Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሲዳማ ክልል በሆነ ማግስት በሻሸመኔ የኔነት ከኦሮሞ ጋር ጦር ይገባል !! ድራማውን እንጠባበቃለን !!!

Post by Horus » 25 Jul 2019, 02:06

ስንቶቻችሁ ናችሁ ሻሸመኔ ሲዳሞ, የሲዳሞ አገር እንደ ሆነ የምታውቁ ? ኦነግ ሻሸመኔን የወሰደው ሲዳማ ጉልበት ስላልነበረው, ነው ማለትም መለስ ክልል ሲፈጥር። የዛሬ ደደብ ሲነን ሲዳማ ነጻነት ኒቅናቄ ሰዎች በጃዋር እንደ ህጻን ሻሸመኔን እንዳያነሱ ሲያሞኛቸው ማየት ልብ ዪሰብራል ። ኤጀቶ የዉሸት ተዋጊ፣ ኢጀቶ ማለት ተዋጊ ማለት ነው በትክክል ጀግና ማለት አይደለም ። አጀ ማለት ወጋ ማለት ነው። እኒህ ፋንዲያ የኦሮሞ አክራሪዎችን ጥቅም እንጂ የደጉን የሲዳማ ሕዝብ ጥቅም አስተባቂ አይደሉም ። የኦነግና የስዪድ ባሬ ቅጥረኞች አሳፍሪ ትውልድ ናችደው ።

Medo
Member
Posts: 961
Joined: 11 Jul 2018, 12:30

Re: ሲዳማ ክልል በሆነ ማግስት በሻሸመኔ የኔነት ከኦሮሞ ጋር ጦር ይገባል !! ድራማውን እንጠባበቃለን !!!

Post by Medo » 25 Jul 2019, 07:06

Do you doubt Sidama becoming a region? Which century are you living monkey horse?

mitmitaye
Member
Posts: 680
Joined: 29 Mar 2018, 15:18

Re: ሲዳማ ክልል በሆነ ማግስት በሻሸመኔ የኔነት ከኦሮሞ ጋር ጦር ይገባል !! ድራማውን እንጠባበቃለን !!!

Post by mitmitaye » 25 Jul 2019, 08:27

Horus,

Sidamo kifle hagere didn't include Shashemene. Even when Sidamo was known as teQlay gizat Shashemene was not part of Sidamo!! I think Shashemene was with Arusi. I used to vist my aunt in Shashemene majority population was/is Oromo. Even before woyanes arrival, in Gebeyas and among Gorebets it was amarigna & oromigna language you would hear around, not Sidamigna. Shashemene was Oromo for very very long time... There are also a lot of Hamasiens in shashemene😉


Post Reply