Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Breaking! ህዝባዊ እምቢተኝነት በኲሓ

Post by pushkin » 08 Aug 2019, 04:58

በኲሓ የሚገኝ DBL ተብሎ ሚታወቅ ኣንድ ፋብሪካ "ከባርነት የባሰ ክፍያ እየተከፈለን ኣንሰራም" በማለት ኣብዛኞቺ ሴቶች የሆኑት ሰራተኞች ከትናንት የጀመረው ህዝባዊ እምቢተኝነት በማካሄድ ይገኛሉ።

በኣሁኑ ሰዓት የኲሓ ህዝብም ከነዚህ ጭቁን ላብ ኣደሮች በመሆን ውግንናው እያረጋገጠ ይገኛል። ሰራተኞቹ እምቢ ለመብታችን እያሉ ይገኛሉ።
ትናንት የጀመረው ተቃውሞ በዚ ሶስት ወር ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ የተካሄደ ህዝባዊ እምቢተኝነት ነው።

በቮለስቲ፣ ማጋርመንት፣ በመቐለ ኢንዳስትርያል ፓርክ፣ ወዘተ የመሳሰሉ ፋብሪካዎች በጣም ትንሽ ደምወዝ እየተሰጣቸው የሚበዘበዙ ሰራተኞችም ከነዚህ ላብ ኣደሮች ጎን በመቆም ተቃውሞው ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በኣሁኑ ሰዓት የትግራይ ልዩ ሃይል በተቃውሞ ላይ የሚገኙ ላብ ኣደሮቹን ከቦ እንደሚገኝ ታውቀዋል።

* #ብዝበዛ_ይቁም!
#የላብ_ኣደሮች_ድምፅ_ይሰማ።
#ማሌሊት ውግንናየ ለላብ ኣደሮች ነው ስትል እንዳልከረመች ለድብደባ ልዩ ሃይል ልካለች።
Amdom Gebreslasie