Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ለችግኝ ተከላ በአማካኝ 280 ቢልዮን ብር ወጥቷል ተባለ! የዓለም አቀፍ አካላትም ጊነስ ላይ እንዲመዘግቡ ተጠርተው ሳይመጡ ቀሩ:: ለምን? ለምን ዛፍ ከንተክል ስንዴ አንተክልም?

Post by Abaymado » 31 Jul 2019, 12:12


ለአንድ ችግኝ ከ15 እስከ 100 ብር ድረስ ተተምኗል:: እናም በአማካኝ ወደ 280 ብር እንደወጣ እየተዘገበ ነው:: ምን ያህል እውነት ይሆን?
ትልቁ ጥያቄ ምን ያህሉ ችግኝ ይበቅላል?
አቶ ፍፁም አረጋ: ስለ ጊነስ ኦፍ ቡክ ላይ መመዝገብና አለመመዝገብ ተጠይቆ : እኛ ጋብዘናቸው ነበር ግን አልመጡም ብሏል:: :lol: :lol: :lol: :lol:
ስራው ሁሉ ለመታየት ነበር? :lol: :lol:
ሌላው ጥያቄ: የሚተከሉት ችግኞች ምን ያህል ጥናት ተደርጎባቸዋል? መቼም እንደ ባህር ዛፍ ያሉ ካጠገባቸው ያለውን ሁሉ የሚያደርቁ ችግኞች እንደማይተከሉ ተስፋ እንዳረጋለን::

ቀልብን የሚስበው ግን : እንዲህ በግርግር ስንዴ ቢተከል የት በደረስን!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ለችግኝ ተከላ በአማካኝ 280 ቢልዮን ብር ወጥቷል ተባለ! የዓለም አቀፍ አካላትም ጊነስ ላይ እንዲመዘግቡ ተጠርተው ሳይመጡ ቀሩ:: ለምን? ለምን ዛፍ ከንተክል ስንዴ አንተክልም?

Post by Ethoash » 31 Jul 2019, 13:51

ቀልብን የሚስበው ግን : እንዲህ በግርግር ስንዴ ቢተከል የት በደረስን! hhahahahaha

ስንዴ በሶስት ወር ውስጥ እጭደህ ተበላውና መሬቱን እርቃኑን እስቀረህው ማለት ነው። ይልቁንስ የሀሬውን ስርዶ አባዝቶ መትከል በጣም ጥሩ ነበር። አንደኛ በሶስት ወር ወስጥ ደርሶ መሬቱን ይጠብቅልናል ከመሬት መሽርሽር። ሌላም ብዙ ጥቅሞች ። ከዚያማ ስርዶ ግዜ ከስጠን ዛፍ ለመትከል በደንብ እስብንብት ሊሆን ይችል ነበር። ዛፍ አንዴ ከተከልነው ለመቶ ዓመት እፎይታ ይስጠናል ኦክስጂን በመስጠት ኮርቦንም ከአከባቢው አየር ላይ በመውስድ ታላቅ ጥቅምም የስጠናል፣




እኔ እንደውም መትከላችን ካልቀረ ብዙ ጠቃሚ ዛፎች አሉ ለምስሌ jatropha plant that can be convert it to biodiesel... even banana tree that can generate income to the trees planter associations ... any how it is start is important .. from now one we should not cut trees how we do that ..


Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ለችግኝ ተከላ በአማካኝ 280 ቢልዮን ብር ወጥቷል ተባለ! የዓለም አቀፍ አካላትም ጊነስ ላይ እንዲመዘግቡ ተጠርተው ሳይመጡ ቀሩ:: ለምን? ለምን ዛፍ ከንተክል ስንዴ አንተክልም?

Post by Abaymado » 01 Aug 2019, 05:19

መንግስት ለ47 ቢልዮን ችግኝ : ወደ 40 ቢልዮን ብር እንዳወጣ ገለፀ! https://bbc.In/2SUzLvU

ይሕ መንግስት ችግር አለበት::
1. ለማይፀድቅ ችግኝ: ሳይጠና ለተሰራ:
2. ህዝብን ሳያማክር ለተሰራ :
3. የብር ችግር ባለበት ሰዓት :
4. ለአዲስ አበባ ወንዞች ማስዋብ በምንለምንበት ሰዓት:
5. ብድራችን ከፍተኛ በሆነበት ሰዓት
ይሄ ሁሉ ወጪ ምን ይሉታል?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ለችግኝ ተከላ በአማካኝ 280 ቢልዮን ብር ወጥቷል ተባለ! የዓለም አቀፍ አካላትም ጊነስ ላይ እንዲመዘግቡ ተጠርተው ሳይመጡ ቀሩ:: ለምን? ለምን ዛፍ ከንተክል ስንዴ አንተክልም?

Post by Ethoash » 01 Aug 2019, 09:07

yaballo wrote:
01 Aug 2019, 05:58
Abaymado;

ለችግኞቹ መትከያ የወጣው ገንዘብ የመጣው: (1) ከኦሮምያ, (2) ከደቡብ ክልል, (3) ዶ/ር አብይ አቁማዳ ይዞ ከፍረንጆቹ ለምኖ ካገኘው የ150+ ሚሊዮን ዶላር 'ዕርዳታ'። .. ያልበላህን እያከክ እንዳለህ የሚነግርህ ዘነገደ ወይጦ ይሆነ ወረኛ የለም ልበል? :roll:
Ebola

i think some people have mission i just told him Dr. Abiy can sale carbon emission credit to China or India and cover the cost and still get the benefit of being green.

planting tree is like having Nile Dam benefit in just one day...instead of waiting 8 years. all our hydro dam need water. where this guy think our hydro dam get the water if we dont have tree. the tree attract rain and help the water to sip in underground etc etc..

when people motivated they going to switch to electric stove and stop cutting tree. that by it self great leapfrog ... and also all the buying of tree seedling create a lot of job .. people will buy tree to plant in their own house.. this will create job for long long time to come it become culture to have tree at your home.. or on street etc. etc

looooooooooooooook at him rush for fake news what he posted መንግስት ለ47 ቢልዮን ችግኝ : ወደ 40 ቢልዮን ብር እንዳወጣ ገለፀ.... look what he said 47 billion seedling ... this idiot i know it is misspelling but it show his mind set..

this guy doesnt know economy otherwise he would not think 40 billion birr was wasted. how it is wasted the money is still in economy because million of Ethiopian go the money .. they will spend it and another million will get a job .. those also will spend it .. multiply this by ten factor and u will get 400 billion birr effect just from spending 40 billion ...

i repeat i told him about carbon credit trade but he doesn't want to listen

Post Reply