Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4212
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ሕፃኑ ጠቅላይ ሚንስትር “ኢንተርኔት እስከመጨረሻው ሊዘጋ ይችላል” ላለው ህዝቡ:”የሱ ጉሮሮ ባጭሩ ይዘጋል” እያለ ነው::: አማራ ክልል አመፅ ከተነሳ የአብይና የብአዴን መጨረሻው ይሆናል:

Post by Abaymado » 03 Aug 2019, 12:40


ሲሉ ሰምታ ታነቀች አሉ! ሕፃኑን ጠቅላይ ሚንስትርን የሚያቀው: የሚፈልገው ማንም የለም::: በአገሪቱ ውስጥ ተቀባይነቱ ሞቷል::: እናም ህፃኑ ልክ እንደ አምባገነን ያረጋታል:: አምባገነን ደሞ እንዴት እንደምንደፋ እሱም ያቃል:: እሱ ብዙ ቢያወራም ህዝቡ እያላገጠበት ያለው ባጭሩ እንደሚደፋ ነው::
ህዝቡ በአሁኑ ሰዓት አሳምነው ፅጌ ትክክለኛ ሰው እንደሆነና: ሌላ አሳምነው ሳያስፈልግ እንደማይቀር ነው::

ከነገሮች እያጉዋጉን ከመጡት ነገሮች አንዱ : የኢህአድግ መዋሃድ ነው :: የህወሓት: የጋላ ፓርቲዎች: የብአዴን እጣ ፋንታ ያስጨንቀናል::
እነዛ baz ztardd አጋሜዎች: ስለዚህ ጉዳይ ለምን አባታቸው ዝም እንዳሉ ገራሚ ነው::
አማራ ክልል አመፅ ከተነሳ የአብይና የብአዴን መጨረሻው ይሆናል:: ያኔ የህፃኑን ጠቅላይ ሚንስትር ጉራ ይታያል::


Post Reply