"I overwhelmingly confused how some people think about Dr.Abiy. It is practically impossible to bring changes within short period of time for a very complex society with various needs and expectation".
"የምትሳደቡ ሀኪም ማየት አለባችሁ ለዛውም ከተገኘ እስክዛው አቃስቱ"
:ዶር አብይ ለሀገሩ ችግኝ እንጂ ቸግር አይተክልም"።
"አንዳንድ ባለጌ ያሳደጋቸው መረን የለቀቀ አስተያየት ከመስጠት ተቆጠቡ"
"የኢትዮያ የህዝብ ለመሪው ዶ/ር አብይ አህመድ ያለውን ድጋፍ በዛሬው እለት አረጋግጦ ጠላቶችን አንገት አስደፍቷል።
ኢትዮጵያዊያን የጠቅላይ ሚንስተራቸውን የችግኝ ተከላ ጥሪ በመቀበል የአለም ሪከርድ በመስበር ታሪክ ሰርተዋል"።
"ዶ/ር አቢይ አህመድ (አቢቹዬ) አንተ የኢትዮጵያ አምላክ ለሀገራችን የሰጠን ልዩ ስጦታ ነህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ንጉሳችን"።
Compare these with comments on this forum, specially from those who are disgruntled by Dr Abiy's leadership and infected by oromo hate (now they started to hate Sidama as well).