via @YouTube
-
- Senior Member
- Posts: 11549
- Joined: 16 Feb 2013, 10:18
የጃውር የህዝብ ድጋፍ ማግኘትና እንዲሁም በአብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተቀባይነት መጎናጰፉን እስክንደር ነጋ ስላስደነገጠው ባለአደራን መስረተ፡፡ / አቶ አንዳርጋችው ጵጊ
Ethio 360 Zare Min Ale Thur 08 Aug 2019
-
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
-
- Senior Member
- Posts: 11549
- Joined: 16 Feb 2013, 10:18
Re: የጃውር የህዝብ ድጋፍ ማግኘትና እንዲሁም በአብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተቀባይነት መጎናጰፉን እስክንደር ነጋ ስላስደነገጠው ባለአደራን መስረተ፡፡ / አቶ አንዳርጋችው ጵጊ
አማራው የሬድዮ ጣብያና የተሌቭዥን ስርጭት በብዛት ከፍቶ በባዶ ሲፎክርና ሲያቅራራ እነ ጀዋር ግን በአጭር ግዜ ውስጥ ህዝባቸውን ቄሮን አስተባብረው የኢትዮጵያን ገፅታ ቀይረውታል፣ ህውአትም ጠቅልሎ ሸሽቶ ትግራይ ገብቷል አቦ ጀዋርም ከመንግስት ያላነስ በብዙ ህዝብ ሃይል ድጋፍ ያለ ዋነኛ የኦሮሞ ህዝብ ትግል መሪ ሆኗል
-
- Senior Member+
- Posts: 25078
- Joined: 16 Feb 2013, 11:48
Re: የጃውር የህዝብ ድጋፍ ማግኘትና እንዲሁም በአብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተቀባይነት መጎናጰፉን እስክንደር ነጋ ስላስደነገጠው ባለአደራን መስረተ፡፡ / አቶ አንዳርጋችው ጵጊ
Ye sew kushasha,ende ante aynet sew sle Eritrea yenageral? Hanti nai aemero senkelena zelewa sebeyti tekoni.
-
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Re: የጃውር የህዝብ ድጋፍ ማግኘትና እንዲሁም በአብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተቀባይነት መጎናጰፉን እስክንደር ነጋ ስላስደነገጠው ባለአደራን መስረተ፡፡ / አቶ አንዳርጋችው ጵጊ
ወይ መዓት:
አጭር ጊዜ? በምን መለኪያ? ይሁንልህ ቢባልም የቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ ነው፤
ለነገሩ ሰባ ዓመት አጭር አይባልም ፣ግን ብቃት ያላቸው ዖሮሞዎች ሞልተዋል፣ስለዚህ እነሱን ወደ ስልጣን ማምጣት ነው፤
የወያኔ ለቆ መሄድ መልካም ነበር፣ ጃዋርም የስክንድርን የመደራጀት መብት መገንዘቡ ጥሩ ነው፤
ሌላ አማራጭ የለም።
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: የጃውር የህዝብ ድጋፍ ማግኘትና እንዲሁም በአብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተቀባይነት መጎናጰፉን እስክንደር ነጋ ስላስደነገጠው ባለአደራን መስረተ፡፡ / አቶ አንዳርጋችው ጵጊ
Well stated fact! Fact that sends strong tremors to the nerves and makes habitual envious liars scream and rant non stop.
-
- Senior Member
- Posts: 11549
- Joined: 16 Feb 2013, 10:18
Re: የጃውር የህዝብ ድጋፍ ማግኘትና እንዲሁም በአብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተቀባይነት መጎናጰፉን እስክንደር ነጋ ስላስደነገጠው ባለአደራን መስረተ፡፡ / አቶ አንዳርጋችው ጵጊ
-
- Senior Member
- Posts: 11549
- Joined: 16 Feb 2013, 10:18
Re: የጃውር የህዝብ ድጋፍ ማግኘትና እንዲሁም በአብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ተቀባይነት መጎናጰፉን እስክንደር ነጋ ስላስደነገጠው ባለአደራን መስረተ፡፡ / አቶ አንዳርጋችው ጵጊ
በህውአት ታስሮ የ አለም አቀፍ ድጋፍን አግኝቶ የነበረው እስከንድር ነጋ አሁንም ደግሞ እውቅናን ለማግኘት ብሎ ለመታስር ብዙ ሙከራ ብያደርግም ነቂ ያለበት የአብይ መንግስት ተዉት የጩህ ሲደክመው ያቆማል ያሉት ይመስላል፡፡