Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8538
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወደ ኤርትራና አማራ ክልል ሊገቡ ሲሉ የህውአት ስላዮች ተያዙ።

Post by Digital Weyane » 25 Jul 2019, 08:41

ከዲጂታል ወያኔ ባልደረባችን ገብረሂወት በኢፍትሃዊ መንገድ የተዘረፈውን ገንዘብ ለትግራይ ዴሞክራሲያዊ መንግስታችን እንዲመለስ በጥብቅ እናሳስባለን። ባለፉት 27 አመታት ደከመን ሰለቸን ሳንል ብዙ ውጣ ውረድ አይተን፡ ላንዲት ቀንም እንኳን ቬኬሽን ሳንወስድ ያፈራነው ሀብት እየተዘረፈ እያየን ዝም አንልም። ዊ አር ገብረሂወት፡ ኤንድ ገብረሂወት ኢዝ አሥ።

Digital Weyane
Member+
Posts: 8538
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወደ ኤርትራና አማራ ክልል ሊገቡ ሲሉ የህውአት ስላዮች ተያዙ።

Post by Digital Weyane » 25 Jul 2019, 09:07

ልብ አርጉ -- ለአማራና ለኤርትራውያን ለማንበርከክ ያወጣነው የ16 ሚልዮን ዶላር ባጀት ብትነኩት የንብን ቀፎ እንደመንካት ያህል ነው!!!!

Post Reply