Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ ESAT: ፋሲል ሕዝቤ-ውሳኔ የሚለውን አበዛሣ? ሕዝቤ-ውሳኔ ከተባለ እኮ መነሻው አብረን እንኑር ወይስ በየክልላችን ሀገር ሁነን የሚለው ይቀድማል እኮ፡፡

Post by AbebeB » 29 Jul 2019, 16:41

ስለ ሕዝቤ-ውሳኔ ከሆነ ጉዞ ከግምሽ መንገድ መጀመር ነውር ነው፡፡ ስለ ሀገር መሆን ሕዝቤ-ውሳኔ አንቀጽ 39ን እንደ አባታችሁ ገዳይ እየፈራችሁ ጊዜ ማባከኛ መንገድ ሌላ ሕዝቤ-ውሳኔ መቀየስ ነውር ነው፡፡

አማራ ፖለቲከኞች አጭቤ ናቸው እኮ፡፡ ፋሲል እንዳለው የሕዝብ ቆጠራ ይደርግ ሲባል አይሆንም በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ይወጡና መንግስት ሀሳባቸውን ተቀብሎ ቆጠራው መተላለፉን ሲያረጋግጡ ደግሞ ቆጠራ አልተደረገም የሚል ተልካሻ ምክንያት ያቀርባሉ፤አጭቤዋቹ፡፡

ከእነዚህ ጋር መኖር አላስፈላጊ ነው እላለሁ፡፡ ስለዚህ ሕዝቤ-ውሳኔ በአንቀጽ 39 መሰረት ይሁንና እናነተም ተስማሙ እስኪ እንያችሁ!

Link: