Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4209
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአጋሜ ባዶ ጉራ! ካፍ የባህርዳርና የመቀሌ ስታድዮሞችን ለሁለት ወራት ብቻ ፍቃድ ሰጠ! ፌዴሬሽኑና መንግስት ርብርብ አርገው የሚጠበቀውን ማረግ አለባቸው!

Post by Abaymado » 07 Aug 2019, 22:54


እንዳለ አገሪቱ ውስጥ ያለው ስታድዮም ከደረጃው በታች ነው ተብሏል:: ካፍ እየቀለደብን ነው ወይስ ምንድነው? አዲስ እየተሰራ ያለውን አደይ አበባ ስታድዮምንም(አዲስ አበባ እየተገነባ ያለው ) ከደረጃው በታች ነው ተብሏል:: ይህ ስታድዮም ቻይና ናት የምትሰራው: እንዴት ከደረጃው በታች ይሆናል?
ካፍ ለባህርዳርና መቀሌ ስታድዮም ለሁለት ወር ብቻ ፍቃድ ሰጥቷል : ስለዚህ የሚመለከተው አካል ርብርብሽን ማረግ አለበት::
1- ድንጋይ መቀመጫው ወደ ወንበር ይሁን
2- ጥላ ይሰራለት
3- መልበሻ ክፍሉ ደረጃውን የጠበቀ ይሁን
4- ሜዳው ደረጃውን ይጠብቅ
ወያኔ ማለት ይህ ነው በባዶ ጉራ ራሱን የሚኮፍስ!
ተገንጥለው የአር መሰብሰብያ ላለመሆናቸው ምንም ማረጋገጫ የለም:: ማፈርያ !

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: የአጋሜ ባዶ ጉራ! ካፍ የባህርዳርና የመቀሌ ስታድዮሞችን ለሁለት ወራት ብቻ ፍቃድ ሰጠ! ፌዴሬሽኑና መንግስት ርብርብ አርገው የሚጠበቀውን ማረግ አለባቸው!

Post by Abdelaziz » 07 Aug 2019, 23:07

werada badoguregna donkey Amharay, the stadiums weyane built across the country are worldclass stadiums.... you thankless Adgi bi'tch, but they were not completed because of the traitorous qomaxaAmharu and the bukatam kahadi Oromaru traitors in EPRDF who sabotaged the government in the last 4-5 years. All the stadiums need to change their grass, that is the only thing that is found to be wrong, the other inadequacies are due to incompleteness of phase 5 of their constructions. Only Mekele stadium is approaching completeness.... Its grass will be changed in due time.... but stadiums need to be closed for 3 months till the grass grows and that is the only problem facing time crunch. For now Mekele will be hosting international game.... the only such stadium in Ethiopia at this time.

Post Reply