የለየለት የእርስ በእርስ ጦርነት አፋፍ ላይ አዳርሷታል።

ስለዚህ፣ የሃበሻ ምሁራን፥ ፖለቲከኞች፥ የኪነትና የፕሮፓጋንዳ ሊቃውንት፣ ይሄን አጽናኝ ውሸቶችን የመፈብረክ ሥራ ትተው፣ (ቀላሉንና) ቅድሚያ የሚሻውን ተቃርኖን የመፍታት ሥራ፣ የሕዝብን ጥያቄዎች የመመለስ ሥራ፣ እና ፍትህ የማስፈን ሥራ፣ ቢሰሩ ይሻላቸዋል። ምናልባትም ይሄን በማድረግ እራሳቸውን በዚህ ዘመን ለመዋጀት ይችሉ ይሆናልና።

ተቃርኖውን ለመፍታት፣ ከታሪካቸው ጋር መታረቅ አለባቸው።

አገረ-መንግሥቱ፣ በጅምር የቀረ የኢምፓየር ፍርስራሽ መሆኑን መቀበል ያስፈልጋቸዋል።

በዚህ ፍርስራሽ ውስጥ፣ በሕዝቦች መካከል የተዛነፈ የሕዝቦች/ብሔሮች ግንኙነት መኖሩንና ይሄን ማስተካከል እንደሚገባ መቀበል አለባቸው።

ይሄ የተዛነፈ ግንኙነት፣ የዘመናችንን የፖለቲካ ጥያቄዎች እንዳወረሰን መረዳት ይገባቸዋል።

በአሁኑ ወቅት፣ የአማራ ልሂቃን የሚጠይቁት፣ በሌሎች ሕዝቦች ላይ የበላይነትን የመጎናፀፍ፣ ሌሎችን የመግዛት፣ እና አገሪቷን የግል እርስታቸው አድርገው የማስቀጠልና የማቆየት ጥያቄ ነው። (ይሄንን፣ የአማራነት ፖለቲካ ይበሉት፣ የአንድነት ፖለቲካ ይበሉት፣ የዜግነት ፖለቲካ ይበሉት፣ የግለሰብ መብት (የ liberalism) ፖለቲካ ይበሉት፣ ምንም ይበሉት፣ በመሠረቱ የሚፈልጉት፣ አገሪቷን በሙሉ እነርሱ ብቻ አዛዥ የሚሆኑባት፣ የእነሱ ቡድን ራዕይና ማንነት የሚናኝባት፣ የነሱ የቋንቋና የባህል የበላይነት ሕጋዊ መሠረት የሚይዝባት፣ የግል እርስታቸው ማድረግ ነው።)

የአማራ ልሂቃን እና 'Ethiopianist ነኝ' የሚለው የሃበሻ የፖለቲካ መደብ (political class) በሙሉ፣ ይሄንን የባለርስትነትና የበላይነት ጥያቄ ማዕከሉ ያደረገ ፖለቲካ፣ በግልፅ ካልተወ በቀር፣ ኢትዮጵያ ውስጥ መቼም ሰላም አይወርድም።

ምክንያቱም በዛሬ ጊዜ፣ ይሄንን ተቀብሎ፣ ዝም ብሎ ተገዝቶ የሚኖር አንዳችም ሕዝብ የለምና።

ይሄ ዓይነት አስተሳሰብ፣ በፖለቲካ የማያስኬድ (politically unsustainable) ብቻ ሳይሆን ምግባራዊ ትክክለኝነትም የለውም። ይሄ አስተሳሰብ የማያስኬድበት ምክንያቱ፣ አገሪቱ ውስጥ ለዘመናት ታፍኖ የቆየ እና አሁንም እየታፈነ ያለ፣ የፍትህ እና የእኩልነት ጥያቄ መኖሩ ነው።

የእኩልነትና የፍትህ እጦት በቁጭት እያንተከተከው ያለ ሕዝብ ላይ፣ የአማራ (ወይም የማንም ሌላ ወገን) የበላይነትን (በአማራነት ሥም፣ በአንድነት ሥም፣ በግለሰቦች መብት ሥም፣ ወይም በኢትዮጵያዊነት ሥም ተደራጅተህ) ለመጫን መሞከር፣ የለየለት የፖለቲካ ስሜት መገንፈልን (an overflow of resentful political passion) ያስከትላል።

ሰሞኑን በተለያዩ የደቡብ ክልል ከተሞች የምናየው ይሄንን የፍትህና እኩልነት ናፍቆት የወለደውን የተቃውሞ ስሜት መገንፈል ነው።

የእነዚህ ሕዝቦች የፍትህ ጥያቄ፣ በአስቸኳይ መመለስ አለበት።

ቢያንስ ቢያንስ፣ ለመመለስ የሚያስችል ቅን ልቦናና በጎ ፈቃድ መኖሩን (good faith and commitment) ማሳየት ይጠበቃል።

ፍትህን ማስፈን፣ የሰላምና መረጋጋት ዋስትና ነው።

ሰላምና ፍትህ ካለ፣ እውነትና ሃቅን በጋራ በመመሥረት፣ ዘላቂ እርቅ (reconciliation) ለመፍጠር መንገዱ ተመቻቸ ማለት ነው።

በመሆኑም፣

መሠረታዊ የፖለቲካ ተቃርኖን በመፍታት፣ የፍትህና የእኩልነት ጥያቄን በመመለስ፣ ሰላም፥ እውነትና፥ ዘላቂ እርቅ ላይ የተመሠረተ አገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ ለመሰማራት እንዲቻል፣ ከግፍ ታሪካችን ጋር መታረቅ ይበጃል እንጂ፣ እኒህ (እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ) የክሹፍ ኢምፓየር አጽናኝ የሆኑ ሰሞነኛ 'ኮሚኮችን' እየጋበዝን በክህደት መዝናናት፣ በሕዝብ የፍትህ ጥያቄ ላይ መዘባበት፣ እና የቆሸሸ የግፍ ታሪክን ለማስዋብ (deodorize or aestheticize ለማድረግ) መሞከር አይጠቅምም።

ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ተሞክሮ አልሰራም።

አሁንም፣ ወደፊትም፣ አይሰራም።

እላይ እንዳልኩት፣ ምንም ብታሽሞነሙነው አሳማ ያው አሳማ ነው።"


By: Tsegaye Ararssa ... https://www.facebook.com/tsegaye.ararss ... 5762872428
ጋላ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከገባ 500 አመት አልሞላዉም፡፡ እንግዳ ስለሆነ ጃዝ ብቻ ካሉት ባንዲ ማዳጋስካር ይገባል፡፡ :lol: :lol: :lol: :lol:

Marc
Member
Posts: 230
Joined: 27 Jun 2017, 01:52

Re: OPINION: 'put lipstick on a pig, but it's still a pig .. አሳማ ያው አሳማ ነው..እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ የተሸናፊ አፅናኞች፣ ማስታገሻ እንጂ መፍትሄ አይ

Post by Marc » 09 Aug 2019, 08:04

yaballo wrote:
09 Aug 2019, 04:46
Marc,

ጋላን ከባረርከው ማን ያበላሃል? ... እነኚህ በፈረንጅ የበሰበሰ ስንዴ የምግብ ዕርዳታ አመት-እስከ-አመት የሚኖሩ ዘመዶችህ ናቸው እንዳትለን እንጂ ....


No ! The Gall hardly learns how to plough land and harvest crops. Galla learnt coffee harvest from ingenious people of Keffa. Galla just knows animal keeping, and recently drinking Coffee. Galla is naturally stranger !

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION: 'put lipstick on a pig, but it's still a pig .. አሳማ ያው አሳማ ነው..እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ የተሸናፊ አፅናኞች፣ ማስታገሻ እንጂ መፍትሄ አይ

Post by TGAA » 09 Aug 2019, 12:41

እነ ጸጋዬ አራርሳ የገነቡት የባቢሎን ግንብ በውሸት ካብ የተሰራ ነው:: ውሸቱን ለመከላከል ደግሞ እነጸጋዬ የተካኑት ዘይቤ ፡እውነቱን ከመሞገት እውነት የሚናገረው ሰው ሰብእናን ማጥቃትና በማንነቱ ላይ እንዲተኮር በማድረግ ነው:: እውነቱን ተናጋሪው አማራ ከሆነ በቀላሉ ሰውዬውን የማን ብሄረሰብ አባል እንደሆነ በማሳየት (ነፍጠኛው ብቻ በማለት)እውነቱ ፕሮ ፓጋንዳ ነው ብለው መንጋ ተከታዮቻቸውን አግደው ከእውነቱ ማራቅ ይችላሉ:: ነገር ግን ይህንን እውነት የሚናገረው የራሳቸው የብሄር አባል የሆነ ፤በእውነት ወገቡና አእምሮው በእውቀት የጸና ከሆነ ግን ምን እንደሚያደርጉ ግራ ይገባቸዋል::ጽንፈኛ ኦሮሞውች ደማቸውን እንደ ቡና የሚያንተከትከው ነገር ቢኖን የሸፈኑት የእውሽት ክርፋት በራሳቸው የብሄረስብ አባል በሆነ ኩሩ ኦሮሞ ታዬ ቦጋለ ወይም ደግሞ እነሱ በአማራ ተጨቆኑ ተገፉ ከሚሏቸው ኢትዮያዊያን እንደ ሱማሌው ኢትዮጵያዊ ወንድማችን አቶ ሙስጠፋ፡ ሙክታር ኡስማንን ብቅ ብለው እነ ጸጋዬ የገነቡት የጭድ ቤት እውነት ሲነካው ምን ያህል ፈርካሳ መሆኑን ሲያሳዩ ነው::ጸጋዬ ሚንልክን ታሪክ ለማጨቅየት የተስፋዬ ወልደአብ ልበ ወለድ ታሪክ መነካት የለበትም ብሎ ሰላማዊ ስለፍ ሲጠራ፡ የኦዲፓው አዲሱ ይህ ታሪክ የተጻፈው ወያኔ ባጀት መድቦለት ነው ብሎ የሚያውቀውን እውነት ስለተናገረ ከስራው እንዲለቅ ቀን ከሌሊት ሲዶልት የከረመ( እውነቱን ውሸት ነው ብሎ አዲሱ እጁን እስኪሰጥ ድረስ)የዘቀጠ የውሽት ታሪክ ዘበኛ መሆኑን አሳይቷል:: :: አቶ ታዬ ቦጋለ ያነሳቸውን እውነቶችን እንመልከት ፡ ይህን ሲባል እውነቱን ለማስፈር እንጂ እነ ጻጋዬ እንደሚሉት የኦሮምን የማጠልሽት ስራም አይደም፡ 1) የሚኒይልክ ወታደሮች እሥከ መሪዎቻቸው ከ80% በላይ ኦሮሞዎች ነበሩ ስለዚህ ጡት ቆረጣ የሚባለው ፈጠራ ከየት መጣ 2) እንደ ባህል የወንድ ብልት መስለብ የኦሮሞ በኋል ነበር እጅ የመቁረጥ ደግሞ የአማራ ግን የሴት ጡት መቁረጥ ምንድነው ትርጉሙ ደግሞ ለኦርቶዶክ አማራ 3) ሶስተኛ ሚንይልክ ለአባ ጅፋር በተለያዩ ግዜ በተጻፉ ደብዳቤዎች ኦሮሞ ባርያዎች መሸጡን እንዲያቆም ከማስጠንቀቂያ ጋር የሚጽፍ ከሆነ እንዴት ብሎ ነው መከላከያ የሌላቸን የኦሮሞ ሴቶችን ጡት እንዲቆረጥ ትእዛዝ የሚሰጡት :: ለጸጋዬ አራርሳ አይነቱ በበታችነት ስሜት የሰጠመ ሰው ከእውሸት በስተቀር ደግፎ አቁሞ የሚያስኬደው የጀርባ አጥንት የሌለው ለማጣ ውርጋጥ ነው:: አማራን በማውገዝ አንገቱን አቅርቅሮ እንዲሄድ ማድረግ የሚቻልበት ብቻ ሳይሆን የሚታሰብበት ጊዜ አልፏል እነጸጋዬ ፡ ጀዋርና እዚቄል ብታስቡበት ባትዳክሩ ይሻላችኋል::ከወደቁ በኋላ መንፈጋገጥ ለመላላጥ:: በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ አክራሪዎች በዘር አምባ ገነንነት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለማስፈር የምታደርጉት መፍጨርጨ የበለጠ እንድትተፉ ነው የሚያደግጋችሁ: ከሁሉ የኢትዮጵያ ብሄረሰብ ሙሁራን የተስማሙበት ነገር ቢኖር በአሁኑ ሰዓት የሰላማቸው፡ የነጻነታቸው ዋስትና ይህንን ጽንፈኛ የኦሮሞ ብሄርተኛ ፖለቲካ ባለበት ማክሰም ነው:: ጽጋዬን የሚያባንነው አማራ ማድረግ ያለበት ተግባራዊ እርምጃ ደግሞ ኢትዮያዊ ርዓይ ካላቸው ኢትዮጵያዊ ኦሮሞዎች ጋር አብረን በህዝብ ብዛታቸን መጠን ሁሉም ኢትዮያዊ ተወክሉ ተጽእኖ የሚፈጥርባትን የእኩል የሆነች ሀገር መገንባት ብቻ ነው፡ በእውቀታቸው በቀና አመለካከታቸው የተሻለ ኢትዮጵያን ሊመሩ የሚችሉ ዜጎቻችንን ከየትም ብሄር ይምጡ ከየትም እንዲመሩን ስልጣን ላይ ማስቀመጥ አለብን፤ ሁላችንም በነርሱ ጥሩ ስራ ስለምናተርፍ:: ሀገራችን ኢትዮጵያን እንኳን ሊያፈርሷት በክፉ ዓይን የሚያዩትን ጠላቶች ለመጋፈጥ ምንም ፍንክች እንደማንል በማያወላዳ መንገድ ማሳወቅ:ዛቻ ሳይሆን እንዲያውቁት ማድረግ :: አሁም ምስጋና ለጆሌ ታየ ቦጋለ ፡ ለእውነት አርበኛው::ጠላቶቿን ወደዱም ጠሉም እናንበረክካቸዋለን:: ደጋግመን ስላደረግነው::

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: OPINION: 'put lipstick on a pig, but it's still a pig .. አሳማ ያው አሳማ ነው..እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ የተሸናፊ አፅናኞች፣ ማስታገሻ እንጂ መፍትሄ አይ

Post by Masud » 09 Aug 2019, 13:12

Yaballo,
You have to deal with this stupid son of Obbo Bogale Arega Gemechu Leta and Adde Dessu Oda and a husband of Gurgie lady. He claim he is from your place. The Neftegnas are hailing him and clap for him simply he accused and insulted Oromos and praised the genocide criminal Emiye Wizero Menelik. They love when moron Oromos insult Oromo. Now, the Neftegnas are funding Taye Bogale and inviting him to almost most of Amhara forums and make him open his stinky mouth.

I know he will regret and come back stucking his tail between his two tiny legs like Mesfin Feyisa Robi who was once hailed by Amharas and finally thrown away like a used condom. Now he is isolated and begging pardon from Oromos.

Taye Bogale will face the same fate.

Belete Molla who is from Rayya Oromo father and Tigre Mother claimed that he is Amhara (V/Chair of ABN) and fooling Amhara, especially diaspora Amhara and making money from their GoFundMe. Taye Bogale knew that he is making Money by fooling Amharas. At least Eskinder Nega is Amhara and make sense if he make money by claiming that he is fighting for Amhara cause.

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION: 'put lipstick on a pig, but it's still a pig .. አሳማ ያው አሳማ ነው..እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ የተሸናፊ አፅናኞች፣ ማስታገሻ እንጂ መፍትሄ አይ

Post by TGAA » 09 Aug 2019, 13:51

I am enjoying hearing these Nedertal goons speaking gebrish, seeing scratching their head not knowing what to do.people enjoy the clueless tribal dance.. chance of life.time.you can even dear to kiss the pig, if one has to chose, the pig look more appealing than hate filled baboons.

Post Reply