Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11127
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

"አያ 7ት ቀንድ" በተረት እና ምሣሌ መጽሐፍ የሚታወቀውን ጭራቅ ውይስ "7ተኛው ንጉሥ"

Post by Abere » 30 Jul 2019, 15:18

ታሪክ እራሱን ይደግማል የሚለው ብሂል ከታሪክ አልፎ ሁለንተናዊ እውነታነት/universal truth/ አለው። ለበርካታ ዓመታት ተበታትና የነበረችውን ኢትዮጵያን አንድ ሊያደርግ እግዜር ዐፄ ቴዎድሮስን ላከ - የእርሳቸው ጅምርም በዐፄ ዮሐንስ ቀጠለ በመጨረሻም በንጉሠ ነግሥት ዐፄ ምኒልክ ፍፁም እውን ሆነ። ተነስቶ መውደቅ እንዳለ ሁሉ ከደርግ ውድቀት በኋላ ዛሬ የምንያትን ሰብሳቢ ያጣች አገር ይዘናል። ታዲያ ይህች አገር የምትፈልገው ዳግማዊ ቴዎድሮስ ወይስ ሰው-ከሰው ነገድ-ከነገድ የሚያባልውን 7ት ቀንዶ ጭራቅ ?

mitmitaye
Member
Posts: 680
Joined: 29 Mar 2018, 15:18

Re: "አያ 7ት ቀንድ" በተረት እና ምሣሌ መጽሐፍ የሚታወቀውን ጭራቅ ውይስ "7ተኛው ንጉሥ"

Post by mitmitaye » 30 Jul 2019, 15:52

He's Aya-Seba-Qendo.. But, the great Theodros, that we have been waiting for, will be rising 2021. Stay tuned 🤫

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: "አያ 7ት ቀንድ" በተረት እና ምሣሌ መጽሐፍ የሚታወቀውን ጭራቅ ውይስ "7ተኛው ንጉሥ"

Post by Degnet » 30 Jul 2019, 15:54

Abere wrote:
30 Jul 2019, 15:18
ታሪክ እራሱን ይደግማል የሚለው ብሂል ከታሪክ አልፎ ሁለንተናዊ እውነታነት/universal truth/ አለው። ለበርካታ ዓመታት ተበታትና የነበረችውን ኢትዮጵያን አንድ ሊያደርግ እግዜር ዐፄ ቴዎድሮስን ላከ - የእርሳቸው ጅምርም በዐፄ ዮሐንስ ቀጠለ በመጨረሻም በንጉሠ ነግሥት ዐፄ ምኒልክ ፍፁም እውን ሆነ። ተነስቶ መውደቅ እንዳለ ሁሉ ከደርግ ውድቀት በኋላ ዛሬ የምንያትን ሰብሳቢ ያጣች አገር ይዘናል። ታዲያ ይህች አገር የምትፈልገው ዳግማዊ ቴዎድሮስ ወይስ ሰው-ከሰው ነገድ-ከነገድ የሚያባልውን 7ት ቀንዶ ጭራቅ ?
Ende tenbitu meseret mesmerun yelekeke new yemimeslew.It is said of a peaceful king you can compare to a heavenly rule/The Eritreans have also their own.Tesfa atkuret,eski yemigebagnen ye akmen lesra be menm be mnem fkir yasfelegal.Dehna hunu Cartman yekerta.

Abere
Senior Member
Posts: 11127
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "አያ 7ት ቀንድ" በተረት እና ምሣሌ መጽሐፍ የሚታወቀውን ጭራቅ ውይስ "7ተኛው ንጉሥ"

Post by Abere » 30 Jul 2019, 18:46

mitmitaye wrote:
30 Jul 2019, 15:52
He's Aya-Seba-Qendo.. But, the great Theodros, that we have been waiting for, will be rising 2021. Stay tuned 🤫
You said it right, mitmitaye. That is the Messiah what our country wants most.

Post Reply