Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የህጻኑ ባልቻ ሰፎን ወላጆች ገድለው ቁላውን ሰልበው ዘርየለሽ ካረጉት በኋላ በግድ ኦሮሞ አርግውት ዛሬ የኛ ጀግና ከሚሉት አሳፋሪ እዝቅኤላዊያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!

Post by Horus » 07 Aug 2019, 01:36

እኔ የኦሮሞ ምሁራን ሆኑ ፖለቲከኞች ሰው ብዬ ማምናቸው አንድ ቀን ተነስተው ልክ ጀርመኖች እንዳረጉት የሰው ያውም የህጻን ቁላ መስለብ በዚህ አለም ቁጥር አንድ ቆሻሻ አሳፋሪ ነገር ነው ብለው ሲያወግዙና በዚህ አረመኔ ባህል ዘር አልባ ለሆኑ ሁሉ ይቅርታ ሲጠይቁ ነው። ይታያል !! ዛሬ መሃይማን እንደሚቀባበሉት ሳይሆን ጨቦ፣ በቾ፣ ሙገር፣ ጉደር፣ ካራ፣ ቆሬ፣ አመያ፣ ሆለታ፣ ላሊጌ፣ ወሊሶ፣ ወልቂቴ፣ ወለጋ፣ ወዘተ አንዳችደውም ኦሮምኛ አይደሉም። አሁን የቋንቋ ምርምር እያደገ ነው። ያንድ ቃል ስር ኤቲማ ያንድ ቃል ቅመራ ፊሎሎጂ እያደገ ነው። ሁሉንም ለብርሃን እናወጣዋልን ። ዉሸት እና ተረት ሁሉ ይጋለጣል።

Last edited by Horus on 07 Aug 2019, 12:28, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የህጻኑ ባልቻ ሰፎን ወላጆች ገድለው ቁላውን ሰልበው ዘርየለሽ ካረጉት በኋላ በግድ ኦሮሞ አርግውት ዛሬ የኛ ጀግና ከሚሉት አሳፋሪ እዝቅኤላዊያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!

Post by Horus » 07 Aug 2019, 02:16

ፕረሰንት

ታላቁ ባልቻኮ ያን ሁል ካረገ በኋላ ጣሊያንን አንዴ ከምኒሊክ ጋር ባድዋ አንዴ በሙሶሎኒ ወረራ በሽምግልናው ሁሉ ከተዋጋ በኋላ ሁሉም ተሸንፎ የጅና ሞት ሲሞትኮ እነዚህ ፋንዲያዎች እንደሚሉት ኦሮሞ አገር ሄዶ አይደል የሞተው፤ በወላጆቾ አገር ጢያ ገብቶ ነው የሞተው ። ራስ ደስታ ዳምጠውም ቢሆን ባገሩ በጎርጢ መስቃን ነው። ያውም ትንሿ ጎርጢ በጣሊያን አይሮፕላን ተድብድባ። እውነትና ብርሃን እያደር ይጸዳል እንዲሉ

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የህጻኑ ባልቻ ሰፎን ወላጆች ገድለው ቁላውን ሰልበው ዘርየለሽ ካረጉት በኋላ በግድ ኦሮሞ አርግውት ዛሬ የኛ ጀግና ከሚሉት አሳፋሪ እዝቅኤላዊያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!

Post by Horus » 07 Aug 2019, 11:05

ያቤሎ፣

ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ሆንክኮ ። የርእሱን ጭንጥ አታምታታው ። አንደኛ ቁላ የሰው አካል አንድ እጅግ መሰረታዊ የሆነ ብልት ስለሆነ በሰው ልጅ እጅም ታሪካና ባህል ውስጥ በሰዕልም በጽሁፍም በቁሳቁስም ሲገለጽ ሺ በሺ አመታት ትቆጠርዋል ። ያን ተወው ካልቸራል አንትሮፖሎጂስቶች ይስሩት ።

ሁለተኛ የወንድ ቁላ ልክ እንደ ሴት እምስ ከፍጥረት ጋር፣ ከመወለድ ጋር ስለተያያዘ በአስተሳሰብ፣ በእምነት፣ በፍልስፍና ዋላ የበበሩ ፣ ፕሪሚቲቨ ወዘእ ጎሳ ሆኑ ቡድኖች የቁላ ምልክት ለተለያየ ትርጉም ለማሌ ለአቅመ አዳም መድረስ፣ የቡድን አለቃ መሆን፣ ምናምን መጠቀማቸውን አንተ አታስተምረንም ።

ያለው አሳፍሪ ባህልና ተግባር፣ የነግሩ ጭብጥ አንተ ቁላህን እንደ ዘውድ ራስህ ላይ ኮፍሰህ መዞርህ አይደልም ። ጭብጡ የሌሎችህን ቁላ መሰለብ፣ መቁረት ብሎም እሱን እንደ ባህል ያውም በ21ኛ ዘመን አዝሎ መሳቂያ ስለመሆኑ እንዲሁም የዚህን ፍጹም ዋላቀር ባህል ወንጀልና ግፈኘት ወጥተህ አለማውገዝህ ነው።

ሌሎች የደቡብ ጎሳዎች የኩላ ምልክት ኮፍሰዋል ብለሃል። እነሱም የሌሎችን ኩላ ሰላቢ እንደነበሩ አብነት ማቅረብ አለንህ ። ዛሬም እንድንተ ካመኑበት ያም ያንን እነሱ ስሉ ይነሳል ። አንተ ግን ለራስህ ክብር ካለህ ሸዋ ድረስ መጥተህ የባልቻን ቁላ ስለምን ቆረጥክ ነው ጉዳዩ ። ለዚያ ደሞ ሞራላዊ እሴት ያለኝ ፍጡር ነኝ ካልክ ያን ተግባር፣ ያን ባህል አውግዝ ።

ደሞ እነዚህ ቁላ ያመልካሉ ያልካቸው ጎሳዎች ሁሉ ለወረወርከው ነገር የነሱን ሃሳብ እንሰማለን በግዜው ማለት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የህጻኑ ባልቻ ሰፎን ወላጆች ገድለው ቁላውን ሰልበው ዘርየለሽ ካረጉት በኋላ በግድ ኦሮሞ አርግውት ዛሬ የኛ ጀግና ከሚሉት አሳፋሪ እዝቅኤላዊያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!

Post by Horus » 07 Aug 2019, 12:27

ያቤሎ

ብዙ አትንጣጣ ። አንደኛ ባንተ ቋንቋ ቁላ ምን ይባላል? ከለቻ ማለት ቁላ ማለት ከሆነ ንገረን? ዝም ብለህ ከለቻ ከለቻ ትርጉም የለውም? ገዳ የእድሜ ባህል መሆኑ ካንተ ሳይሆን ካፍሪካ ትሪባል ጀምረን የምናውቀው ነው። እነሱ ቁላ ይቆርጣሉ ያልከው አንተ ነህ ። የጠላትን ቁላ የመቁረጥ ባህል እንዳለህ አምነሃል ። እኔኮ ስጀምር ያልኩት ያ ነው። ባልቻ እና ቤተሰቡን በጠላቲነት ካጠፋህና ዘሩን ጭምር ካጠፋህ በኋላ ባልቻ የኔ ጀግ ና ነው ማለት አሳፍሪ ነው፣ ነው ያልኩት ።

በቃ ይህን እዚህ እንዝጋው፣ ሌሎች ከስሜት የወጡ ይነጋረኡበት bye !

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የህጻኑ ባልቻ ሰፎን ወላጆች ገድለው ቁላውን ሰልበው ዘርየለሽ ካረጉት በኋላ በግድ ኦሮሞ አርግውት ዛሬ የኛ ጀግና ከሚሉት አሳፋሪ እዝቅኤላዊያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!

Post by Degnet » 07 Aug 2019, 13:37

Horus wrote:
07 Aug 2019, 12:58
መምህር ታየ ቦጋለ ድንቅ የቦረና ልጅ ነው ። ደሞ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ።
Ewnetm temhert new

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የህጻኑ ባልቻ ሰፎን ወላጆች ገድለው ቁላውን ሰልበው ዘርየለሽ ካረጉት በኋላ በግድ ኦሮሞ አርግውት ዛሬ የኛ ጀግና ከሚሉት አሳፋሪ እዝቅኤላዊያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!

Post by sun » 07 Aug 2019, 20:12

Horus wrote:
07 Aug 2019, 01:36
እኔ የኦሮሞ ምሁራን ሆኑ ፖለቲከኞች ሰው ብዬ ማምናቸው አንድ ቀን ተነስተው ልክ ጀርመኖች እንዳረጉት የሰው ያውም የህጻን ቁላ መስለብ በዚህ አለም ቁጥር አንድ ቆሻሻ አሳፋሪ ነገር ነው ብለው ሲያወግዙና በዚህ አረመኔ ባህል ዘር አልባ ለሆኑ ሁሉ ይቅርታ ሲጠይቁ ነው። ይታያል !! ዛሬ መሃይማን እንደሚቀባበሉት ሳይሆን ጨቦ፣ በቾ፣ ሙገር፣ ጉደር፣ ካራ፣ ቆሬ፣ አመያ፣ ሆለታ፣ ላሊጌ፣ ወሊሶ፣ ወልቂቴ፣ ወለጋ፣ ወዘተ አንዳችደውም ኦሮምኛ አይደሉም። አሁን የቋንቋ ምርምር እያደገ ነው። ያንድ ቃል ስር ኤቲማ ያንድ ቃል ቅመራ ፊሎሎጂ እያደገ ነው። ሁሉንም ለብርሃን እናወጣዋልን ። ዉሸት እና ተረት ሁሉ ይጋለጣል።

Horus,

Please calm down and be positive enjoying the drill and feeling the thrill before you pass away and join Judas highway.
:P

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የህጻኑ ባልቻ ሰፎን ወላጆች ገድለው ቁላውን ሰልበው ዘርየለሽ ካረጉት በኋላ በግድ ኦሮሞ አርግውት ዛሬ የኛ ጀግና ከሚሉት አሳፋሪ እዝቅኤላዊያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!

Post by Horus » 08 Aug 2019, 00:39

sun

ካልም ዳውን ማለት ምን ማለትህ ነው። ክርክሩን ያነስውኮ ያንተው ኦቦ ያቤሎ ነው። አሁን እኔ ካልቸር ካልቸር ለሚሉ የዘር ቅዠቶች ያነገቡትን ፕሪሚቲቭ ሳቬጅ ባህል ፍንትው አድርጌ ለሁሉም እንዲታይ አረጋለሁ። ያንተ ኦቦ ያበሎ ባህሌ ይከበር እያለ ሲያላዝን። ጡቴ ተቆረጠ እያለ ሲዋሽ ሃዲያን ጉዴላ እያለ የሚሳደብ ቆሻሻ ቁላ ሰላቢ አረመኔ ነው። እኔ ሃዲያ አይደለሁም ለምን ድን ነው አዲያን የሚሰድበው ? ቁላ ተሸክሞ መቀመጥ በጣም አሳፋሪ ባህል ነው። እሱን ይዞ ነው ያንተ ኦቦ 21ኛ ዘመን ውስጥ ያለው። !!!!

Post Reply