Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fana-solo
Member
Posts: 528
Joined: 11 Jun 2019, 01:43

እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ፣ የሻእብያ መጫወቻ ሁነው ይቀራሉ።

Post by fana-solo » 25 Jul 2019, 16:36

እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ 5 የፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቋሚ ጠላት ኣገሮችን ይፈጥራሉ

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ፣ የሻእብያ መጫወቻ ሁነው ይቀራሉ።

Post by Abere » 25 Jul 2019, 17:26

fana-solo wrote:
25 Jul 2019, 16:36
እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ 5 የፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቋሚ ጠላት ኣገሮችን ይፈጥራሉ
ከመተቼት በፊት እራስን በመስታዎት መመልከት ቀዳሚ ይመስለኛል። እንዴ እኔ በእርግጥ ለትግራይ ህዝብ እንዴ አማራ የሚቀርበው ያለ አይመስለኝም - ቋንቋን ከመስፍርት ሳናስገባ። ትህነግ በዐማራ ላይ ብዙ ብዙ ግፍ ሰርቷል። ስለዚህ ዝቅ ብሎ የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት። በጉልበት የወሳዳቸውን የአማራ አውራጃ እና ወረዳዎች መመለስ አለበት። ከዚያ በኋላ ዐማራ ከበጠበጠ መውቀስ ይቻላል። መፍትሄው ቀላል ይኸ ብቻ ነው። በዚህ ሂሣብ ወያኔ አትራፊ የትግራይ ህዝብ ደግሞ ተጠቃሚ ይሆናል። እመነኝ ወያኔ ከእንግድህ ከሻዕብያ ጋር ቢታረቅ እንኳን ምንም አያተርፍም።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ፣ የሻእብያ መጫወቻ ሁነው ይቀራሉ።

Post by Degnet » 25 Jul 2019, 17:50

Enezih men endehonum alawkem tarikachen eyabelashut new.This is what dictatorship is called.Degmo endezih yale bahel yelenem/yalkew ewnet new,I respect Amharans,are you to be blamed for what was done more than 100 years before.Le sew yalachew telacha ke Egziabher endireku adregoachewal.I had never dispected a Tigrian until I knew these people.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ፣ የሻእብያ መጫወቻ ሁነው ይቀራሉ።

Post by sun » 25 Jul 2019, 18:10

fana-solo wrote:
25 Jul 2019, 16:36
እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ 5 የፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቋሚ ጠላት ኣገሮችን ይፈጥራሉ

" መጫወቻ ሁነው ይቀራሉ።" :lol:

I wouldn't say shabiya but yet you have very important realistic prophesy even though the stone head mad bulls can't see, can't hear, can't think other than running around, ranting, shouting and then going home to sit and stink. :lol:

Post Reply