Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 02 Aug 2019, 01:42

በመከላከያ ሚኒስትር ለማ መገርሳ ዙርያ እየተናፈሰ ስላለው ጉዳይ!

ሰሞኑን በሶሻል ሚድያ ላይ በመከላከያ ሚኒስትሩ ዙርያ በርካታ ፅሁፎችን እያነበብን ነው። በርካታዎችም "ምነው ከሚድያ ጠፉ?"፣ "ችግኝ ተከላው ላይ እንዴት ሳይሳተፉ ቀሩ?" እና "አሜሪካ ሄደው ቀሩ እንዴ?" ብለው እንዳጣራ ጠይቀውኝ ነበር።

ዛሬ ጠዋት አቶ አዲሱ አረጋን በዚህ ጉዳይ አውርቻቸው ነበር። በሰጡኝ መልስም:

"ኦቦ ለማ ከአሜሪካ ጋር በመተባበር የሚሰሩ የመከላከያ ስራዎችን (የሎጀስቲክ፣ ስልጠና እና ጦሩን ማዘመንን ጨምሮ) ለመከወን ወደ አሜሪካ የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ ሄዷል። ከሶስት ቀን በሁዋላ ወደ ሀገር ይመለሳል። ሌላው የሚወራው ውሸት ነው። በተለይ ከክልል ወደ ፌደራል የሄደው ሳይፈልግ ነው፣ ከጠ/ሚሩ ጋር ጥሩ አይደሉም እና አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀ ምናምን እየተባለ የሚወራው ፍፁም ሀሰት ነው። እሱ ሀገራዊ ተልእኮ ይዞ ነው አሜሪካ የሄደው። ሰዎች ከሚዲያ ሲጠፉ የሚፃፈው በሬ ወለደ ነገር ነው። በጥቂት ቀናት ውስጥ ሀገር ውስጥ ታየዋለህ።"

አንድ ሌላ የፌደራል ስራ ሀላፊም "ይሄ የሀሰት ወሬ ነው! ሚድያ ላይ ሲጠፋ የመጣ ፌክ ኒውስ ነው" ብለውኛል።

Elias Meseret
Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 02 Aug 2019, 11:13

ተንሾኳሿኪው እንደተነበየው ለማ መገርሳ አዲስ አበባ ላይ ተከሰቱ ወይ?


Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 02 Aug 2019, 14:25

Please wait, video is loading...
Ideaforum
Member
Posts: 127
Joined: 31 Jul 2018, 20:40

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Ideaforum » 03 Aug 2019, 04:31

You know that THE BELOVED PM ABIY was born and brought up in JIMMA, one of the richest part of Ethiopia! It is TIGARUS who were born and brought up in one of the destitute area of the whole WORLD! The how cOULD THE GANG WOYANEA give Abiy a better life? Your post is so ridiculous and expected from the liar WOYANEAs! Enjoy the severe cold of loneliness and stay away and reside in your poorest region!!
Abdelaziz wrote:
01 Aug 2019, 00:07
If Ligagam Abiot madiat can betray weyane, the very generous liberator that brought him up from a dirty-poor life as listro to this level, there is no reason to wonder why Meshrefet can't remorselessly betray sussie aka Alemash, Demekech, JOWAR, DAWUD, Gedu, wedimedhin, birmamtunega, or even his own estranged wife,weyzero wuchibachew Zinash TAYACHEW BIREY.

Degnet
Senior Member+
Posts: 23426
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Degnet » 03 Aug 2019, 06:35

TembienLiberation wrote:
01 Aug 2019, 01:50
Halafi Mengedi wrote:
01 Aug 2019, 01:06
TGAA wrote:
01 Aug 2019, 00:41
abdelaziz and helfimenged the two detard digital weyanes talking about using tigrian living in Addis Ababa to kill Abey is like handing over a gun for a kid to play with Russian roulette. That would be the end . you knuckleheads do you know what it means- hope there is a few living cells in your brain.

Tegadalay Halafi Jeganu Mengedi,

This is exactly the news outlet you should listen to. Tembien should regain its past glory and once again keep on pumping tallented men and women into the country for development and prosperity. Until when Tembien continues to be descrimonated by the Ascari Diqala Adwans like Debrporno and Aboy Seihat?? Tembien in cooperation with Enderta should take control of Tigrai and make Tigrai as well as Ethiopia great again. We are all with you on this!


In truth this is the future Of Tigray and Ethiopia enersu yehe aygebachewm.But this will be only by the help of God.The difference between Halafi and Frew is that Frew grew up in the early 1950s degmo diakon neber/bezan gize Addis Abeba kemehedu befit.There were graet happenings in Mekelle at that time,one of it was the wedding of my older sister,infact oldest but the one in between us died as infant.I think he has seen that great wedding too,I myself was 3 years old,may be 3 and half.Egziabher wede melkamu yemerah

Maxi
Member+
Posts: 5338
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Maxi » 03 Aug 2019, 08:03

Revelations "የተጠለፈው የህዝብ ትግል" የሚለው መጽሃፍ ብዙ ሚስጥሮችን የያዘ ይመስላል፡፡ መጸሃፉ በሶፍት ኮፕ ፕዲፍ ይኖርሃል?

ወይም "የተጠለፈው የህዝብ ትግል" መጽሃፍን ኦንላይን መግዛት ይቻላል?
Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 03 Aug 2019, 15:21

Maxi wrote:
03 Aug 2019, 08:03
Revelations "የተጠለፈው የህዝብ ትግል" የሚለው መጽሃፍ ብዙ ሚስጥሮችን የያዘ ይመስላል፡፡ መጸሃፉ በሶፍት ኮፕ ፕዲፍ ይኖርሃል?

ወይም "የተጠለፈው የህዝብ ትግል" መጽሃፍን ኦንላይን መግዛት ይቻላል?

የተከሰሱት አፄ ምኒሊክ የትኛው ፍርድ ቤት ይሆን የሚቀርቡት ትልቁ የእለቱ ጥያቄ ሲሆን ጃዋር መጽሃፉን በፒድፍ ሆነ በኦንላይን ገበያ የሚያቀርበው አይመስለኝም:: ለጊዜው stay at home dad ሆኗልና!


Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 04 Aug 2019, 12:56

Sorry, but this is not a current pic of him. Bring us one from just a few days ago if not from today.
Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 09 Aug 2019, 15:26

መፅሀፉ ምን ይላል?-26
==================


በዶ/ር አብይ ስር 2110 የፌስ ቡክ ሰራዊት ተሰማርቶ እየሰራ ነው::
ዋናዎቹ ይላል:-
ዶ/ር ብርሃኑ መገርሳ
አቶ ዮናታን ተስፋዬ
ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ
አቶ ኢያስፔድ ተስፋዬ
ወ/ት ብለን መስፊን
አቶ ስዩም ተሾመ(ቅርብ ጊዜ የተቀላቀለ)
ዶ/ር ደረጄ ገረፋ...ወ.ዘ.ተ ይላል::
ውጭ የሚኖሩት 1000ዶላር
ሀገር ውስጥ ያሉት ከ10,000-20,000ብር በወር ይከፈላቸዋል ይላል::
Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 10 Aug 2019, 14:36

መፅሀፉ ምን ይላል?-34
==================


"ከፍትፍቱ ፊቱ" የሚል የሀገራችን አባባል አለ:: ዶ/ር አብይ በፈገግታው ብዙዎቹን ገዝቷል:: ፈገግታው ግን የቬትናሞች ሳቅ ነው ይላል:: እየሳቀ ያጠፋሃል:: በአደባባይ ትሁት ነው; ነገር ግን ከፊቱ የቆመውን በአደባባይ አሞጋግሶ አስጠርቶ ያስፈራራዋል; ይሰድበዋል:: በቅርበት የሚያውቁት ቅቤ-ምላሱ ይሉታል::

ደርግ በአደባባይ ግንባርህን ይልሃል!

ህወሃት በአደባባይ ያስጠነቅቅህና በስውር ይቀጣሃል!

ዶ/ር አብይ በፈገግታ የታጀበ አፈና ያደርስብሃል:: ጃዋርን ጠርቶ ካስፈራራው በኋላ በተለመደው ፈገግታው ታጅቦ በጨዋታ መልክ"ከአላሙዲ ገንዘብ ተቀብለሃል; በህዝቡ ስም ገንዘብ ሰብስበሃል" አለው::

አማርኛው ያልኩሆን ካላከበርክ በዚህ ባዘጋጀሁልህ የውሸት ውንጀላ እከስሃለሁ ማለቱ ነው::Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 10 Aug 2019, 15:56

መፅሀፉ ምን ይላል?-38
-------------------------------


ለማና ገዱ ከመሾማቸው አንድ ሳምንት በፊት በአዳማ በተካሄደው የኦዴፓ አመራር ስብሰባ ላይ ከስብሰባው ቀደም ብሎ ከቤተ መንግስት ያባረራትን ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩን ፊትለፊት አትኩሮ እያያት "በቅርቡ ከቤተ መንግስት ያባረርናቸው አሉ:: ወደፊትም ተመሳሳይ ነገር ይቀጥላል:: ከሳምንት በኋላ የሚኖሩንን አዳዲስ ሹመቶች አስመልክቶ ተቃውሞ ከገጠመን መተራረድ ይመጣል"አለ ይላል::
Revelations
Senior Member+
Posts: 22077
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

Post by Revelations » 12 Aug 2019, 11:54

መፅሀፉ ምን ይላል?-27
=================


በጀግናው ቄስ ጉዲና ቱምሳ ስም የተቋቋመውን ጉዲና ቱምሳ ፋውንዴሽንን የምትመራው ሴት ልጁ ሌንሳ ጉዲና ነበረች:: ሌንሳ የባለሀብቱ የአቶ አለማየሁ ከተማ(መፅሀፉ የኦሮሞ ሀቀኛ ባለሀብቶችን ለህወሃት ሽጦ ሀብታም የሆነ ይለዋል) ባለቤት ናት:: አሁን የአብይ ቀኝ እጅ:የረጅም ጊዜ የአባዱላ ጓደኛም ነው::

-------

ታዲያ ጉዲና ፋውንዴሽንን ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸውና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ(የፋይናንስ ሚ/ርና የአለማየሁ ከተማ ዘመድ) እንዲመሩ ተደርጓል:: ዋናው አላማ በዚህ ፋውንዴሽን ገንዘብ ለማሸሽ ነው ይላል ፀሀፊው!
Image may contain: 1 person

Post Reply