Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ብአዴን የሚባል ተላላኪ ድርጅት ለአማራ ህዝብ ይታገላል ከማለት ......

Post by Maxi » 08 Aug 2019, 06:53

ብአዴንን አምኜ አማራ ነፃ ይወጣል ብየ ጎዳና ከምጀምር ይችን ለጋ እግር ስከተል ወደ እንጦሮጦስ ብወርድ ይሻለኛል!!!

ወዳጄ የማይሳካ ህልም ካለህ ይሄን የመሰለ ህልም የመሆኑን ነገር አስረግጬ እነግርሃለሁ!!!

እኔ ይችን እግር የማግኘት ተስፋየ ምን ያክል ይመስልሃል? መልሱ ዜሮ በኢንግሊሽ zero!!!



TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ብአዴን የሚባል ተላላኪ ድርጅት ለአማራ ህዝብ ይታገላል ከማለት ......

Post by TGAA » 09 Aug 2019, 12:28

ተላላኪ እያሉ ድርጅት ማንቋሰስ በጣም ቀላል ነው:: ተግባራዊ የሆነ ስራ መስራት ግን አንተ እንደምተለው ጉዞ ብቻ አይደለም:: ኦዲፓ የተደራጀ ፓርቲ ነው፡ወያኔ የተደራጀ በሰረቀው በንዘብ እንኳን አማራን ኢትዮጵያ ላይ ትልልቅ ሴራ የሚሰራ ድርጅት ነው:: አዴፓ ብዙ መቀየር ያለባቸው፡ ማጠናከር ያለባቸው ፡ማረም ያለባቸው ነገሮች አሉት :: ደግሞም ስራው በሞላ ኢትዮጵያን በሚመለከት ፖሊሲ ሊኖረው የሚገባ ድርጅት ነው ባህርዳር ላይ ከትሞ እስክስታ እወርዳለሁ ካለ ባቡሩ ጥሎት ነው የሚሄደው ከወያኔና ከኦዲፓ መመር ያለበት የሁሉም ነገር ምንጭ የፖለቲካውም ሆነ ኢኮኖሚው አዲስ አበባ ነው: እዛ ላይ ተገኝቶ ተመጣጣኝ ድርሻን መያዘ በጣም አስፈላጊነው:: ስለዚህ የምትተካው ሳይኖርህ ያለህን ማዳከም በጣም ጅልነት ነው:: አጠናክረው ከውስጡ ቀይረው::

mollamo
Member
Posts: 608
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: ብአዴን የሚባል ተላላኪ ድርጅት ለአማራ ህዝብ ይታገላል ከማለት ......

Post by mollamo » 09 Aug 2019, 14:52

ADP is an infected party. It has all anti Amhara forces inside it. it is very difficult to make ADP to side with Amhara people.the only solution is to get rid of ADP and replace it with a new and strong party like NAMA.

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ብአዴን የሚባል ተላላኪ ድርጅት ለአማራ ህዝብ ይታገላል ከማለት ......

Post by TGAA » 09 Aug 2019, 16:45

Elect others to fill it up with a new energetic visionary leaders , but getting rid of ADP with out having one to replace it in this turbulent time would be irresponsible act.

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ብአዴን የሚባል ተላላኪ ድርጅት ለአማራ ህዝብ ይታገላል ከማለት ......

Post by sun » 09 Aug 2019, 17:15

Maxi wrote:
08 Aug 2019, 06:53
ብአዴንን አምኜ አማራ ነፃ ይወጣል ብየ ጎዳና ከምጀምር ይችን ለጋ እግር ስከተል ወደ እንጦሮጦስ ብወርድ ይሻለኛል!!!

ወዳጄ የማይሳካ ህልም ካለህ ይሄን የመሰለ ህልም የመሆኑን ነገር አስረግጬ እነግርሃለሁ!!!

እኔ ይችን እግር የማግኘት ተስፋየ ምን ያክል ይመስልሃል? መልሱ ዜሮ በኢንግሊሽ zero!!!


Really? :lol:

WA'AA! :mrgreen:

Instead of barking and insulting those who are doing their best why the hell can't you come out and tell us what the ordinary broad based common citizens need and how you and your power hungry shameless greedy jealous zealots can help fulfill those needs come true.

For example, you should have spent all those times on digging and making ready even one single clean water well for a community instead of wasting time on making your useless funny shoe Clip art Junk, just turn around and then shout that you are the one fantastic and fanatic pure buddies truly struggling for the Amhara people. Maferia!
:P

Post Reply